@bebijohn00: @adonaymada444 #ቬኒስያ_መለሰ_ትባላለች የ15 ዓመት ታዳጊ ናት... ገና የሕይወት ውብ ገጾቿ ከመገለጣቸው በፊት፣ የትምህርት ደብተሮቿን አንግባ በሺዎች የሚቆጠሩ ሕልሞችን በልቧ ሰንቃ የምትኖር ውብ ልጅ ነበረች። ዛሬ ግን ከነዚያ ሁሉ ሕልሞቿ ጋር በአልጋ ላይ ተቸንክራ ትገኛለች። አንድ ቀላል የሚባል የአፍንጫ ቀዶ ጥገና ለማድረግ ነበር ከቤተሰቦቿ ጋር የተጓዘችው። ነገር ግን ከማደንዘዣ ስትነቃ ዓለምዋ ጨለመች፤ ሙሉ ጤናዋን ነጥቀው ግማሽ አካሏ መንቀሳቀስ አቅቶት (ፓራላይዝድ ሆኖ) አገኘችው። ወላጆቿ ተስፋ ሳይቆርጡ ወደ አዲስ አበባ ይዘዋት ቢሄዱም፣ የሕክምናው ወጪ ከቅስማቸው በላይ ተጫናቸው። በመጨረሻም የገንዘብ እጥረቱ ክፉኛ ስለተፈታተናቸው ሕክምናዋ ሳይጠናቀቅ ልጃቸውን ይዘው በሐዘን ወደ ጅማ ለመመለስ ተገደዱ። "እናውቃለን... ሰሞኑን በየቦታው የብዙ ወገኖች የእርዳታ ጥያቄ ደጋግሞ እንደቀረበባችሁና የብዙዎችን ችግር ለመሸከም እንደከበዳችሁ እንረዳለን። ነገር ግን ከፈጣሪ በታች ለዚህች ጨቅላ ልጅ ብቸኛ ተስፋዋና መሸሸጊያዋ እናንተ ብቻ ስለሆናችሁ ብቻ ነው ወደ እናንተ ያመጣነው እባካችሁ፣ አቅማችን የፈቀደውን ያህል በእርዳታ፣ ካልሆነም መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት ከጎኗ እንቁም። የሷ ሕይወት እንዲቀጥል፣ የቤተሰቧም እንባ እንዲበሰብስ እጃችንን እንዘርጋላት። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000090372436 (ሲሳይ መለሰ) አዋሽ ባንክ: 01320252214600 (ሲሳይ መለሰ) ስልክ ቁጥር: +251913888055 ለእኛ ትንሽ የምትመስለው ድጋፍ ለቬኒሲያ ትልቅ ተስፋና የሕይ

𝙱𝚎𝚋𝚒 𝙹𝚘𝚑𝚗
𝙱𝚎𝚋𝚒 𝙹𝚘𝚑𝚗
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 10:12:11 GMT
1932
314
20
129

Music

Download

Comments

meseretbirhanu218
Eden :
Veni egizer tolo yimarish 🥺🥺😢
2026-11-07 07:06:36
0
mesi16091
Mesi16 :
እመብረሀን ትርዳሽ እሙቲ የእኔ ጣፋጭ🙏
2026-10-31 16:15:52
1
bebijohn00
𝙱𝚎𝚋𝚒 𝙹𝚘𝚑𝚗 :
🙏🙏🙏
2026-10-31 10:21:47
8
esube1653
Esube@💌 :
fetari yimarshi
2026-11-01 11:11:42
1
shewa2688
Shewa :
ድግልማርያም ትማርሽ አዛኟ ፈጥና ትድረስሽ
2026-10-31 16:31:30
1
user7743819876569
T yemaryam 🙏🙏🙏🙏🙏 :
ምን ሁና ነው ወንድሜ
2026-11-04 10:21:28
1
hermela.hella
Hermela Hella :
veniye yn kojo y mashawa maryam Alechilsh
2026-10-31 11:56:55
2
.ye.dachito.legi
my❤ ኢየሱስ ይመጣል ።##❤😍❤## :
ፈጣር ይርዳሻል የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ይደርስልሽ የኔ ውድ ፈጣር ይርዳሻል አምናለው .............
2026-10-31 18:40:27
1
ribkka2127
ribka :
@adonaymada444
2026-10-31 18:11:48
2
mignotabera12
Mignot :
ፈጣር ይርዳሽ
2026-10-31 11:57:57
1
abrish.aye
𝑎𝑏𝑟𝑖𝑠ℎ ayele :
ፈጣር ካች ጋ ይሁን
2026-10-31 16:21:35
1
meme.tekalgne
Meme Tekalgne :
eyesus
2026-11-07 21:03:45
0
hoddy1
honey :
Fetari yimarsh yene enat
2026-10-31 21:36:49
1
kalkidan.sisay.ka31
Kal ✝️ :
😳😳ende mn huna nw🥹
2026-10-31 10:48:14
1
emuti1245
... :
@በርጠሚዮስ @Lij Dawud⚡️🙏
2026-11-01 12:52:59
2
n7x296
꧁༒𝙓𝙃𝘼𝘾𝙆༒꧂ :
@Adonaymada444
2026-10-31 18:19:15
4
matitadele469
Mati Tadele :
❤️❤️❤️
2026-10-31 17:17:12
1
enu_106
ѦLФΠΣ🚫 :
@Master Abinet Kebede @በርጠሚዮስ @Jon Daniel 🥷
2026-10-31 10:53:58
4
mekidesmeles5
Maki :
🙏🙏🙏🙏
2026-11-03 08:00:52
0
biniyam2790
Biniyam :
🙏🙏🙏
2026-11-03 05:51:05
0
To see more videos from user @bebijohn00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About