@habiba9382: #የመዳም🤣✌️🤣ቅመሞች😫 #ethiopian_tik_tok #የመዳምቅመሞች #የእናንተገፅ🇪🇹viral

Habu Cinderella✨
Habu Cinderella✨
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 31 October 2026 09:10:32 GMT
250869
13693
872
6293

Music

Download

Comments

undaroi
ኪዳነ ምህረት እናቴ🙏🙏🙏 :
ይህስ ቀርቷ ሳሙና በገዙልን🥺🥺
2026-10-31 12:33:59
111
tigist0032
Hiwi>>የ♡ማርያም😘💕 :
ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ አሉ እረፍቱ ቀርቶስ ጥሪአቸዉ በቀነሰ😥
2026-10-31 16:11:59
40
userb6mbkrpjcc
Leyila 🇰🇼 :
1አመት ከፍ9 ወር ይቀረኛል አበረታቱኝ [Tears of joy]
2026-10-31 11:30:17
33
fatumayesfe
fatuma :
አበርታቱኛ እኔ 3ወርንየቀረኛ
2026-10-31 09:29:02
186
sitru.love1
Sitru Meki :
እህቴ እንደ ሚወራቀላል አይደለም
2026-10-31 09:53:07
123
thafh000
بنت حسين :
ማዉራት አይከብድም ተግባር እና ዋሬ ይለያያል
2026-10-31 09:27:47
23
user4433431695915
user4433431695915 :
ኧረ እኔ ጠይቄ አስር አመት ሰራተኛ ማምጣት ከጀመርጉ አድም ከፍየ አላውቅ ከፈለግሽ ክሰሽኝ አለኝ እኔ እሺ ብየ ለአላህ ከሰስኩት
2026-10-31 12:28:08
10
mkoo3222
MKOO :
hadhoo koo mee dhissi kanumaan nagaan biyyatti naa galchittuu 😁
2026-10-31 11:40:18
60
betselot8633
Betselot :
እናተ ታረጉታላችሁ ግን ነው ምክር ብቻ ነው?😳😳😳😳😳😳😳ትቀበላላችሁ
2026-10-31 09:17:42
16
user7068049926139
ስደት መምህሬ✍️ :
በትክክል መብታችንን ማስከበር አለብን
2026-10-31 21:39:45
10
us0537320733
ክብር ለመዳም ቅመም😘😘 :
እረ በፈጠረቻሁ 2አመት ልጨርስ ነወ ቤት መቀየር ፈልጌ ነበር😢😢
2026-10-31 18:35:40
8
user1073096088109
ቃልኪዳን :
ዛሬ ማታ የምትገቡ እስኪ አለን በሉን
2026-10-31 10:26:00
14
maryembnt1
🦅እሙ ቢላል 🦅 🌹ተወግዲ 🌹 :
ቆይ ጥያቄ አለኝ እኛ ጠይቀናቸዉ የማይሰጡ ከሆነ በህጋቸዉ መጠየቅ ይቻላል?
2026-10-31 10:54:09
13
jemila.edao8
Jemila Edao :
kama ji'aatuu yeroon osoo naaf kennanii 😭😁😭😁😭😁😭😁
2026-10-31 16:16:29
5
sf.fch
ሰአዲነኝ H ንግስት :
የንፅህና መጠበቂያ በኛነው በነሱ መልሽሊኝ አዲስነኝ
2026-11-08 19:27:44
1
sifen.kuma2
sifen kuma :
ሳውዲ ወደ ቢሮ ተመልሼ ቤት መቀየር እችላለሁ እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ???
2026-10-31 19:47:46
0
susua655
Ⓢቾ ታmaኟ🦋✍️ :
ህጉሌላ የምንኖረው ሌላ🥺
2026-10-31 10:18:46
6
hayusha110
ላተቅነጡ ሚራህመቲላ :
ወላሂ ባቺ ነው እያለችኝ ነው ልገባ እየቀረብኩ ነው ትኬት እኔ ደሞ ባቺ ነው አልኳት በኔ ከቆረጠች ሀቂቃ አፉ አልላትም ሳሙና እራሴ እየገዛሁ
2026-10-31 22:07:48
4
nazirmohamed88
Nazir አርሰናላዊ ❤❤💪💪 :
ሁለት አመት ከጨረስን ይሄን ሁላ ከጠየቅን ከባድ ነዉ ምሣሌ እኔ cancellation እጠይቃለሁ ስጨርስ ግን በዚህ ምክነያት አልሠጥም ቢሉኝስ ስለዚህ አንቀፅ ንገሪን
2026-11-01 06:46:17
1
nadu.zena
my🌹🌹🌹 :
እህት እኔ ከመጠዉ 7ወር ነዉ እነ ደሞስ 8መቶ ነዉ ጫመሪ ልለት ቆቃ አለቅም ደሞ ወር በ30 አትሰጠኝም 7ቀን አሰልፈ ነዉ ምሰጠኝ እረፊት ይቅሪነ ዉድ እስት የሆነ ነገሪ በይኝ😭😭🙏🙏
2026-10-31 14:56:32
1
m4122361
ሂወት በትዝታ✍️💘👌 :
ማሬ በቅንኑት መልሽልኚ እኔ 5ወር ነዉ የቀርኚ እና ሁለት አመት ስንጨርስ መጠይቅ እችላለን ያገልግሎት ይሰጣሉደ እቢ ካሉስ🤔
2026-10-31 15:40:29
1
user17515876874167
ናፍቀሽኛል እማ👁️💝🇪🇹🇸🇦🇨🇦 :
ማሬ እየተጠራሁ ነዉ ቶሎቶሎ አዉሪ😳😳😳
2026-10-31 21:34:53
4
rukyasindew
አልሃምዱሊላህ አላህዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ :
ኮትራታችን ከጨረስን ቡሃላ 3 ወር ግዴታ ነው? ውዴ
2026-11-03 01:06:36
1
a.amehbuba
محلوبء :
እኔ1ወርከ15ቀንነዉየቀረኝልጠይቃት😳😳😳😳
2026-10-31 15:31:14
3
To see more videos from user @habiba9382, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About