@exceed_traininginstitute: ከአዲስ ክሊያንት ጋር እንዴት ነው ማውራት ያለባችሁ? 🎯 The first conversation can win or lose the client. የመጀመሪያው ንግግር ክሊያንቱ እናንተን የሚያምንበት ወይም የሚያልፋችሁ ወሳኝ ጊዜ ነው። 💡 In this video you’ll learn how to talk to a new client: ✅ Start the conversation with confidence ✅ Ask the right questions to understand their business ✅ Listen first, then pitch your services ✅ Explain your strategy in simple, clear words ✅ Set expectations from day one 🇪🇹 ለኢትዮጵያ ዲጂታል ማርኬተሮች የተዘጋጀ! 💬 ከአዲስ ክሊያንት ጋር ሲያወሩ ከሁሉም የሚከብዳችሁ ምንድን ነው? በኮሜንት ንገሩን! 👇 📌 ከክሊያንት ስብሰባ በፊት ሴቭ ያድርጉት 📤 ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሚማር ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ #ClientCommunication #NewClient #ClientMeeting #DigitalMarketing #FreelanceTips #EthiopianBusiness #Ethiopia #AddisAbaba #ዲጂታል_ማርኬቲንግ #ክሊያንት #ግንኙነት #ጠቃሚ_ምክር