@music90gereba: ይህ ፎቶ ብዙዎቻችሁን ወደ ኋላ በጊዜ የሚመልስ የታሪክ ማስታወሻ ነው። በ2005 ዓ.ም በገርባ ከተማ በተፈጠረው የሃይማኖት እረብሻ ወቅት፣ ህዝባዊ ውይይት እንዳለ ተነግሮን በትምህርት ቤቱ ተሰብስበን የነበረበት ወቅት ነበር። ያኔ የተነሱት እነዚህ ፎቶዎች ዛሬ የብዙዎቻችንን ያለፈ ጊዜ፣ የወጣትነት ዘመንና የማይረሱ ትዝታዎች ያስታውሱናል። ዛሬ ከእነዚህ መካከል በህይወት የሌሉም አሉ። አላህ የሞቱትን ሁሉ ይማራቸው፣ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው። ለቤተሰቦቻቸውም አላህ ሶብሩን ይስጣቸዉ 🤲 ይህን ፎቶ የምታውቁት ወይም በዚያን ወቅት ከነበራችሁ ሰዎች መካከል ያላችሁ በኮሜንት ላይ ትዝታችሁን አጋሩን። ዛሬም በህይወት ያሉትን እናስታውስ፣ ያለፉትንም በዱዓ እናስብ። ❤️ #ሙስሊም #ገርባ_ከተማ #ትዝታ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

የገርባዉ_ትዝታ 👌❤
የገርባዉ_ትዝታ 👌❤
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 October 2026 13:00:19 GMT
1400
113
8
9

Music

Download

Comments

abdu.seid3066
Abdu Seid :
🙏በአላህ ፎቶ ያለው ካለ
2026-10-30 15:26:24
2
user4767771145109
Ene maal osri usra :
yaelahi enbaye meta
2026-10-30 13:49:07
1
ayunihadis
የማዶዉ :
2026-10-30 14:26:03
1
usman.mohammed89
ኡስማን ነኝ ከወሎ :
ተሁሉም ነገር የሚያሳዝነኝ በዛንግዜ የነበረኝ ኢማን አሁን ላይ እእእ
2026-10-30 19:57:31
0
sumi16088
امت الكريم :
amin yane ye 5 amet lij negn gn astawsalehu
2026-10-30 13:08:50
1
nuruahmedadem
nuru ahmed 👑👑 💫 :
2026-10-30 14:15:53
1
hawa.geshu
Hawa Geshu :
🥰🥰🥰
2026-10-30 15:21:55
1
ridwanali304
gorems :
🥰🥰🥰
2026-10-30 13:51:52
1
To see more videos from user @music90gereba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About