Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kidaneweld4: ይህ ንግግር የሚገባው አባት የሆነ፤ ኃላፊነት ያለበት ሰው ነው😭😭😭😭
ዲ/ን ኪዳነ ወልድ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 06:09:40 GMT
3906
312
8
95
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
menbru kasew :
ብፁነተወት ይደርብን
2026-10-31 13:53:39
0
Ethio talk :
እንዴት ይደብራል ልጆች ሲደፈሩ ሲገደሉ ሲራቡ ማየት ከወረቀት መግለጫ የዘለለ ነገር ማድረግ አለመቻል🙏🙏🙏 ሲያሳዝኑ በእውነት
2026-10-31 06:37:20
0
user2804569402216 :
ይህንን መልዕክት እያነበባችሁ እያደመጣችሁ ከንፈር የምተመጡ በነሱ ንዝህላልነት ደንታቢስነት በግፍ ከተገደሉት ንጹሃን የክርስቶስ በጎች ይልቅ አባታችን አሳዘኑኝ ወዘተ ወዘተ እያላችሁ የአዞ እንባቸውን የምታጅቡ አስተውሉ ከጦር መሣሪያው ይልቅ በእጃቸው ያለው መስቀል ጨፍጫፊው ከያዘው የጦር መሣሪያ ይልቅ የማይሸነፍ ሃይል እንዳለው ሳይረዱ ለጌጥ ነው እንዴ መስቀሉን ሃይል እንዳለው ሳያምኑበት ነው እንዴ በእጃቸው የያዙት ክርስቶስ በጎቼን ጠቦቶቼን ግልገሎቼን ጠብቅ ሲላቸው ተኩላን ቀበሮን ጅብን የመከላከል አቅም ሳይሰጣቸው ነው እንዴ? የተዋህዶ ምዕመናን የሰውዬውን የቢጤዎቻቸውን የአዞ እንባ እያያችሁ ውነት አይምሰላችሁ ሠማዕታት ቅዱሣን ከአላዊያን ከካህዲያን ከመናፍቃን ከአህዛብ የመጣባቸውን መከራ ልጆቼ መሣሪያ በእጄ የለ እያሉ ነው እንዴ ቤተክርስቲያንን እዚህ ዘመን ያደረሷት ሃይልማ አላቸው በእጃቸው ላይ ሠባ ሚሊዮን ሕዝብ ምዕመን ሲቪል የታጠቀ ሠራዊት የሚያስመካቸው ከሆነ የታጠቀ መከላከያ አለ አትገዙ አውግዣለሁ ቢሉ ከዚህ የበለጠ ይህንን ቃል የሚያሸንፍ ሃይል ከየት ይመጣል ፈራሁ ምቾቴ አጓጓኝ ይበሉ በየሣምንቱ እየመጡ ምቾት ባሰቃየው ሰውነቶ በመከራችን በሃዘናችን በሞታችን መግለጫ እያሉ አይቀልዱብን ታዲያ አቅም ከሌሎት የጌታን በግ እረኛ ተብለው ሃላፊነቱን ተቀብለው መጠበቅ ካልቻሉ ለቤተክርስቲያን ለበጎቹ ባለቤት ለክርስቶስ በጎች ምን ሊሠሩ ነው ፓትሪያርክ ተብለው የተሾሙት ህንጻ ቤተክርስቲያን ሲሰራ መሠረት ድንጋይ ልታኖሩ ድግሥ ሊባርኩ እኮ ምን ይሠሩልናል? ንገሩን አንድ ፓትሪያርክ አቅም የለኝም እንዴት ይላል? ሠማዕቱ አባታችን ጣሊያን ሕዝባቸውን በመርዝ በጥይት አረር ሲያጠፋ አትገዙ ብለው አወገዙ እንጀ ልጆቻቸው የሠማዕትነትን ጽዋ ጨለጡ እሰዎ አባ አባ እየተባለ ካለግብረዎ እየተዘመረለዎት እየታጀቡ መኖር ነው እንዴ የእረኝነቶ ተልዕኮ ንገሩን አባታችን ብጹዕ ቅዱስ እያልን የታለልንበት ያለፈው ጊዜ ይበቃል ግብር የሌለው አባትነት ብጽዕና ቅደስና የተዋህዶ አይደለም በቃን መሸፋፈኑ በቃ አስጠቁን እንጂ አልጠቀሙንም ጎዱን በጣም ጎዱን
2026-10-31 13:19:57
0
Zinash Blog :
🙏🙏🙏
2026-10-31 11:39:48
0
Lueltiti :
🙏🙏🙏
2026-10-31 11:19:55
0
yohans :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-10-31 10:59:45
0
cheru Biranu :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-31 08:02:08
0
Zinash Blog :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-31 11:39:58
0
To see more videos from user @kidaneweld4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#aqeela #agz #fyp #fyppppppppppppppppppppppp
#creatorsearchinsights #الاحباط_النفسي #الاخوه #المستقبل #الصداقه @فيصل الحربي
love me #fyp #school #dance #browngirl #2persondance
la reina de slow @its.michhh @montpantoja
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy