@megiangcogu: Áo Dài Uyển Chi Bé Gái Cách Tân 2 lớp phối tơ trong mềm mại đẹp sang #megiangcogu #quanaotreem #aodaicachtanchobe #aodaicachtanbegai #aodaibegai

MẸ GIANG CÓ GU
MẸ GIANG CÓ GU
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 30 October 2026 03:25:57 GMT
80
1
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @megiangcogu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ውድ ቤተሰቦቼ ❤️ ከእንግዶቼ ጋር ያሳለፍኩትን እያንዳንዱን የጉዞአችን ሂደት ከእናንተ ጋር ሳካፍላችሁ እንደነበር ይታወቃል 🙌🏽 ነገር ግን አንድ የግል ጉዳይ አጋጥሞኝ ስለነበር ላለፉት 4 ቀናት በመጥፋቴ ይቅርታ እየጠየኩ በትናንት እለት እለቃለሁ ብዬ ቃል የገባሁላችሁን አዲስ ስራ ነፍሱን ይማር በጣም የምወደውና የማደንቀው አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ዛሬ አልበሙን የሚለቅበትን ቀን ምክንያት በማድረግ ካለኝ አክብሮት እና መወደድ አንፃር ከሱ ማኔጅመንት ቲም ጋር በመነጋነር ቀን የቀየርኩ መሆኑን እና ከሁለት ሳምንት በሗላ ወይም ህዳር 3 ,2019 ዓ.ም. (November 12, 2026) ከግማሽ አልበሜ ላይ በሁለት ስራ በራሴ ዩትዩብ ቻናል የምመጣ መሆኑን መግለፅም እፈልጋለሁ ከእንግዶቼ ጋርም ለአንድ ሳምንት ያህል እስካሁን ያላሳየኋችሁንና ወደፊት የማጋራችሁን ቪዲዮዎች ጨምሮ፣ ብዙ ከባድ ስራዎችን ስንሰራ ቆይተናል 🙌🏽 በዚህም ጊዜ በዚህ ስራ ላይ ለተሰማሩት ባለሙያዎች ያለኝ ክብር የበለጠ ጨምሯል! 🙌🏽 በመጨረሻው ቀናችን ደግሞ ትንሽ ዘና ለማለትና አብረን ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ ወደ እንጦጦ ፓርክ ሄደን የማይረሱ ጊዜያትን አሳልፈናል ለእነዚህ ውብ ጊዜያት እንጦጦ ፓርክን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙌🏽❤️🙏🏽 መጠሪያዬ ቱር በአዲስ አበባ 🇪🇹 ክፍል 11 My dear family ❤️ As you know I have been sharing every step of this journey with my guests with you but I had a personal matter to deal with so I want to apologize for being away for the past four days. I also want to let you know that I have changed the release date of my new music which I promised to release yesterday. The album of the artist Madingo Afework (may his soul rest in peace) someone I deeply love and admire is being released today…. Out of my love and respect for him I spoke with his management team and decided to move my release date so in two weeks on November 12, 2026 (Hidar 3, 2019 E.C.) I will be coming back with two new releases from my EP on my own YouTube channel! ❤️🙏🏽 My guests and I also spent about a week working incredibly hard on so many things including moments we haven’t shown you yet but will share with you soon 🙌🏽 This experience has made me respect the professionals even more 🙌🏽 On our last day together we decided to relax a little and spend some quality time at Entoto Park and We made unforgettable memories and I want to sincerely thank Entoto Park for these beautiful moments 🙌🏽❤️🙏🏽 Meteriyaye Tour in Addis Ababa 🇪🇹 Part 11 ….. THE JOURNEY CONTINUES! #meteriyayetourinaddisababa

About