@my.name.freedom: #ማዲንጎአፈወርቅ

My name Freedom
My name Freedom
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 31 October 2026 10:34:20 GMT
196951
11395
775
366

Music

Download

Comments

duke.des341
Duke des341 :
Woyine mommye😭😭😭😭
2026-11-04 10:40:36
0
k215691
ከተፃፈ አይቀርም🙌🥺✍️ :
እደዉ 4 አመት ከሆነው ባይቀሰቅሱባት😭😭😭😭😭😭 አይ እናት
2026-10-31 17:25:27
130
meski.fekir
name :
የምር፣ሲያይ፣ያለቀሰ፣እንደኔ😭😭😭😭😭
2026-10-31 17:59:19
85
redu.ti
ካሲናዬ ጎጃም💙👑 :
ዘፈኑን ሰትሰማው እዴት ሆና ይሆን😭😭😭😭😭
2026-11-01 10:09:52
19
ethiopia.to.day
እመብርሃን የልቤ ብርሐን/፳፩/ :
እናት እኮ የልጇ ሞት ሁሌ አዲሷ ነው😭😭😭😭
2026-10-31 18:29:02
40
eyerus.kebede31
Eyerus Kebede :
አሁን ባታስለቅሱኝ ምናለበት የማይመጣ ሰዉ እየፖሰታችሁ😭😭😭😭
2026-11-01 06:09:36
6
hamrhamr1221
𝓶𝓮𝓻𝓬𝔂 በ🚦ቀ🔫ለ🗡ኛ⚔️ዋ🤪 :
ዛሬ ዘፈኑን ስታይ እንዴት ሁነሺ ይሆን የኔናት ምንቃል ያፀናሸሻል😭😭😭😭😭
2026-11-01 01:50:32
18
toyeba.mohammed2
Toyeba Fashion 0508452234 እዘዙ :
አባቴ ሙቶል አሏህ ይረሀመው እና 😭😭😭ግን አያቴ ለብዙ ቀናት እራሶን አታቅም ነበር ሁሉም ሰው ሲያያት ሲጠይቆት እሱስ ለምን አያየኝም ትል ነበር ለእናት የልጂ ሞት ከባድ ነው ለኔ አባቴ አለሜ ምርኩዜ ማስፈራሪያየ ነው ግን አያቴ ደሞ ሁሉነገሮ ጭልም ነው ያለባት 6 ወልዶል አዲገናል ግን እሶ አሁንም ልጄ ልጄ ትላለች እናም ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭
2026-11-01 14:53:31
1
user3910099200900
🌸ትክክል የግምጃዬ🩸🦅(ሙሉሸዋ) :
ምንህኖነዉ ይፙተዉግን😭😭
2026-10-31 18:18:26
5
z.t8541
Z T የየሺ ልጅ👍😘❤🥰😘❤🥰 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ ተው ቤተሠብ አትረብሹ 😭😭😭😭😭😭
2026-11-01 20:30:58
1
wwtiktok.comaelhmdulilh3
የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የኩታበር❣️ زينب :
እውነት እኮን እናቲቱ እኛም እዳዲሥ ተረበሸን እህህህህህህህ
2026-11-01 10:54:26
2
user98913246
አልሀምዱሊላ❤❤ :
ምን ነበር ባይለቀቅ ለእናቱ ሲባል😭😭😭
2026-10-31 18:01:03
10
salamsalla3
Berka :
ማዲጎ አተአረፈክ እኛን አሰለቀሰከን አማዬ አለው በዬኝ
2026-11-01 10:17:19
1
maryamn063
ማርያም :
የኔ እናት እንደው ቆመው ሄዱ እግዚአብሄር ያፅናዎት ነፍስህነ ይማረው
2026-11-03 17:43:07
1
lorda912
➻ትንቢት🕊💫 :
ለእናት የልጇ ሞት ሁሌም አዲስ ነዉ😭😭😭
2026-11-02 11:48:17
1
m9476892
ያብ ፀጋ💝 :
አይ ሞት ክፋ መቃጠል😭😭😭😭
2026-10-31 16:25:40
9
user6102557900617
nanii arisii asala :
አሁን ምን ይውጥሽ ይሆን የኔ እነት 😭😭😭😭
2026-10-31 16:49:46
5
dimsawi.zemadkum
Zemedkun. 444 :
2026-11-01 19:43:23
1
ttttttte64
አደበኛዋ :
2026-11-01 01:56:27
1
chaina.may
Chaina may :
እናቴ ትልነበረ የልጂሞት እዳታሳየኝትልነበረ ለምን ሰላትልጀልጀ ከማለት እናቴእናቴ ተብሎማልቀሰ ይሻላልትላለች😭😭😭😭እዳለችውም ቀዲማአሞተችብኝ 😭😭😭ግንእኔምተቃጠልኩ😭😭😭
2026-11-01 08:56:55
1
user9519047814169
የህልም ጉዞ :
እፉ
2026-10-31 17:48:07
1
mesigetachew40
princess Mesi💃💃 :
እይ ማዲንጎ የስንቱን ስሜት ነከሀው እናቴ ዛሬም ናፍቅሽኝ ምናለ ሞት ቢቀየር በቀየሥኩሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-02 08:29:37
1
makiba...yu
Fikerte🌷B.M.A :
እረዘ እኔ አልቻልኩም
2026-11-01 04:26:24
1
.44772
እሙዬ በጌምድሬዋ የአስቻለው ደሴ 👑⚡️🦅 :
የኔ እናት እኔ ልንሰፍሰፍልሽ 😭😭😭😭😭😭
2026-10-31 21:29:59
1
bemnet3669
Bemni :
አረተው ሀዘኑን አታገርሹ 😭😭😭😭
2026-11-01 14:11:33
1
To see more videos from user @my.name.freedom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About