Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sasucassiopeia: #ኢትዮጵያለዘለዓለም_ትኑር💚💛❤️ #አርባምንጭዩኒቨሪሲቲ 💚💛❤️ኩራት
Salsawit Baynesagn yimer
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 October 2026 06:37:33 GMT
37679
3602
152
852
Music
Download
No Watermark .mp4 (
56.96MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
79.45MB
)
Watermark .mp4 (
56.96MB
)
Music .mp3
Comments
Doro Tera :
good anslysis based on facts!
2026-10-30 10:30:31
0
Amir Amir :
የኔ እህት እሱ ያለው የሚያወራ ነው ያለው አዎ መንግሥቱ ሀይለማርያም ሀገሩን ይወዳል ከሀገሩ አልፎ አፍሪካን ይወዳል ይኼ ግልፅ ነገር ነው ምንም አዲስ ነገር የለውም ግን ግን ግን ለሀገሩ የሚጠቅም ስራ ሰራ ወይ ነው
2026-10-30 10:32:00
6
ልጄ ሆይ ሰው ሁን ☦️ ⛪️ :
እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚበጀን አናውቅም ለመንግሥቱ ሀይለ ማርያምሰፋ ያለ ግዜና ፋታ ሰጠነው ቢሆን ኖሮ እስካሁን አገራችን ከሰሜን ኮሪያና ከቻይና ብዙም ባልተናነሰች ነበር ዛሬ አገራችን በብሔርና በአጉል ትርክት ክፋኛ ተመትታ የአለም የመጨረሻዋ ደሀ ሀገር ሁኗለች
2026-10-30 06:53:53
16
anteneh zewdu :
the greatest conspiracy in Ethiopian 😳
2026-10-30 13:26:07
0
hailu :
የሚወድ አላለም /።የሚያወራ ነው ያለው?
2026-10-30 14:06:05
1
Leulseged :
Hule ewuketsh des yilegnal. Berchi
2026-10-30 13:30:44
1
A~family :
ተባረኪ🥰
2026-10-30 09:05:09
14
user5661083365501selam selam :
wedddddd
2026-10-30 13:57:42
0
tkur :
ድንቅ ገለጻ!
2026-10-30 06:52:53
17
tigist4567 :
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-30 08:53:12
13
m17 :
ምን እሱን ቲያለሽ ሃብታሙ አያሌዉ መሳይ መኮንን ፋሲል የኔያለም የብልፅግና የጦር ጀት ግዢን ከደርግ ጦር እያነፃፀሩ የመንግስቱ ሽንፈት የወያኔና የሻዕቢያ የዉጊያ ጥበብ አስመስለዉ ሲያወሩ አዝኛለሁ የሲአይኤና የአረብ ሃገራት ጋር ተመሳጥረዉ የጣሉት የገዛ ጀነራሎቹ ሆኖ እያለ ለጊዚያዊ የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ ታሪክ ሲያበላሹ😭😭
2026-10-30 12:17:50
0
Nigussie Tsegaye :
እባክሽን አትጥፊ ቶሎቶሎ ነይልን
2026-10-30 10:03:58
8
eng :
እንደዚህ ንገሪልን የኛ ጀግና
2026-10-30 08:36:25
6
adis :
በትክክል ጌች
2026-10-30 11:21:20
0
chale :
ታላቋ ንግስት ብየሽ አለሁ
2026-10-30 07:11:36
7
Rewina ozmert :
አንቺን እና ሌሎችንም የታሪክ ቋቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ !! በስም ማጥፋት ፖለቲካ መኖር የሚሹ ሁሉ ግራና ቀኝን አያዩም ቢያዩ እንኳን አፋቸውን ለመልካም ነገር አይናገሩም እንጂ የጌታቸው ወልዩን መጽሐፍ ብታቀርቢልን ሌሎቹን ሁሉ ትተን ።
2026-10-30 07:10:49
8
user5752038070102 :
ስወድሽ የኔ ጀግና
2026-10-30 13:13:19
1
tsegayemerawi :
What a paradox he is talking! what Egypt don't want to see is this water technology Institution .
2026-10-30 10:59:34
1
hurso 53 :
የዘመኑ ምርጥ ልጅ ሁሌም አደንቅሻለሁ
2026-10-30 10:20:05
4
ታላቆ ኢትዮጽያ አሁንም የታሪክ ባለቤት ነኝ :
እንደ እኔ በጉጉት ያዳመጣት
2026-10-30 09:12:09
4
Bedri - በድሪ :
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! መሪዎቻችንና ኃላፊዎቻችን በተጨባጭ መረጃ የተመሠረተ ንግግር ወይም ሃሳብ ለሕዝቡ ቢያቀርቡ መልካም ነው የሚል የእኛም እምነት አለን። ክቡር አቶ ጌታቸው አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከግብፅ ጋር ያገናኙበት ታሪክ መነሻውና ዓላማው ግልጽ አይደለም። ለማንኛውም በዚህ ጉዳይ ላይ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በውኃም ሆነ በሌሎች ዘርፎች ከቀድሞ እስከ አሁን የነበረ ታሪካዊ ትብብር ያልነበረ መሆኑን አስገነዝባለሁ። በዚሁ አጋጣሚ የአምዩ አሉምናይ ዋና ፀሐፊና ጋዜጠኛ ሳሊሳዊት ስለዩኒቨርሲቲው ስላቀረበችው የብዥታ ማጥሪያ ቪዲዮ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏
2026-10-30 11:03:25
4
abera_sami :
Great women
2026-10-30 09:09:28
3
dawit kon :
አቤት ማስተዋል ኑሪልን
2026-10-30 13:18:31
1
ፍቅርን በ ይቅርታ £ :
ትመናቺኛለሽ ኮ
2026-10-30 11:25:27
2
The Strong One :
አኮራሽኝ በአካላ አይቻቻለሁኝ
2026-10-30 08:14:18
4
To see more videos from user @sasucassiopeia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Healing ☕️ #fypシ #xuhuong #viral #xuhuongtiktok #chualanh #HealingJourney
#foryoupage #deeyalle
apasi 😹 #MLBB10TH #ALLINMLBB
#fypシ゚ #foryou #fouryoupage #viewsproblem #unfrezzmyaccount
#iPhoneWallpaper #AestheticWallpaper #WallpaperTok #iPhoneAesthetic #4KWallpaper
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy