@bbcnewsamharic: በአማራ ክልል የተፈናቃይ መጠለያ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 18 ሰዎች ሲገደሉ ከ30 በላይ ሰዎች ቆሰሉ። በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ከኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በተጠለሉበት 'ጃሪ ቁጥር 2' የተፈናቃዮች ካምፕ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት "ሕጻናት እና ነፍሰ ጡር ሴቶችን ጨምሮ" 18 ሰዎች መገደላቸውን ሦስት የካምፑ ነዋሪዎች እና የሆስፒታል ምንጭ ለቢቢሲ ተናገሩ። #bbcnews #bbcnewsamharic #bbc #ethiopia
BBC News Amharic
Region: KE
Friday 30 October 2026 12:43:35 GMT
Music
Download
Comments
way gize :
ጎንደር ታመሰግናለች😭
2026-10-30 13:34:54
51
ለዕዉነት እንጂ ለይሉይታ አትኑር👈💖💖 :
yasaznal
2026-10-30 23:07:57
0
Edilawit dire :
አይ መግስት እንዴት ከወለጋ ወጡ እዴት ሳገላቸው አመለጡኝ ብሎ ነው እኮ
2026-10-30 13:24:17
464
mh7 :
please BBC Amharic report it in English so that the international community can hear it. please your network have weight.
2026-10-30 17:39:00
7
user5847076058160hna :
የክልሉ መንግስት መረጃም አይሰጥ ጭራሽ አይ ጊዜ 😭😭😭
2026-10-30 13:01:12
182
"Bibo" ዘረ አሳምነው ፅጌ አምሀራ " :
18 ብቻ አደለም የሞቱት ከ ሀምሳ በላይ ናቸው እኔ እዛው አከባቢ ኖሪ ነኝ
2026-10-30 14:11:57
144
Haile " G" :
abiy is killer
2026-10-30 17:41:35
11
q :
ወይ አብይ ፈጀን
2026-10-30 13:45:01
51
Abdellah :
ይህ ነው ብልፅግና ማለት የማታቁ እወቁት
2026-10-30 18:17:23
22
Abd :
ይህ መንግስት ሳይሄንአሽባሪ ዘረኛው የብልጽግና ወንጀል ነው
2026-10-30 22:13:25
1
መኖር ብዙ ያሳያል :
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂዉ ንፁሀንን እና ተቋማትን እንደምሽግ እሚጠቀመዉ አካልነዉ😭😭
2026-10-30 14:14:35
8
Habib :
ይገርማል ውይይይይ አላህ ይድረስልን
2026-10-30 22:31:43
1
JEMAL YIMER :
ከዚህ በኋላ መንግስ አለን ለማለት ይከብዳል
2026-10-30 17:39:12
9
SamAsAl :
የድሮን ጥቃት መሆኑን ነዋሪዎቹ በምን አወቁ? የመንግስት ድሮን መሆኑንስ እንዴት ታወቀ??
2026-10-30 13:41:12
19
𝑱𝒆𝒕𝒕𝒊𝒔𝒉𝒂💥𝑺𝒊𝒓𝒌𝒂𝒂 :
Gena new
2026-10-30 14:04:19
3
ae y27 :
ይቺ ሀገር በዚህ ሰዓት
መንግስት የላትም
የሃይማኖት ተቋም የላትም
የሀገር ሽማግሌ እና አስታራቂ የላትም 😭
2026-10-30 13:44:34
19
seid ወሎ :
ፋኖን መዋጋት ሲያቅተው ንፁሃንን ገደለ የተረገ መንግስት
2026-10-30 15:37:57
7
king :
ጉድ በሉ ወንጀለኛ መንግስት
2026-10-30 15:07:58
7
L የተዋህዶ ልጅ :
አለም ግን ለንፁሀን/ለድሀ / ሞት ከዜና ባለፈ ምን መፍትሄ አለው? ከፈጣሪያቸው ውጭስ ማን ይራራላቸዋል እግዚአብሔር የድሀውን እንባ ይቀበል🙏😭😭😭😭
2026-10-30 13:56:43
5
Nur❣️ :
መንግሥት ሆንብሎነውኮ
2026-10-30 13:41:57
7
የኔታ ገመቹ :
መቼም ታጣቂወች የመንግስትን ስም ለማጥፋት ሊያደርጉት ይችላሉ እንጂ መንግስት መቼም አላበደም ኢሄን የሚያደርገው የፖለቲካም ትርፍም የለው ኢሄን ማድረጉ።
2026-10-30 15:46:43
1
ደግነት ለራስ ነው💖💖💖 :
እውነት ለመናገር ታጣቂዎች አብረው መሽገውበት ከሆነ ጥፋተኛዎቹ መንግስትም ታጣቂዎችም ሁለቱም መጠየቅ አለባቸው😭😭😭
2026-10-30 14:21:12
3
tina :
ረሀብና ብርዱ አልበቃ ብሎአቸው ጭራሽ ድሮን😭😭💔
2026-10-30 14:55:11
1
Eru Love :
ለራሱ ህዝብ መጨፍጨፍያ ኣይደል መሳርያ አየገዛ ያለ
2026-10-30 15:27:59
3
G8🧡🏃♂️ :
ያማል በጣም😭😭😭
2026-10-30 20:12:30
2
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm
homepage.