@mekdiwalt: #በቤተክርስቲያናችን_መቋሚያ_ማለት_ምን_ማለት_ነውአገልግሎቱስ_ምንድን_ነው ? 🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥 መቋሚያ ማለት መደገፊያ ፣ መመርኮዣ ማለት ነው። ምሳሌነቱ እግዚአብሔር ለአዳም ተስፋ አድርጎ የሰጠው የመስቀል ምሳሌ ነው። በመሆኑም ቅዱስ ያሬድና አባ እንጦንስ በማኅሌትና በጸሎት ወይም በሰዓታት ጊዜ መቋሚያ እንዲያዝ አድርገዋል። በመሆኑም ቅዱስ እንጦንስ በጸሎት ጊዜ፣ ቅዱስ ያሬድ በማኅሌት ጊዜ መቋሚያን ተጠቅመዋል። ሙሴ ባህረ ኤርትራን የከፈለበት በትረ መስቀልን በትከሻው ይዞ (ንሴብሆ ለእግዚአብሔር ስብሃ ዘተሰብሃ) በማለት ያመሰገነውን ምስጋና የሚያሳስብ እንደሆነ ሊቃውተ ቤተክርስቲያን ያስተምራሉ። መቋሚያ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሲስ ክርስቶስ የተሸከመውና የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል ምሳሌ ነው። በሥርዓተ ማህሌት ጊዜ መዘምራኑ መጀመሪያ መቋሚያቸውን ከላይ ወደ ታች ያደርጉታል። ይህም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማይ ሰማያት መውረዱን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሲዋ ነፍስ ነስቶ መወለዱን ያመለክታል ከዚያም ዓለምን ዞሮ ማስተማሩን ለማጠየቅ መቋሚያውን ከግራ ወደ ቀኝ ያሽከረክሩታል። መዘምራኑ መቋሚያቸውን ከግራ ወደ ቀኝ ከቀኝ ወደ ግራ የሚያደርጉት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሐና ቀናት ከጲላጦስ ወደ ሄሮድስ መመላለሱን መከራ መቀበሉን ለማሳሰብ ነው። መቋሚያውን ወደ መሬት የሚደስቁት የማይሞተው አምላክ በሥጋው ሞቶ ወደ መቃብር ወረደ ሲሉ ነው። ወደ መሬት የደሰቁትን መልሰው ወደ ላይ ማንሳታቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ መነሳቱን ለመመስከር ነው @eyasu waltengues @Tibebe yiheyis @Diya Z bex kebede @አቤል በገና @Amanuel @Abu 21 @brektina @Eden Israel
Ephani
Region: ET
Saturday 31 October 2026 10:18:09 GMT
Music
Download
Comments
bemni :
የታሉ "ኦርቶዶክስ ኢየሱስን አትሰብክም" እያሉ የሚጮሁት ይህን ቢሰሙ
2026-10-31 21:10:54
367
addis🎀 :
ታዲያ ከዚህ ውጪ እየሱስን የት አገኘዋለሁ🤔
2026-11-01 07:55:07
98
Elu :
እናመሰግናለን መቆሚያችን ግን ይህ ሁሉ ሚስጢር ይዘካል በድጋሚ ለአባቶቻችን ምስጋና ይግባቸው የቤተክርስቲያን መግልገያ አድርገው ስለሰጡን[Heartwarming]
2026-10-31 15:16:05
151
Seben Honeyk :
ኦርቶዶክስ ስንዱ እመቤት ናት የምትባለው በምክንያት ነው
2026-11-01 14:01:33
4
YONAS ABEBEW :
ለዜህ ነው ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሁሉም ነገር መፅሐፍ ቅዱስ ነው እመለው ⛪⛪⛪⛪⛪
2026-11-01 08:17:01
26
Berlin :
አመሰግናለሁ
2026-10-31 12:21:29
58
Fufuቲ🧚♀️🧚♀️ :
ኢሄ ሁሉ ነገር አለማወቄ አሳፈረኝ እኔን ብሎ ኦርቶዶክስ
2026-11-01 07:35:21
15
ድንግል ዋሴ ⛪️✝️✝️💊💊 :
ስንት እማላቀው ኣለ ግን ጌታ ሆይ እርዳኝ እባክህ🤲🤲🥺🥺🙏
2026-11-01 03:14:08
14
yematiyam lg :
betam Arif tmhrt enamesegnalen
2026-11-01 11:32:33
2
BENJAMIN ☦️ :
thanks🙏
2026-11-01 09:35:10
1
kaly፨❤❤❤❤❤ :
2026-11-01 08:46:22
2
user510086128991 :
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-01 09:12:27
2
✨️✨️ TG ✨️✨️ :
temesgen
2026-11-01 11:52:28
2
Wubit👗 :
Orthodox lahulum mals alat🥰 inamasagnalen
2026-10-31 17:38:07
11
sokime sarame :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-31 16:34:55
8
ከቤ :
ተማስገን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ
2026-10-31 20:31:58
6
መሲየማርያምልጅ🙏21🙏ሚስጢረኛዬነሽእመብርሃን⛪ :
🤲🤲🤲🤲
2026-11-01 09:42:06
1
ŠãM@21 :
ተመስገን በጣም ነው እምወድ ይህን የምስጋና ስርአት ቤተክርስትያን አስተምሩኝ
2026-10-31 20:17:01
6
rosa parks :
እናመሰግናለን
2026-10-31 15:30:12
9
Eden✝️✝️✝️ :
🙏🙏🙏🙏
2026-11-01 07:11:13
2
@EThealthtoyuo :
የት አሉ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
2026-11-01 09:21:06
4
wezam :
ቃለ ሂወት ያሰማን በእውነት ኣለውቀውም ነበርኩ
2026-10-31 20:48:46
4
@mndayeboss23 :
ይቀጥል
2026-11-01 08:57:25
3
MAN :
የኛ እምነት በጣም ደስ እሚል እምነት ነው
2026-11-01 11:43:27
3
@Mule😍😊 :
ኦርቶዶክስ ትለያለች
2026-11-01 07:45:55
2
To see more videos from user @mekdiwalt, please go to the Tikwm
homepage.