@jihaadhuseennagawoo: Ministeeronni biyya keenyaa, hoggantootni Mootummaa Ida'amuu giddugala Leenjii Loltummaa Huursootti leenjii loltummaa fudhataa jiru. #jimmaabajifar♥️♥️♥️ #oromiatiktok🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Jihaad Huseen Nagawo
Jihaad Huseen Nagawo
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 05:54:32 GMT
4629
670
20
14

Music

Download

Comments

amirkan127
amir kuze :
Abichu yichilal[Heartwarming]
2026-10-31 07:11:20
1
rahmaa.12345
rahmaa 12345 :
abbichuu 🤴🤴🤴🤴🤴
2026-10-31 07:00:06
1
afunu123
yasin h/g :
abichu my king
2026-10-31 06:03:54
1
shelema480
Shelema :
lencichaa keenyaa duruu akkanatii si beeknaa umrii kee nuuf haa dheraatuu
2026-10-31 09:41:52
0
muhammad67227
Muhammad :
Innii dhugaa ni danda"aa
2026-10-31 08:44:20
0
dawe.lubuu
Dawe Lubuu :
🥰🥰🥰
2026-10-31 07:54:13
1
mualimanwar0
Mualim Anwar :
🥰🥰🥰
2026-10-31 06:25:12
1
towfkeyassne
ኡሚ በዱዋሽ :
🥰🥰🥰
2026-10-31 06:51:30
1
alikoobest
ALIKOO BEST ❤❤ :
❤️❤️❤️
2026-10-31 06:15:11
1
samuel.wakene6
abushe wandmu :
🥰🥰🥰
2026-10-31 09:20:37
0
kalid.shimalis
kalid shamed :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-31 09:07:23
0
diribe111
Diribe A/Dura :
👌👌👌🫶🫶🫶💯💯💯💯
2026-10-31 08:43:24
0
bojaa.xiiqoo8
Bojaa wara shawa :
😂😂😂
2026-10-31 09:03:05
0
senaitmengistu776
Senait Mengistu :
💪💪💪💪
2026-10-31 09:29:19
0
To see more videos from user @jihaadhuseennagawoo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፈረቀሳ የሚሔድ ሰው ማወቅ ያለበት! ፈረቀሳ በርሲ ዞን ከአቦምሳ ከተማ 18 ኪ.ሜ ላይ የሚገኝ ደጋማ አካባቢ ነው።በየአመቱ ጥቅምት 19 እና ግንቦት 19 እጅግ በርካታ ሰው ከመላው ኢትዮጵያ በዚህ ቦታ ይሰባሰባል።ለምን? ነገሩ እንዲህ ነው! በ1890ዎቹ በወሎ የጁ ለቤተሰቦቿ 13ኛ የሆነች አንዲት ልጅ ተወለደች።ለዝህች ህፃን አባቷ አቶ ይመር ሺባሽ የሚል ስም አወጡላት።ሺባሽ በልጅነቷ ከቤተሰቦቿ ጋር አትስማማም ነበር።ወላጆቿ አንዳች
ፈረቀሳ የሚሔድ ሰው ማወቅ ያለበት! ፈረቀሳ በርሲ ዞን ከአቦምሳ ከተማ 18 ኪ.ሜ ላይ የሚገኝ ደጋማ አካባቢ ነው።በየአመቱ ጥቅምት 19 እና ግንቦት 19 እጅግ በርካታ ሰው ከመላው ኢትዮጵያ በዚህ ቦታ ይሰባሰባል።ለምን? ነገሩ እንዲህ ነው! በ1890ዎቹ በወሎ የጁ ለቤተሰቦቿ 13ኛ የሆነች አንዲት ልጅ ተወለደች።ለዝህች ህፃን አባቷ አቶ ይመር ሺባሽ የሚል ስም አወጡላት።ሺባሽ በልጅነቷ ከቤተሰቦቿ ጋር አትስማማም ነበር።ወላጆቿ አንዳች "መንፈስ" እንዳደረባት አወቁ።ይህም "መንፈስ"ከቤተሰብ እንዳትስማማ እንዳደረጋት ተረዱ።ሺባሽም ቤተሰቦቿን ትታ ወደ ሐረር ተጓዘች።በወቅቱ ታዋቂ ከሆነውና ሐረር ቦኩ ከሚገኘው "ትንቢት"ተናጋሪ ባህረ አሊ ጀሚ ጋር ተገናኘች።ለ7አመታትም ካደመችው።ከ7 አመታት የሐረር ቆይታ በኋላ ፅንስ በሆዷ ይዛ ወደ አርሲ ባዱ የሚባል ቦታ ሄደች።በዚህ ወቅት ባለከራማ እንደሆነች የተረዱ ጥቂት የአርሲ ሰዎች ይከተሏት ጀመር።በመቀጠል ጋዶ ጋላማ ወደሚባል ቦታ ተዛወረች።በዚህ ቦታ ተከታዮች እየበዙላት መጡ።ጫት እንደ ዕለት ምግቧ ነበር።ባላ ያለው ዘንግ ከእጇ አይለያትም ነበር።ወተትና እርጎ እንጂ ሌላ ምግብ ብዙም አትመገብም ነበር።ሰዎች የእንስሳትና የተለያዩ ስጦታዎችን ያመጡላት ነበር።ሺባሽ ጋዶን ለቃ ጉና ገነቴ ስትገባ ዝናዋ በአርሲ ምድር ናኝቶ ነበር።ጉና ገነቴ ብዙም ሳትቆይ በ1920 ዓ.ም ወደ ፈረቀሳ መጣች።ፈረቀሳ ስትመጣ ከበኩር ልጇ ልጅ ታዬ ጋር ነበር።ልጅ ታዬ ኑራ ሑሴን ተብሎ እስልምናን እንደተቀበለ ይነገራል።ጥቅምት 19 ቀን 1922 ዓ.ም ፈረቀሳ ላይ በተፈጥሮ ምክንያት ሞተች።አሁን በሆምባ ወንዝ ተራራማ ቦታ ያለው ቁባ መቃብሯ ነው።በዚህ ቦታ ጥቅምት 19 በየአመቱ ጠንቋዮች፣ባለዛሮች፣ባለ አውሊያዎች ይሰባሰባሉ።ዛር ይሾማል።እጣኑና ሰንደሉ እንደ ጉድ ይጨሳል።ሽቶ እንደ ዉሃ ይርከፈከፋል።ሺባሽ በአርሲዎች አዮ ሞሚና ትባላለች።እናታችን ሞሚና እንደማለት ነው።ይሰግድላታል።የኔ እናት የኔ መድሐኒት እያሉ ይማፀኗታል።የኔ እናት የኔ ሺባሽ፣ለተቸገረ ፈጥኖ ደራሽ ይሏታል።የፈውስና የበረከት እመቤትም ናት ይላሉ፣ተከታዮቿ።ጥቅምት 19 በፈረቀሳ አስረሽ ምቺው ይቀልጣል።ድቤ ይደለቃል።ዛሩ ያጓራል።ሾላውና ዋርካው ቅቤ ይለቀለቃል።ግመልና በሬ፣በግና ፍየል ይታረዳል።ቦታው ላይ በቅዱሳን የተሰየሙ ጠበሎች አሉ።የአቦ፣የኪዳነ ምህረት፣የመድኃኔአለም፣የአማኑኤል፣የገብርኤል፣የጊዮርጊስ።አንዳንድ ሰዎች ጥቅምት ገብርኤል እንሒድ እያሉ ነው ፈረቀሳ የሚመጡት።ነገር ግን ከቅዱስ ገብርኤል ጋር ምንም ግንኙነት የለውም።ቦታው ላይ ከክርስትና ተቃራኒ አምልኮ ነው የሚከናወነው።የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይህን ቦታ የሰይጣን አምልኮ የሚፈፀምበት ቦታ ነው ስትል በጥብቅ ታወግዘዋለች።ፈረቀሳ የሚሔድ ሰው በትንሹ ይሔን ማወቅ አለበት!

About