@menkorersubcity: #creatorsearchinsights #tiktokappupdate2026 በደብረ ማርቆስ ከተማ በG+0 የመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው! በደብረ ማርቆስ ከተማ በG+0 የመኖሪያ ቤት ለመደራጀት የምትፈልጉ ነዋሪዎች በሙሉ፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መደራጀት እንደምትችሉ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሕብረት ሥራ ማህበራት ጽሕፈት ቤት አሳውቋል። ስለሆነም በG+0 የቤት ልማት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ነዋሪዎች የተቀመጡትን መስፈርቶች በማሟላት በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ ጽሕፈት ቤቱ ጥሪ አቅርቧል። 🕊ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም🕊 #DEBREMARKOSCITYPROSPERITYPARTY "የጣና ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን" •~•~• #መንቆረር_ክፍለ_ከተማ ለመወዳጀት ፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=61575606460643 ቲክቶክ👇 https://vm.tiktok.com/ZS9UfqbGBTFaD-Jwaz9/
menkorer subcity PP Page
Region: ET
Friday 30 October 2026 10:38:09 GMT
Music
Download
Comments
ቀጀላ ✅ :
ባህርዳር 220,000 ነው የከፍሉ ግን ማርቆስ 300,000 ከምን አግባብ ነው እ
2026-10-31 09:27:18
1
user5882815877607 :
የመምህራን በክልሉ ሁለት አመት የሠራ የሚለውስ
2026-11-01 01:54:01
0
Mekuria Kassa :
ፈጣሪ ይመስገን የሳማዩን ቤቴን አሳምርልኝ በምድርስ ቤት እንደማይኖረኝ አሁን አረጋገጥኩ
2026-11-01 07:56:21
0
የተዳፈነ እሳት :
300000 ከየት አመጣለው ይች ምድር የጉልበተኞች የባለሥልጣናች ናት እኛ ድሆች መቀበሪያ ትንሽ አፈር ብናገኝ ነው
2026-10-31 06:38:00
0
H S :
ለብልፅግና ብቻ ነው ? ቤት የሚያስፈልገው? ጎበዞች ናችሁ ብልፅግና ያልሆነ ቤት አያስፈልገውም
2026-10-31 00:13:51
0
Abreham 2121 :
🥰🥰🥰
2026-10-31 10:51:39
0
zeleke :
😁😁😁
2026-10-31 16:34:35
0
To see more videos from user @menkorersubcity, please go to the Tikwm
homepage.