@tesfa.neda: #tesfareview

TESFA
TESFA
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 October 2026 07:14:26 GMT
84133
9853
220
495

Music

Download

Comments

cantona4786
ጣቀረስ meme :
ዜናም ጀመርሽ
2026-10-30 08:02:55
166
enegele6
ኮካ :
ምንም አይገርምም መከላከያ በገፍ ሰው እሚገልበት ሰዓት ነው 200 ሰው በአንድ ጉድጓድ ሲቀበር ዝም ነው ያልክ ህግ ከሞተ 10 ዓመት ሁኖታል ገዳይ መንግስት
2026-10-30 08:30:24
45
maya5929
Maya :
በጣም ነው ያዘንኩት ያን ሁሉ ህመም ተሸክሞ 😭
2026-10-30 08:18:28
110
hikma.demse
ደሃብ :
ወይኔ ከህመሙ ሲድን በሉት እኔ አፈር ልብላ ወንድሜ ወይኔ ወንድሜ😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 08:36:46
22
meskerdamena
Md promotion :
Nifese yemar [Teary eyed]
2026-10-30 09:08:31
0
buruk699
Biruk :
ሀገር በገጠር ዱርዬ እስከተመራ ድረስ ገና ብዙ ሰው ያልቃል😭😭😭
2026-10-30 09:50:42
7
decentman45
Surafel Demeke (Mr.Putin) :
የስጋ ዋጋ ይቀንስ
2026-10-30 08:22:12
7
americh.warkun
Americh Warkun :
n͟f͟s͟ y͟m͟a͟r͟ y͟s͟a͟z͟n͟a͟l͟
2026-10-30 09:00:55
0
sun.shaine84
ላ ታሕዘን :
[Crying][Crying][Crying][Crying] ያማል
2026-10-30 09:16:15
0
amsale.zinabu
Amsale zinabu :
ስለ አርሲ እስኪ የሆነ ነገር በል ተስፋ
2026-10-30 09:46:10
6
user99124679962687
ዘ,maryam🥰21🙏💞 6 :
😭😭😭 lemn gn nefsh ymar wendme
2026-10-30 09:30:34
0
user54065083877154
ቡራ 💚💚💚ከመገር :
ዋቤ ላይ የተገደሉም 3 ልጆች ድምፅ እንሁን 3ቱም የአይሱዚ ሹፌሮች ናቸው ከአ.አ ወደ ገጠር የሸቀጥ እቃ ጭኖ ሲገቡ ነው ዋቤ ላይ የተገደሉት ሁለቱ የጉመር ልጆች ሲሆኑ አንዱ ደሞ እኖር ኤነር ወረዳ መገር ወይራ ናቸው ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 09:39:39
4
fasika5661
Fasika :
ነፍስ ይማር እሱስ ወደአምላኩ ነው የሄደው ይብላኝ ለገዳዩ ነፍስክ በሰላም ትረፍ ወንድሜ
2026-10-30 08:21:46
6
netsanet098
Netsanet :
በጣም ያሳዝናል ማርያምን ከፈጣሪ ህመም ሲያገግም በሰው እጅ ይሙት😥😥😥
2026-10-30 08:43:48
4
rahelfantu13
Rahel Fantu❤ :
ያሳዝናል በወጣትነት መቀጠፍ😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ከቸሩ መድኃኒአለም ያግኝ😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፋት🙏😭
2026-10-30 08:55:38
4
abesolome.tewodro
Abesolome Tewodrose :
we lived in a failed apprtied racist state This is a proven fact There are various scientific objects parameters
2026-10-30 08:48:49
2
alemayehudisasawodajo
𝔸𝕃𝔼𝕏 𝔻𝕀𝕊𝔸𝕊𝔸,የታሜ ወንድም :
ነፍስ ይማር 😭🙏😭🙏😭🙏
2026-10-30 09:45:11
2
sebleki
seble :
እውነት ነው በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 09:08:32
2
huda_yedriba
Huda huda :
ከዛ ሁሉ ፈተና በኋላ የኔ ጌታ😭😭😭😭
2026-10-30 08:13:57
23
besfat.wedajo
✟⓬ ሚካኤልን 👏✝ :
ክብር ለሾፌሮች
2026-10-30 07:17:14
2
user3427095102801
ግርማነሽ በረካ :
ነብስ ይማር😭😭😭
2026-10-30 09:45:05
1
gen55123
G :
ተስፋ ሪቪው ወድምህ ነው ድምፅህም መልክህም
2026-10-30 09:03:55
2
why.369
ፍቅር 🇨🇦 :
ፍትህ ሳይሆን ነብስ ይማር ማለት ይበቃል
2026-10-30 10:04:37
1
raki2380
raki :
ወይኔነብሱንይማር😳😳😳😳😳😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 08:52:40
2
user8884622724967
user8884622724967 :
አንተም ተጠንቀቅ አደራ
2026-10-30 08:29:35
2
To see more videos from user @tesfa.neda, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About