@africa24official: 🌍 “ዜና እረፍት” የፊልም ተዋናይ አንተነህ ተኸርቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ❗️ 🕊️ Africa 24 - አፍሪካ 24 ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል። 🌍 የAfrica 24 - አፍሪካ 24 ቤተሰብ ይሁኑ❗️ 🔗 https://linktr.ee/africa24official #ethiopia #habesha #eritrea #rip #africa24official
Africa 24 - አፍሪካ 24
Region: ET
Friday 30 October 2026 10:42:39 GMT
Music
Download
Comments
kalu eska :
እንኳንም እናትህ ቀደመች😭😭😭😭😭
2026-10-30 11:54:30
321
yo_ቶር_10💫 :
ገዳዮች የምታበላሹትን ነገር አያችሁ 🥺
2026-10-30 11:42:05
211
💫ሩሓማⓂ️💫🙏 :
ወዮ ለገዳዮች ስንት አመት ትኖሩ ይሆን የሰው ነፍስ አጥፍታቹህ 😢😢😢😢
2026-10-30 11:41:36
137
@መንገደኛ ነኝ ጥሪ ያአለብኝ🏃🏃🏃 :
እባካቹ ድምፅ እኑለት የዚ ልጅ ደም የሁላችንም ቤት ያኳኳል ታዋቂ ሰዎች እባካቹ😢😭😭😭
2026-10-30 11:45:50
70
saron mulu :
እንካንም ቀደመችህ የልጅን ሀዘን ማየት ከባድ ነው ነፍስ ይማር😭😭😭
2026-10-30 11:25:47
54
shewit831 :
ገዳዬቹ ለህግ መቅረብ አለባቸው።
2026-10-30 11:23:41
62
Nabsee🫰❤️ :
gen lemen
2026-10-30 13:22:00
0
έλεος :
እንዴት ሊቅ ሀገር ነው - ዕውቀት የለመደ
ለስጋ ይጮኻል - ሰው እየታረደ !
2026-10-30 13:42:21
23
lemlem mekonen :
ወይኔ የኔጌታ እንዴት እንዳሳዘነኝ እመቤቴን
2026-10-30 11:15:47
41
ሳምራዊት ጓል ዓድዋ ❤️🧡💊💊 :
ወይኔ ገዳይ ግን የት ይሆን መግቢያህ 😭😭😭😭 መንግስ የሌላት ሀገር ህግ የፈረሰባት ሀገር እቺን ትመስላለች
2026-10-30 13:25:16
12
Edu :
ታግለን ማናሸንፈው ቀን አለ😭😭😭😭
2026-10-30 11:21:27
46
meንገደኛ🚶♂️ :
እኔን😭ነፍስህ በአጸደ ገነት ያኑርልን።
2026-10-30 11:24:21
18
buzita2019 :
beyesusi sim🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 14:38:55
0
Almaz Beyene :
[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]ወይኔ
2026-10-30 13:42:00
0
helu ye giworgs lij :
ቆይ ቤተሰብ ማረጉ ላይ የሰራው አርቲስት አይደል እንዴ
2026-10-30 13:33:19
4
DV 2027 :
የተከፋ የተደፋ ሚባው እውነት ነው ለካ.........እህህህህህህ አሳዘንከኝ
2026-10-30 11:31:48
12
Sara 🤍 :
fetari yifared 😭😭😭😭
2026-10-30 14:03:54
0
grace :
በየሡሰ ሥም ሠው ግን ከምር የእውነት ፊቱን ወደጌታ ማዞር ግዴታው ነው
2026-10-30 13:57:00
3
H T :
አንኩዋን ቀደሙ ጌታ ሆይ 😭😭
2026-10-30 14:03:13
2
Marta 💚💛❤🐝⚡️ :
ተፍ ተፍ ብሎ ብቻውን ታግሎ ያሸነፈ ልጅ ቀጩት💔😭
2026-10-30 12:50:48
4
ማርያም ማርያም :
እረ የዛሬዉን ቀን ከሚያዩ ተገላገሉ. ነፍስ ይማር ወንድሜ
2026-10-30 11:39:34
5
aldoer :
😭😭😭😭😭😭ayyyy swe kentu btam ysznal,rip
2026-10-30 13:03:29
0
Yene 12 19 gojjamewa የድንግል ልጅ :
እንኳንም እናትህ አላየችህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-30 13:11:05
2
Tegest :
እናትህ የሉም ይሄን መከራ እንኳን አላዪ ኡፍ😭😭😭😭😭
2026-10-30 11:38:22
4
ስትኖር ተስፍህን በእግዚያብሄር አድርግ🙏 :
ይች ሀገር
2026-10-30 11:57:32
2
To see more videos from user @africa24official, please go to the Tikwm
homepage.