@nikatdaily1: ማልቀስ እንኳ ክልክል የሆነበት አስገራሚ ዘመን። 😔 በሀዘን ላይ ሀዘን... በቅርቡ በአርሲ በንጹሀን ላይ የደረሰው መከራ ሳያንስ፣ ሀዘን የተቀመጡና አስከሬን ያነሱ ወገኖቻችን 'መረጃ አውጥታችኋል' በሚል መታሰራቸውን ዋዜማና አዲስ ስታንዳርድ ዘግበዋል። ወገን በብዙ ሺህ የሚቆጠር እየተሰደደ፣ ሚዲያዎች ግን ሌላ አለም ላይ ናቸው። ለመሆኑ የህግ የበላይነት የሚከበረው መቼ ነው? ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ። 👇 #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Arsi #Wazema #AddisStandard
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Friday 30 October 2026 09:08:41 GMT
Music
Download
Comments
esayiyas1221 :
justic for Arsiy [Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-30 14:13:31
0
Addis :
ፍትሕ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን
አርሲ ትጣራለች😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 12:33:44
7
ሐበሻዊት 🌺 :
ምን እንላለን ትክክል ነክ
2026-10-30 11:21:51
7
☦️abusha🥀ye☦️23 :
ፍትህ ምንም ሳያውቁ በጀርባ በጥይት ለሚመቱት😭😭😭የታጠቀስ የታጠቀ ነወ መቼም 😭😭😭😭
2026-10-30 09:12:25
3
አብርሽ 16 :
መግስት ስትል ለመሆኑ መግስት አለ
2026-10-30 15:28:14
0
Zemed Wkiros :
ፍትሁ እጃችን ላይ ነው ያለው ይሄን መቀበል ካልቻልን ገና እናለቅሳለን
2026-10-30 15:31:41
0
Mihirat :
መንግስት ምንድ ነው?
2026-10-30 11:45:32
2
Tsehawnesh :
ፍትሕ ለኣረሲ
2026-10-30 15:17:00
0
Misrak :
@ አርሲ ትጣራለች አርሲ አርሲ ትጣራለች
2026-10-30 11:48:06
1
hamelmal haddis :
ስራዉን የሰራዉ መንግስት ነዉ ።
2026-10-30 13:31:42
1
@Hono Liyew33 :
ewnet nw
2026-10-30 10:16:07
1
user991796415487 :
ይግባኝ ለመዳንለም
2026-10-30 13:33:44
1
user5853192307235 :
2026-10-30 15:09:36
0
hiwot endewaza :
መፍትሄነዉ
2026-10-30 15:21:04
0
burngerl :
@ፍትህለአርሲ
2026-10-30 15:07:41
0
yeshiwork.Alemayehu :
እኛም ክፉ ሰለሆንን እግዚያብሔር ፊቱን አዙሮብናል ብንፀሊ ኑሮ ቢያንሰ ለገዳዪም ልቦና ይሰጥ ነበር አሁን ግን ሰውን ሰው እየበላው አይናችን እያየ አያይም ጆሮአቾን እሰማ አይሰማም ደንዝዘናል
2026-10-30 12:21:31
1
🙏🙏ህዝቅያዝ❤️💛💚 :
የት እንኑር ቆይ😳
2026-10-30 09:14:46
1
Natiman :
ፍትሕ
2026-10-30 09:16:48
1
Biruk🇨🇬 :
2026-10-30 14:55:12
0
ደግ ደጉን አሳየን :
እውነት ነው
2026-10-30 14:31:12
0
@@sol get :
feteh ke godel koye eko wendema
2026-10-30 15:37:28
0
abebawu :
ተው እንግድ
2026-10-30 15:04:41
0
My Life is Love :
እንደዚህ ሰውዬ ጀግና አለ እንዴ
2026-10-30 14:45:59
0
Maza Ma :
egizaber yifiradilin esiza enidaqimachin enitagalalan
2026-10-30 15:05:01
0
Josi ❤️❤️❤️27 :
ምን መንግስት አለ
ይኸው 8 ዓመት ሞላን መንግስት አልባ ከሆን።
2026-10-30 09:28:04
0
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.