@alwaysfu: #በዘመናዊ #onthisday #

Fufu444
Fufu444
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 30 October 2026 21:41:22 GMT
92759
3977
104
2977

Music

Download

Comments

faysi67
千aysel :
ፀልየህ መውጣት
2026-10-31 05:09:51
163
et.ln.8
tiktok :
እኔ ባፊ እየነፈው ሳፈነዳት ያደኩት እፁ እራሱ ከልጂነቴ ደምሮ የሰራብኝ ብር አልያዝ ያለኝ 😥😥
2026-10-31 05:07:34
20
biruknigusie
Prime :
😁ይሄን አበባ በልጅነታችን ስንመጥ አልነበረም??
2026-10-31 09:12:29
6
asamnewsahile
chu :
እኔ ጋር ቤቴን ያጠርኩባት እፅዋት ናት
2026-10-31 02:46:19
13
ghsfxg
Nova :
በፉፁም እኔ ላይ አይሰራም 100% , ይሄ እኔ ላይ ከሰራ ጌታ ኢየሱስ ከሞት አልተነሳም ማለት ነው
2026-10-31 06:57:48
2
elu.elu30
elu :
እራሳቸውንስ ምንም አያደርግም
2026-10-31 03:50:12
31
oumer7959
Omar :
thanks
2026-10-31 11:56:17
0
girmay2123
J :
ግን እኔ ኣበባውን እመጠው ነበር ጣፋጭ ነው
2026-10-31 06:48:43
12
user561506057268
አልሃምዱሊላህ :
እኔም አባቴን አጋጥሞት ነበር ግን እኔ እንዳጋጣሚ ወደሡቅ ሥሔድ ከሌባዉ ጋር ወደሌላ ቦታ ሂሔድ አገኘሁት ከዛ ያወጣዉን ብር በግድ ተቀበልኩት ግን አካዉቱን ይዞ ነበር ወደሌላ ባንክ ወሥዶ ያለዉን በሙሉ አዉጥቶ ሊሠጠዉ ነበር እኔ ግን ሠዉየዉን ሥላላመንኩት አትሒድይህ ሠዉዬ ደሥ አላለኝም ብለዉ እቢ አለኝና ሔደ እኔ ግን አካዉንቱን ቶሎ አዘጋሁበት ከዛ ሊያወጣ ሢሞክር ተዘግቷል እና እንደዚህ አድርጌ ገንዘቡን አተረፍኩለት👌👌👌
2026-10-31 10:36:16
2
dimond8083
Dimond :
1 ዮሐንስ 3:9 ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። መፍትሄው የዳያቢሎስን ስራ በሚያፈርሰው በክርስቶስ እየሱስ ስም ተሸፍኖ መውጣት ብቻ ነው
2026-10-31 05:36:47
9
ethiopialezelalemtinur7
መ :
ትክክል ነህ እግዛብሔር ነው ያተረፈኝ በገዛ መኪናየ ጭኘ መፍዘዝ ስጀምር መኪናውን መሀል መንገድ አቁሜ አወረድኩት ስሜቱ ሳምንት ሙሉ አለቀቀኝም
2026-10-31 04:17:49
7
orotodoxs
Dani :
የት ነው ሚገኘው ዕፁ
2026-10-31 06:03:05
0
lili74030
Balance :
የሆስፒታል ተካሚዎች ማደንዘዣ ነው የሚባለው እውነት ነው ?
2026-10-31 06:41:39
0
user7700010867470
user7700010867470 :
ማስክ ያረጋሉ
2026-10-31 09:03:13
2
selamawit2901
selamawit :
I don't know if you believe me or not my mom told me this about 10 yrs ago thank you for sharing
2026-10-31 05:05:18
2
teddy.aweke
Teddy 19 :
ማክስ ብጠቀምስ?
2026-10-31 05:38:48
4
yohananyoakin
3Y :
እነሱ እንዴት አይጎዱም?
2026-10-31 04:23:46
3
bettyg07
Betty :
ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏
2026-10-31 08:49:53
1
habtom303
habtom303 :
txs
2026-10-31 04:17:50
3
user0w0spw2v31
zehara Foto&vidio jeddah :
endaygeluke wedeme
2026-10-31 00:30:29
2
tesfu2169
tesfu :
እኔ ላሽ ብዬ አልፌዋለው🤣🤣🤣🤣
2026-10-31 05:40:03
1
sis57011
Sisay Demissie :
ጥሩ ትምህርት ነው ።በርታ
2026-10-31 06:07:51
1
mulugetache
Mulugeta Chernet :
ጥሩ መረጃ ነው!
2026-10-31 05:06:16
1
coachmule
Mule :
Thanks
2026-10-31 04:35:26
1
meseretgetaneh5
ℳℯ𝓈𝒾 :
እኔ እስክርቢቶ ይዤ ነዉ የምሄደዉ
2026-10-31 07:26:12
1
To see more videos from user @alwaysfu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About