@abuki2577: #ሳውዲ_አረቢያ_

abuki media
abuki media
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 30 October 2026 15:13:22 GMT
59614
2655
150
617

Music

Download

Comments

tigray1219
tigray models🇪🇹🇨🇭444 :
ለመምጣት ቲኬት ብቻ ለቀራቸዉስ መልሱልኝ በፈጠራቹ
2026-10-30 15:50:01
5
eysussssss
የህወቴ ምንጭ እዬሱስ ነው :
እኔ ሰሞኑን ሄጄ ልመለስ ነው 2ወር መምጠት ይቸለል ወይስ አይቸልም እበከቹ ምተቁት ንገሩኝ🙏
2026-10-30 16:18:03
4
m2039741
👑💫Queen💞 :
ወደሀገሬ መግባት ብቻ እዳይከለልል
2026-10-30 16:37:37
5
.1264540
ads✝️ :
እውነታው
2026-10-30 16:16:19
10
fatuma4831
fatuma 👑 :
እህቴኮ ኢባሲ አሻራ ልሰጥ ሄዳነበር በስት መከራ 😭😭😭
2026-10-30 15:25:52
9
jemborena48
JEM🇪🇹🇪🇹 :
አረ ውሸትን ተከትላቹሁ የለለ ወሬ አታውሩ እባካቹሁ
2026-10-30 15:52:29
1
seidoumer0105
☝ seid oumer ❤ :
አቡኪ አረ መልስልኝ ከ ሳኡዲ ወደ ኢትዮ ክፍት ነወይ አረ ንገሩኝ
2026-10-30 17:01:32
0
rita.emu.fathie
ያጣ ወዳጅ የለው :
አንዱ ተዘግቷል ይላል አንዱ አለ ይላል ማንን እንመን
2026-10-30 19:31:18
2
habebafayamo
በፍራኮት 💪እንሸ አለህ🔓🔓💰 :
እሺ ከሰኡዲ ወደ ኢትዮ ለመሄድም ዝግ ነው እሉነው እውነት ነው በነትክ አትለፈኝ
2026-10-30 15:47:28
1
ummer.tabukii
የተቡኩ :
የኔ ሰውዬ ተዘግቷል ብሏል
2026-10-30 17:03:48
1
e...yabatekebet
❤Ⓨ♾️Ⓔ❤የሀይቋ :
ኧረ ተው አታሰጨንቁኝ በረራ ነው ወድሜ የቀረው🥺
2026-10-30 17:46:14
0
alex....a4
ቢራብሮ :
ኣረ ውዶቼ ሁሉም ጨርሶ ትኬት እየጠበቁ እያሉስ ንገሩኝ
2026-10-30 16:50:07
0
selamgetu37
Selam :
አቦ በቃ ሌላ አጀዳ ፈልግ አታወዛግበን😳😳😳
2026-10-30 20:28:27
1
meski967
M ❤️ዝምታ የአዋቂወች መልስ ናት ✅ :
አሻራ የሰጡትስ ?
2026-10-30 15:52:46
0
ethiopiayefkrhager
ابن النجاشي Ebnu AnjASHI :
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته ወንድሜ ነሩ ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ስትገባ ግን አሠላሙ አለይኩም ብለህ በትገባ
2026-10-30 17:23:02
1
genet.sisay48
ሁሉ በእግዚአብሔር ሆነ 💯 :
ወደ ኢትዮጵያ መግባት ይቻላል ከሳውዲ 😭😭😭
2026-10-30 19:02:17
1
abdi.abdu364
man :
abu tenkiyou[Heartwarming]
2026-10-30 15:18:40
1
user6925476310342
❤የኔን.ለኔ.ተውት❤ :
በሰላምነውጠፍተህነበርወድማችን??
2026-10-30 15:31:13
1
sud.and
teyba ፍቅር 🇪🇹 :
ደሞዝ ይጨመራል አላሉም 😂😂
2026-10-30 22:37:55
0
mmhh1367
𝑚𝑒𝑠𝑖❥23☦️ :
ዉሸት ነው በሉኝ🥺🥺😥
2026-10-30 21:55:45
0
hayat123033
ሁሉን ታዛቢ🤔🤔 :
ባስቦርት ካለቀ ወደ ሀገር መግባት ይቻላል ውይ እባክህ መልስልኝ
2026-10-31 03:45:11
0
mikdesayalew
መቅደስ አያሌው :
::🇵🇷🇵🇷  በህይወቴ አንድ ነገር ገጠመኝ ልንገራችሁማ ከእለታት አንድ ቀን በሆነ አጋጣሚ የሆነ ችግር ምክንያት ከቢሮ መስሪያቤት በማላውቀው ጉዳይ የስራ እገዳ ይመጣብኛል የታገደድኩም 1 ወር ነገሩ እስኪጣራ ድረስ ተብሎ ከጊዜ በኋላ ቀኑ ደርሶ ነገሮችን ለማጣራት ወደ መስራቤት ስመለስ ነገሮች ወዳልነበሩ ሁነው ነበር ያግኘኋቸው ከስራ እስከመጨረሻው እንደማልመለስ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበልኝ በመጨረሻም የማደርገው ሁሉ ጨነቀኝ አንድ የልብ ጎደኛ አለኝ እሱንም ለእሱም ያለውን ነገር ደውየ አማከርኩት በመጨረሻም እንድረጋጋ ነገረኝ ያው እሱም ለኔ ብሎ ከአለበት አገር ድረስ አቋርጦ መጣ ነገሮችን በተለዬ  ለማስተካከል ሞከርን አልሆነም በመጨረሻም ወደ አንድ ቦታ ይዞኝ ሊሄድ አማከረኝ እኔም ያለሁበት ሁኔታ ጨንቆኝ ስለነበር የደስታ ስሜት ተሰማኝ አንድ አባት አሉ ወደ እነሱ ይዞኝ ሄደ ያለውን ችግር ሁሉ ለአባታችን ነገርኳቸው ነገሩ እንዲህ ነው እንደሚያስተካክሉት ነገሩኝ እኔም ማድረግ ያለብኝን ሁሉ አደረኩኝ ከግዚያት በኋላ ከመስራቤታችን ስልክ ተደውሎ እንድገኝ ነገሩኝ እኔም በተባልኩት ቀናት ቀርቤ ምን አዲስ ነገር እንዳለ ሳማክር ወደ ስራየ መመለስ እንዳለብኝ ሲነገረኝ ማመን አቃተኝ ልቤ በደስታ ሞላ ስራዬንም ተመልሼ መስራት ጀመርኩኝ ሲቀጥል ለነዚያ ትልቅ አባት ደውየ ደስታየን አበሰርኩ አይዞሽ በርታ በይ ብለውኝ ሌላኛውን እድል እንድሞክር ነገሩኝ የተባልኩትንም የውጭ ፕሮሰስ ሞልቸ ቀናቶችን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደተባለውም ከሁለት ቀን በፊት የሆነ ህልም አሳየኝ እኔም ባየሁት ነገር ተገርሜ ስለነበር መልሼ ወደነዚያ አባት ደወልኩኝ እኔም ያሳየኝን ነገር ነገርኳቸው እሳቸውም ጥሩ ነገር እንደሚገጥመኝ ነገሩኝ እኔም በደስታ ብዛት ልቤ በፍጥነት መምታት ጀመረ ለጓደኛየም ደውየ ስነግረው በጣም ተደሰተ ቀኑም ደርሶ ነገሮችን ለመስማት ጓጉቻለሁ ሆኖም ከቀኑ 5 ሰአት አካባቢ አዲስ የማላውቀው ስለክ ተደወለልኝ ስልኩንም እንዳነሳሁት ደንበኛችን የውጭ ፕሮሰስ በኛ በኩል ሞልተው ነበር አሉኝ አዎ አልኩኝ እንኳን ደስ አለዎት የሞከሩት ፕሮሰስ ተሳክቷል አሉኝ ደስታየ እጥፍ ሆነ ቤቱ በደስታ ሞላ ለዚህም ያበቁኝን አባታችንን ደውየ እንደተሳ ነገርኳቸው እሳቸውም በጣም ደስ እንዳላቸው ነገሩኝ እኔም ለአባታችን የሆነ ነገር አደረኩኝ ፕሮሰሱንም ጨርሼ አሁን በአሜሪካ እየኖርኩ እገኛለሁ ለዚህም ያበቃኝ ምስጋና ይግባው እኒህንም አባት ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ ————————————————————…………………………………………………………………………………….”””””””””””””””””””””” ““”””””””””””””””””””””” ስልካ 09_27_85_06_33_በ$ኢሞም በዋሳብም  ደ;ው@ላ;ችሁ  አማክ”ሯቸው የእሳቸው መገኛም ቤንሻንጎል ቡለን ወረዳ ወረዳ ውስጥ ይገኛሉ አማክሯቸው እኔን የሰማ ፈጣሪ እናተንም ይስማችሁ🙏oo
2026-10-31 03:47:27
0
jemalabate7
Jemal Abate :
ሰውየ እስኪ አረጋጋው ምን ሆነህ ነው?
2026-10-31 01:48:17
0
sari02851
sari :
ተዘግቶል
2026-10-31 01:20:20
0
loik097
❤️بنت ادريس❤️ :
የኔም መዳም እህቷ ልታመጣ ነበረ ተዘግቷል ብላኛለች ትናትና
2026-10-30 15:41:53
0
To see more videos from user @abuki2577, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About