@tedoreal: ወዳጄ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭🙏

Tedo
Tedo
Open In TikTok:
Region: US
Friday 30 October 2026 09:36:54 GMT
278461
48047
1160
1532

Music

Download

Comments

kidistgetachew895
kidG895 :
RIP so sad artist anteneh and remaning ethiopian ethics kidnap and kill by others
2026-10-30 14:56:53
3
ephremsolomon8
Ę P 🇭 🇷 🇪 🇲 -🇸 🇴 🇱8 Fሬም :
RIP, my Childhood friend (Sabom) 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
2026-10-30 09:57:44
73
buruk699
Biruk :
ሀገር በገጠር ዱርዬ እስከተመራ ድረስ ገና ብዙ ሰው ያልቃል😭😭😭
2026-10-30 09:50:15
1991
tigist__19
𝙩𝙞𝙩𝙞🦋🧸🍫 :
የሆነ ጊዜ ተደጋጋሚ ዛቻ እየደረሰብኝ ነው ብሎ ተናግሮ ነበረኮ 💔🥺
2026-10-30 10:42:08
781
hafizasid7
hafiza_97🍋🍋🍋🍋🍋 :
ቆይ ተሽሎታል አልተባለም እንዴ🥺
2026-10-30 10:02:47
192
madina.madina386
➾ብር💸🤭ነው🎊ዘመደ🤷‍♀️☪️🇪🇹 :
አየሞት ክፍቱ 🥺💔
2026-10-30 11:47:49
75
ethiopiaethidfy78j
emuti🐝🐝🐝🐝🐝 :
ማነው የሞተው ሁለቱንም እወዳቸዋለው
2026-10-30 11:42:01
19
joshuazemene
Josh :
ሀገሪቷ በዱሪየ ተከባለች😭😭😭😭
2026-10-30 10:43:20
175
user1360774886077
የድንግል ልጅ :
ኸረ በፈጣሪ ተውት ይኑርበት
2026-10-30 12:39:53
5
qun.feyequn
የፀያይሞች እሪከርደር :
ታሪኩን ሲናገር አልቅሸ ተሻለኝ ሲል ተደሰትኩ በድንገት ሞት የአላህ ያሳዝናል በጣም 🥺🥺🥺
2026-10-30 10:44:13
24
hirutgashaw5
hirut gashaw :
ልጁ ሀይለኛ ጠላቶች ያሉት ይመስለኛል 😳 ከህመሙ በመከራ አገግሞ ቆሞ ሲሄድ አሳደው ገደሉት 😳😳😳 እግዚአብሔር ይፍረድለት😳😳😳
2026-10-30 15:02:46
27
work.ye
it's me ወርቅ🦋💃 :
አልቅሶ መቅበር አዲሳችን አደለም በል ደና ሁን ነፍስህን ይማረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 11:21:40
64
charlie_nova2
Nova_ሸገር :
አይ ኢትዮጵያ ሀገራችን
2026-10-30 10:08:36
40
donttouchme761
don't touch me🇪🇹 :
በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ወንድሜ 😥ነፍሱ በሰላም ትረፍ 😥
2026-10-30 09:46:50
80
maste.yem
Maste 16🥭🌎🔥 :
ማለት መቼ ሞተ😢😭
2026-10-30 12:09:51
12
tewodros183
Tewodros183tedy :
ህግ የሌለበት ሀገር😭😭😭😭😭😭?!
2026-10-30 09:54:09
77
blennnnn_kalo
ውቤ የጌታ ልጅ👑🔥 :
በቃ አርጅቶ መሞት ቀረ😭ነብስ ይማር😭😭
2026-10-30 15:29:35
7
fnchit
fnchit :
አርቲስቶቻችን ሳይኖሩ እየሞቱብን ነው
2026-10-30 11:38:09
7
misganahabesha
M_Habesha...19✅ :
በእናታችሁ እራሳችሁን ጠብቁ አርቲስቶቻችን እያለቁ ነዉ ነብስህን ይማርልን[Crying][Crying]
2026-10-30 11:14:19
7
elham56784
💝 ኢልሀም💝 :
ወይኔ ባላቅህ ብየ ተመኝሁ የኔ መልካም ወንድም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 10:30:18
8
habtshmy
@ሀብትሽ የአዙ 💕የተክልየ ወዳጅ :
ውይ አንትየ ነፍስህን ይማረው 😭😭😭
2026-10-30 10:50:50
9
bezina218
Bezina💫🍇 :
ነብስ ይማር 🥺😥
2026-10-30 10:14:54
6
negsti6
@nige26 :
አንትዬ የኔ ልበ ቀና ማመን ነው ያቃተኝ 😭😭
2026-10-30 11:21:03
7
yordiyo27
sinu fiker :
ነፍስ ይማር
2026-10-30 18:10:51
1
To see more videos from user @tedoreal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About