@zomalali1: በትላንትናው እለት ምሽት በወልቂጤ ዙሪያ አራት አሽከርካሪዎች ተገድለዋል ከእነዚህ ሾፌሮች ውስጥ አንዱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ነው። አርቲስቱ ህይወቱን የሚያስተዳድረው ባለችው የኮሮላ መኪና ራሱ እያሽከረከረ ኮንትራት በመስራት ነበር።፤ ትላንት ምሽት ከጅማ አንድ ደንበኛ መጥታ ወደ ሰባት ቤት ሊያደርሳት ብሎ ጎማ ለማሰራት ወደ ወልቂጤ ዙሪያ ወደሚገኙ የጎሚስታ አገልግሎት ቦታዎች በሄደበት አጋጣሚ ነው የተገደለው። በአሽከርካሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ አውግዙ ፣ ድምፃችን አሰሙ ፣ በደላችን አሳዩ ፣ መታፈናችን አስተጋቡ ፣ፍትህን ጠይቁ ፣ እያሳለፍን ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ አንፀባርቁ ብንልም ብዛት ያላቸው የሀገሪቱ ሚዲያዎች ጀርባቸውን ሰጥተውናል ሲል የሾፌሮች አንደበት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ዛሬ የተገደለው ሾፌር ሆኖ ነው ህይወቱን ይመራባት ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ራሱ እያሽከረከረ ይሰራባት የነበረች መኪና ይዞ ነው። ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን ። ነብሳቸውን ይማርልን #RIP
Zoma Lali♎️
Region: ET
Friday 30 October 2026 16:06:41 GMT
Music
Download
Comments
Ruta :
ነፍስ ይማር😭 ወንድሜ
2026-10-30 16:26:56
2
Zoma Lali♎️ :
በትላንትናው እለት ምሽት በወልቂጤ ዙሪያ አራት አሽከርካሪዎች ተገድለዋል ከእነዚህ ሾፌሮች ውስጥ አንዱ አርቲስት አንተነህ ተኸርቁ ነው።
አርቲስቱ ህይወቱን የሚያስተዳድረው ባለችው የኮሮላ መኪና ራሱ እያሽከረከረ ኮንትራት በመስራት ነበር።፤ ትላንት ምሽት ከጅማ አንድ ደንበኛ መጥታ ወደ ሰባት ቤት ሊያደርሳት ብሎ ጎማ ለማሰራት ወደ ወልቂጤ ዙሪያ ወደሚገኙ የጎሚስታ አገልግሎት ቦታዎች በሄደበት አጋጣሚ ነው የተገደለው።
በአሽከርካሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ አውግዙ ፣ ድምፃችን አሰሙ ፣ በደላችን አሳዩ ፣ መታፈናችን አስተጋቡ ፣ፍትህን ጠይቁ ፣ እያሳለፍን ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ አንፀባርቁ ብንልም ብዛት ያላቸው የሀገሪቱ ሚዲያዎች ጀርባቸውን ሰጥተውናል ሲል የሾፌሮች አንደበት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ዛሬ የተገደለው ሾፌር ሆኖ ነው ህይወቱን ይመራባት ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ራሱ እያሽከረከረ ይሰራባት የነበረች መኪና ይዞ ነው። ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን ። ነብሳቸውን ይማርልን #RIP
2026-10-30 16:58:02
0
444 :
😭😭😭
2026-10-30 16:27:51
1
D.a.n.i ሟረና 👑 :
🥺😭😭
2026-10-30 16:20:58
1
To see more videos from user @zomalali1, please go to the Tikwm
homepage.