@nutrifitcle: Build your own ghost case on our tiktok lives #ghostenergy #fyp

NutriFit
NutriFit
Open In TikTok:
Region: US
Friday 30 October 2026 00:54:41 GMT
2508
13
1
0

Music

Download

Comments

snoogles1984
OMNI Snoogles :
🥰🥰🥰
2026-10-30 01:18:56
1
To see more videos from user @nutrifitcle, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በዕድሜሽ አትቀልጂ🧡✨ አንድ ወር የፈጀው ድንቅ አልበም🤯🤭😁 ድምጻዊ አረጋኸኝ ወራሽ ከሙያተኛነቱ ባሻገር ቆፍጣና ወታደር ነው። የሙያ ስነምግባር፣ክብር፣በራስ መተማመንን አሟልቶ የያዘ ባለሞያም ነው። በ1995 ዓ ም በቃ በቃ የተሰኘውን የሙዚቃ አልበም በቅርቡ ሙሉውን review እንደምንሰራው ቃል እየገባሁላቹ 🙌 ጥቂት ከዚህ አልበም ጀርባ ያሉ አስገራሚ  ነገሮች ላጋራቹ😁 ~ይህ አልበም መጋቢት 27_ 1995  ተጀምሮ ሚያዚያ 27_1995ዓም በአንድ ወር የተጠናቀቀ የሙዚቃ አልበም ነው።  ነብሱን ይማረው እና ተወዳጁ ሙዚቀኛ ኤሊያስ መልካ
በዕድሜሽ አትቀልጂ🧡✨ አንድ ወር የፈጀው ድንቅ አልበም🤯🤭😁 ድምጻዊ አረጋኸኝ ወራሽ ከሙያተኛነቱ ባሻገር ቆፍጣና ወታደር ነው። የሙያ ስነምግባር፣ክብር፣በራስ መተማመንን አሟልቶ የያዘ ባለሞያም ነው። በ1995 ዓ ም በቃ በቃ የተሰኘውን የሙዚቃ አልበም በቅርቡ ሙሉውን review እንደምንሰራው ቃል እየገባሁላቹ 🙌 ጥቂት ከዚህ አልበም ጀርባ ያሉ አስገራሚ ነገሮች ላጋራቹ😁 ~ይህ አልበም መጋቢት 27_ 1995 ተጀምሮ ሚያዚያ 27_1995ዓም በአንድ ወር የተጠናቀቀ የሙዚቃ አልበም ነው። ነብሱን ይማረው እና ተወዳጁ ሙዚቀኛ ኤሊያስ መልካ "ሥራው በተያዘለት ጊዜ እንዲያልቅ ብቃትህ አግዞኛል" በሚል ለአረጋኸኝ ምስጋና አቅርቦለት ነበር። ~አንጋፋው ገጣሚ ይልማ ገ/ብረአብ ካሉት ሦስት የዜማ ድርሰቶች አንዱ በዚህ አልበም ውስጥ ተካቷል። ~ለበርካታ ወጣት ድምጻውያን ውጤታማ ሥራዎችን ያበረከተው ደራሲ እንዳለ ሽፈራው ለመጀመሪያ ጊዜ ከህዝብ የተዋወቀው በዚህ አልበም ነው። ~ድምጻዊ አረጋኸኝ ወራሽ ብቻውን ከሰራቸው የሙዚቃ አልበሞች ከኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ውጭ ያሳተመው ይህን አልበም ነው። ~በልዩ ምስጋና ስማቸው ከሰፈረው እና በህትመት ስህተት ተወልደ በየነ የሚለው ስሜ ተድላ በየነ ተብሎ የሰፈረበት ይህ አልበም ነው። ይህ አልበም ሲሰራ ወቅቱ የሁዳዴ ፆም ነበር አረጋኸኝም ፆመኛ ነበር። ለማንኛውም ይህ የሙዚቃ አልበም ከወጣ ከ22 ዓመት በኃላ በአልበሙ ከተካተቱ ውብ ሥራዎች መካከል የአብነት አጎናፍር ግጥም እና ዜማ የሆነውን "በዕድሜሽ አትቀልጂ"ን ዛሬ ለእናንተ ይዤላቹ መጥቻለሁ🥰 ይሄ ሙዚቃ ጥልቅ መልዕክት የያዘና በይዘቱ ለየት ያለ ግሩም ሙዚቃ ነው እኔም ከአልበሙ ላይ በጣም ከምወዳቸው ሙዚቃዎችም አንዱ ነው💯 በጣም ለምንወድህ እና ለምናከብርህ ድምጻዊ አረጋኸኝ ወራሽ ዕድሜን ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ እያልኩኝ ለዛሬ በአጭሩ ላብቃ🙏🙏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #አረጋኸኝወራሽ #በእድሜሽ_አትቀልጂ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About