@jr_blenzz: 8 guard buzzed taper 😮‍💨 20$! 3796📍 book on insta #fyp #badlighting #barber #tapin

jr_blenzz
jr_blenzz
Open In TikTok:
Region: AU
Saturday 31 October 2026 02:46:26 GMT
210
9
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @jr_blenzz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ውዴ - የኔ ቆንጆ -የኔ ማር ፦  ታውቂያለሽ   እኔ  አንቺን  ከልክ በላይ  እወድሻለሁ  ይወደኛል ብለሽ  ከምታስቢው  ይበልጣል  ደግሞ  እኔ  አዲስ  ስም አውጥቼልሻለሁ  እኔ  ብቻ  የምጠራሽ ስምሽም  ➥ማልካ   ብየሻለሁ   ፍቺውም ንግስት የሚል ነው አንቺ  የኔ  የልቤ  ንግስት ነሽ 💯 እማ የኔ ጣፋጭ ..እኔ ብዙ  አይነት  ህመም ታምሜ አውቃለሁ ግን   አንቺን  የኔ  አይደለችም ብየ  ለራሴ  ለመናገር  የሚከብድ ወይንም የሚያም  ነገር  የለም!!! ➥  የኔ  ፍቅር ካንቺ  ምን  አይነት  ፍቅር እንደያዘኝ  አላውቅም ዝም  ብለሽ  በየቀኑ  ትናፍቂኛለሽ እመኚኝ  አንቺን  እንደወደድ ኩሽ   ሌላ  ሰው  ወድጄ  አላውቅም  በዚህ  አለም  የመጀመሪዬ አንቺ   ነሽ   ለኔ   የደስታዬ ምንጭ  ለዛ ነው(ማልካ )ያልኩሽ   የኔ  ፍቅር አንቺ  የኔ  ባለመሆንሽ   አላዝንም ብዬ  አልዋሽሽም  ግን  ከኔ  ከኔ ውጪ ከሌላ ሰው ጋር ባይሽ ግን ለዘላለም ከህይወቴ አስወጣሻለሁ  ለምን ካልሽኝ  ባለኝ  አቅም ሁሉ  አፈቅርሻለሁ ግን  አንቺን ከሌላ  ወንድ  ጋር  ተቃቅፈሽ  ከማይ እኔ  ከሌላ  ሴት   ጋር   ባድር   ይሻለኛል  ➥የኔ  ቆንጆ የኔ  ጣፋጭ የኔ ሳቂጣ  የኔ  ለልዕልት  ታውቂያለሽ አንቺን ምን  ብዬ  ልጥራሽ የአለም  ቆነጃጂቶች  ስሞች  ቢደመሩ እራሱ  አንቺን  አይገልፁሽም ዝምብዬ  የኔ  ማር  ልበልሽ   ግን   አፍቅሪኝ አልልሽም  እኔ  እንዳፈቀረኩሽ  ተጎጂ አልልሽም   እኔ   እንደተጎዳሁት  አንቺን  በኔ  ቦታ  ማየት   አልፈልግም ከቶ አያረካኝም  ግን   ብቻ  አደራ   ከልብሽ  ውደጂኝ  ከውስጥሽ  አኑሪኝ ከህሊናሽ  ካራኩ  ቢቆጠሩ  አመታት   ታፈቅራኝ  ይሆናል አንድ  ቀን  ምን   አልባት   ብየ  አስባለሁ  የኔ አበባ ➥ የኔ  ማር  አንቺኮ  ለኔ  ምን  እንደሆንሽ ታውቂያለሽ   ካየሁባት  ቀን  ጀምሮ  ህይወቴን በሙሉ  አለችልኝ  እያልኩ ለራሴ  የነገርኩት በልቤ  ያስቀመጥኩሽ  አንቺን ብቻ   ነው   ታውቂያለሽ  የኔ  ሳቂታ  እኔ  ባንቺ   ፍቅር  በጣም  ብዙ  ጊዜ  አንቺ  ሳታውቂ  እኔ  በሳቅሽ  ወጋገን ደምቄ  ነበር   እውነት እውነት እልሻለሁ  የህይወት ትርጉም ወይም  ፍቅር ማለት  ምን  ማለት  እንደሆነ ያወኩት ባንቺ  ነበር  ስለዚህ የኔ  ማር  እባክሽን ይቅር በይኝ  በጣም  አስከፍቼሻለሁ እባክሽን የጨቀነው ልብሽን  አላልተሽ   ያደማሁትን   ያቆሰልኩትን አንቺነትሽን   በፍቅር   እንዳክመው  አንድ  እድል  ስጪኝ  እወድሻለሁ💔💔💔💔

About