@zubby_wise01: u won't know the value of father's love until u stay without him#sadvibes #try #fypシ

Zubby_wise
Zubby_wise
Open In TikTok:
Region: NG
Saturday 31 October 2026 08:41:13 GMT
12655
1641
44
65

Music

Download

Comments

chiboy9496
chiboy 🤓 :
so. emotional
2026-10-31 22:44:41
0
jay.once.again
jay once again💕 :
my God bless that warden
2026-10-31 17:58:19
0
sitholetanya
@tanyarah boy :
painful
2026-10-31 18:29:33
1
jamescecil213
Cecil 420 :
salute vir daai warden
2026-10-31 20:52:06
0
nhialkhan22
Nhial khan✊🫵 :
great 👍
2026-10-31 11:29:48
1
edplatao1
@Edu savita :
parfect!
2026-10-31 18:34:39
0
serigne.saliou.th12
Serigne saliou Thiandoum :
2026-10-31 13:06:16
0
chiboy9496
chiboy 🤓 :
so. emotional
2026-10-31 22:44:41
0
user2786842157180
Fei Reagan :
so emotional 😢🙊
2026-10-31 17:37:08
0
kingdevi002
kingdevi 🙏🙏 :
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-31 12:25:42
0
bleakqoutes
@Bleakqoutes🌹 :
🥰🥰
2026-10-31 11:42:14
1
londreno.brada2
Londreno Brada :
🥰🥰🥰
2026-10-31 09:05:27
1
beckhamrichard
Deposit shar :
[Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug]
2026-10-31 11:56:32
1
franciscagala2
FRANCISCA GALA :
🥰🥰🥰
2026-10-31 08:47:40
1
londreno.brada2
Londreno Brada :
😏😏😏
2026-10-31 09:09:50
1
de_chater.kid.18
de_chater kid 18 :
🥲🥲
2026-10-31 10:52:08
1
user5614918881392
Abbasoso :
🏌️‍
2026-10-31 11:30:39
1
elipasa873
elipasa :
😁😁😁
2026-10-31 18:15:50
0
lw3327
LW :
[Snicker][Crying]
2026-10-31 18:52:42
0
user9367530951660
chinay :
🥰🥰🥰🥰🥰👍
2026-10-31 19:50:53
0
kabike.hafi
kabike hafi :
🥰🥰🥰
2026-10-31 19:11:08
0
tontonjean450
RBOYa6 :
🥰🥰🥰
2026-10-31 19:30:42
0
elipasa873
elipasa :
😁😁😁
2026-10-31 18:15:50
0
elipasa873
elipasa :
🥰🥰🥰
2026-10-31 18:15:46
0
mhdmtoto
rashidi vini :
🥰🥰🥰
2026-10-31 19:45:43
0
To see more videos from user @zubby_wise01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎
‎"ታዳጊ ወጣት ተማሪዎችን በSTEM ትምህርት ማብቃት" በሚል መሪ ‎የጂንካ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል የ2026/27 የስልጠና ፕሮግራም አስጀመረ። ‎ ‎ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም የ‎ጂንካ ዩኒቨርሲቲ STEM(የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና የሒሳብ) ማዕከል የ2026/27 ፕሮግራም ማስጀመሪያ ፕሮግራም አስጀምሯል። የዩኒቨርሲቲው የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ‎"ታዳጊ ወጣት ተማሪዎችን በSTEM ትምህርት ማብቃት" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው በዚህ የማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ዲን አቶ ብርሃኑ ደምሌ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን ፕሮግራሙ ተማሪዎች በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸውን ክህሎት እንዲያሳድጉና ለሀገር ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ትልቅ በር የሚከፍት መሆኑን ገልጸዋል። ‎ ‎የSTEM ስልጠና ፕሮግራም ተማሪዎችን በፈጠራና በምርምር ስራዎች ላይ በማሳተፍ የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ ለማሳካት ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን በመግለፅ፤ በማስጀመሪያ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተሳተፉት አካላት በዩኒቨርሲቲው የሚገኙትን የኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ እና የስነህይወት ቤተ-ሙከራዎች (Laboratories) ምልከታ አድርገዋል። በተጨማሪም የSTEM ፕሮግራም አስተባባሪ የሆኑት መ/ርት አበዙ አገኘሁ የSTEM ትምህርት ከሰልጣኞቹ መካከል በክንዋኔያቸው የተሻሉ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚዘጋጁ የSTEM ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ መሆኑን አብራርተዋል። ‎ ‎ለስልጠናው የተመረጡ በቁጥር 70 የሚሆኑ ተማሪዎች ከጂንካ ከተማ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ሲሆን ከብሩህ ተስፋ፣ ከጂንካ 2ኛ ደረጃና ከሚሊኒየም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሆናቸውን ተገልጿል። #jinkauniversity #stem

About