@waltagps1: አውሮፕላን እንዳረፈ ወዲያውኑ መንካት ለምን አደገኛ እንደሆነ ታውቃለህ? 😱✈️ በአየር ላይ በከፍተኛ ፍጥነት ሲበር በሰውነቱ ላይ የስታቲክ ኤሌክትሪክ ይከማቻል! መሬት ላይ ሲወርድም በልዩ ገመድ ኤሌክትሪኩ ወደ መሬት እንዲለቀቅ ይደረጋል! 🤯 መኪናህን ከሌባ ለመጠበቅም ዋልታ ጂፒኤስን ተጠቀም! በስልክህ አንዲት ንክኪ ሞተሩን የትም ቦታ ሆኖ ማጥፋት ትችላለህ! 🛑📱 እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩን... ኮመንት ላይ ፃፉልን! 👇 ድርጅታችን ዋልታ ቴክኖሎጂስ 👉ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ 👉ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው። 🏆የድርጅታችን አገልግሎት በአዳማ ፣ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በመቀሌ ማግኝት ይችላሉ። - እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ☎️ 09 44 88 33 44 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። አዲስ አበባ አዳማ መቀሌ ሀዋሳ ድሬዳዋ ጅማ ባህር ዳር 📲 09 44 88 33 44 የደንበኞች አገልግሎት #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #WaltaGPS #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #TechTok #CarSecurity #HabeshaTikTok #WaltaGPS #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #TechTok
Waltagps
Region: ET
Saturday 31 October 2026 09:03:13 GMT
Music
Download
Comments
Tadesse🇪🇹 :
አየር መንገድ ለሚሰሩት ኢንቦክስ አርግላቸው
2026-10-31 15:01:26
3
surafell 🥰GYOKERES🥰14 :
እሺ የተሰበሰበ ኤሌትሪክ ወደ ጥቅም ይውላል ?
2026-10-31 15:43:34
2
Mesay Teka :
አውሮፕላኑ በክንፎቹና በጭራው ላይ static chargeን በራሱ static wicks በኩል ያስወግዳል። ground ማድረግ አያስፈልግም
2026-10-31 19:16:51
1
henokbelayneh4 :
ተይ ገለቴ ተይ የራሱ discharging system አለው even ለ lightning ጭምር ለ fueling ግን grounding ያስፈልጋል
2026-10-31 14:47:50
0
you yes :
🥰🥰🥰
2026-10-31 09:22:26
0
To see more videos from user @waltagps1, please go to the Tikwm
homepage.