@linahalouii: OOOHHHH 🌟 #linahalouii

linahalouii
linahalouii
Open In TikTok:
Region: ES
Friday 30 October 2026 20:15:22 GMT
223174
17906
99
554

Music

Download

Comments

siimoel48
siimoel48 :
3ndk Forma Wow 😍
2026-10-31 00:48:47
123
pedeose_ell
AMORA🎀❤️ :
من أي دولة🥰🥰🥰
2026-11-10 21:36:22
18
blonde___010
LA BLONDE 🐆 :
Ouuuh I love it 😍 like model 😍🫶🏻
2026-11-01 14:14:28
4
miiiiiii5677
Ayaaa :
شحال طولها
2026-11-19 16:11:45
3
us_ee38
Hiba :
Ayayayay jammmmmmmlkkkk😍😍😍
2026-10-30 22:14:20
8
butinakhanoushi
My heart's love❤, Jungkook🤟😝 :
Your body is perfect and you [سعيد]
2026-11-10 16:46:08
1
riham.zaio.3
jomana cristi :
Jiti wa2ra ra🥰🥰🥰
2026-10-30 20:48:57
28
user4134752617032
ح____li_______ma_____________1 :
حبيت هاي شي☺️
2026-11-14 21:43:39
1
9x___19.g
غـ❣ـہ :
2026-10-30 20:17:31
17
ensafaa1
ensafaa :
Uuuuufffffffff😍
2026-10-30 20:18:29
0
yotc_joe7
ⵣTHE ONLY Med VII Joe⛤ 🇨🇵 :
l'fenaaaaaaa 😍❤️
2026-10-30 21:01:52
1
bilina__04
bilina 4 :
💣 bomba 💣
2026-10-30 20:23:11
2
marwankhramaz78
فضوة اجرامية :
حبيت
2026-11-14 12:07:31
0
edrayf_edrayf
🌷وريداتي🌺 :
2026-11-05 10:24:55
1
hajar_mb612
}{ajar🌺🌸🥀 :
2026-10-30 23:02:50
2
wissal02429
wissal02 :
😳
2026-11-18 21:23:55
0
eymuch_
IMAN :
2026-11-13 21:00:15
0
gloween__
𝓨𝓸𝓾𝓼𝓻𝓪🌟 :
2026-11-07 08:20:53
0
cbff_hossam
houssam👻 :
2026-11-21 21:49:12
0
hatimeljabili
حاتم🇦🇷 :
2026-11-14 01:19:43
0
costura.creativa.jm
🪡 جواهر | Jaouaher | 🧵 :
🥰
2026-11-09 18:38:41
0
salma.mimo37
Salma mimo :
2026-11-11 20:33:10
0
mllili105
m :
2026-10-30 20:18:46
0
To see more videos from user @linahalouii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሶል ንግስቷ 👸☺️ H𝚎𝚛 El𝚎g𝚊nc𝚎 is a tim𝚎l𝚎ss w𝚘𝚛k 𝚘𝚏 Art. The Celebrity of Celebrity's The one & Only Aster Aweke 🫶🥹 በየአልበሞቿ ወርቅ የዘራች ፥ ለመዝፈን የተፈጠረች ፥ ምሳጤዋ ከእሷ በላይ ለአድማጭ የሆነላት ፥ መክረሟ እንደ ወይን ያጣማት የዘመናት እድለኛ ...... የብዙዎች ትዝታና የብዙዎች አሁን..... ንግስት👸 ሙዚቃ መስማት ስፈልግ?... አስቴር አወቀ ትዝ ትለኛለች!❤ አስቴር አወቀ ትዝ ስትለኝ?... የምንግዜውም ምርጡ የሙዚቃ አልበሞቿ ትዝ ይሉኛል። የምንጊዜውም ምርጡ አልበሞቿ ትዝ ሲሉኝ...
የሶል ንግስቷ 👸☺️ H𝚎𝚛 El𝚎g𝚊nc𝚎 is a tim𝚎l𝚎ss w𝚘𝚛k 𝚘𝚏 Art. The Celebrity of Celebrity's The one & Only Aster Aweke 🫶🥹 በየአልበሞቿ ወርቅ የዘራች ፥ ለመዝፈን የተፈጠረች ፥ ምሳጤዋ ከእሷ በላይ ለአድማጭ የሆነላት ፥ መክረሟ እንደ ወይን ያጣማት የዘመናት እድለኛ ...... የብዙዎች ትዝታና የብዙዎች አሁን..... ንግስት👸 ሙዚቃ መስማት ስፈልግ?... አስቴር አወቀ ትዝ ትለኛለች!❤ አስቴር አወቀ ትዝ ስትለኝ?... የምንግዜውም ምርጡ የሙዚቃ አልበሞቿ ትዝ ይሉኛል። የምንጊዜውም ምርጡ አልበሞቿ ትዝ ሲሉኝ..."ኤቦ እና ካቡ" ትውስ ይሉብኛል። ኤቦ ትዝ ሲለኝ... "ባለጋሪው፣ አሸወይና፣ የዋህ ልቤ፣ ያለ ስሜና ምኑ ተነካና" ትዝ ይለኛል። አስቱ ግን ምን አይነት ልዕልት ናት🥰?💙 ዘመናት የተሻገሩ ስራዎቿ!... የትውልዶችን ልብ በፍቅር የሚያሞቅ ሙዚቃዎቿ ይለያሉ።❤ ስታወራ፣ ስትዘፍን፣ መድረክ አያያዝ፣ ኢንተርቪው፣ ደም ግባት ሁሉን አሞልቶ የሰጣት ንግስት🙌☺️ አስቴር ዘፋኝ ሳትሆን ዘፈን ናት። ዜመኛ ሳትሆን ዜማ ናት። ከግጥም ተንሸራትታ የምታወጣቸውን የእህህህታ ቅላፄዎች ፤ ከአንጀት እንጂ ከደረት አልያ ከጉሮሮ ያልሆኑ ቅሳቴዎቿን ማን ደግሟቸዋል??? የአስቴርን አዜያዚያም የሸፈነ የሙዚቃ ቅንብር እንኳ ቢፈለግ አይገኝም። ሰርፀ በአንድ ወቅት ከተናገረው ቃል በቃል የተወሰደ ጨዋታ ላጋራቹ ነፍሱን ይማረውና🥺🙌"ኤሊያስ መልካ አንድ ቀን ስለ ሙዚቃ ቅንብር ግጥምና ዜማዎች እያወራ ነበር ። እኔ ሀይሌ ሩት ዘሩቱ ከበደ አበባ ደሳለኝ ዳግማዊ አሊ እና ሌሎች 10 የሚጠጉ በሙዚቃው አለም አሻራቸውን ያሳረፉ ሰዎች ተቀምጠዋል ። ከትንሽ ውይይት ቡኋላ ኤሊያስ ስለ ምንጊዜም ምርጡ ዘፋኝና ምንም አቃቂር የማይወጣበት ለፐርፌክሽን ስለቀረቡ አርቲስቶችና ሌሎች ስላለባቸው ድክመት እየመዘነ የራሱን ሀሳብ አውርቶ ጨረሰ ። በዚ መሀከል አበባ ደሳለኝ ዘሪቱከበደና አንዳንድ ባለሞያዎች ፊት ላይ ግራ የመጋባትና የመኮሳተር ነገር ይነበብ ነበር ይሄንን ያስተዋለው ኤላ አለ "እንዲህ እዚህ ክፍል ውስጥ ከተሰባሰባችሁበት ውስጥ ከመሀከላችሁ አስቴር አወቀ ትታያችሁኸለች ? አለ ። ሁሉም ግራ በመጋባት ስሜት ዝም አለ ። ደገመና "እዚህ ከመሀከላችሁ አስቴር አወቀ ትታያቹኸለች ? ወይይይ ብሎ ካለመደበት ባህሪ ወጣ ብሎ ድምፁን ከፍ አደርጎ ጠየቃቸው !! ሁሉም ጭንቅላቱን በመነቅነቅ "አትታይም የለችምም" ብለው መለሱለት ። ያኔ እየሳቀ እንዲህ አለን ይላል ሰርፀ ። አያችሁ የለችም ። እኔም አትታየኝም ። እኔ በሞያዬ ስር አስቴር አወቀ ብቻ ነች ብተቻትና ከሷ አቃቂር ባወጣ የመኮሳተርም የማጉረምረምም አቅም ያላት ብሎን ትቶን ከክፍሉ ወጣ ‼️ ያኔ ከክፍሉ ሲወጣ በወቅቱ የነበረው ፀጥታ እስካሁን ትዝ ይለኛል እጅግ በጣም የሚያስፈራ ፀጥታ ነበር ብሎ ይጨርሳል ። ቅድመ ዘፈን የሚሰማው የሙዚቃ ድምፅ ካፈዘዘ የአስቴር ድምፅ የሚመጣው ከፊል ሞትን ባዘለ ክቡድ ተመስጦ ነው። ተራ የቃላት ድርድሮችን ከሆዷ በሚፈልቅ ዜማና የእሷ ብቻ በሆነ ለዛ ልብን እስኪያልብ ድረስ የክብር ሙቀት ታላብሳቸዋለች....... አስቴር የፍቅርን ነገር በስሜት ለመፃፍ የተሰጠች የስሜት ቀይ ቀለሙ ነች!!!! አስቱካ🥰 ከዘፈኖቿ ይልቅ እዩኝ እዩኝ የማትል መሆኗ ይማርከኛል ። አንድ ነጠላ ዜማ ባወጡ በበነገታው ፌንጣን በሚያስንቅ ሁኔታ የሚዘሉብን ጉንፋናሞች አሉ ። ለምሳሌ እንትና እና እነእንትና 🤔 ። ሙያዋ ዘፈን ይሁን እንጁ ኑሮዋ እጅግ በጣም ቁጥብ ነው ። አዎ ውድ ቤተሰቦች እኔ በጣም ከአስቴር አወቀ በይዘቱም ለየት ያለውም ስሰማው ያደጉትም ማለት እችላለው በ1985 ከወጣውን ይሄን ኤቦ አልበሟ ላይ ብዙ ያልተዘመረለት ድንቁ ጥበበኛ ቴዎድሮስ መኮንን ወርቅ አርጎ የሰራውን ሙሉ አልበሙን በግጥም ከሰራቺው ሌላኛው የስራዋን ያህል ያልተከበረቺው ሶስና ታደሰ በብዕሯ የተቃኘችበትን ፍፁም ድንቅ ሀሳብ ያለውል ይሄን "ያለስሜ" የተሰኘውን እጅግ ተወዳጁን ሙዚቃዋን ጋብዣቹ አበቃሁ☺️🙌 ለሁሉም በዚህ አልበም ላይ ለተሳተፉ የሙዚቃ ባለሙያዎች ክብር ይገባቸዋል።👏👏👏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp #አስቴርአወቀ #ያለስሜ #ቴዲማክ #musictube369 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About