@natnael.ermias49: #ጫማ #ልብሶቹ #ደሙ #መፅሀፍቅዱስ #ኢየሱስ_ያድናል።

Natisha Royal 🫂
Natisha Royal 🫂
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 12:00:00 GMT
75226
10220
136
3923

Music

Download

Comments

nared014
ናን አሌክስ :
ኢየሱስን ያለ ማስረጃ አምኘዋለው
2026-11-19 11:25:34
203
nardians7
Naርዲ💝 :
ሣናይ መኖሩን አሣይቶናል ማሥረጃ አያሥፈልገንም!!
2026-11-07 13:45:01
227
misre.bekele
Misre Bekele :
ሳናየው አምነናል ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-11-19 11:40:35
54
creatorsearchinsiths8
Bethlehem Belete841 :
ያለ ማስረጃ አምነዋለው
2026-11-17 09:41:46
67
wongel44
wongel :
ኢየሱስ ታሪክ አይደለም ህይወት ነው!
2026-11-19 20:22:36
18
amu_kezira12
አሙ ከዝራ :
ማስረጃ አያስፈልግም አምነን ድነናል
2026-11-16 18:49:10
51
samri2701
✝️samri✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
"ማስረጃ አያስፈልገንም" አባቴ ኢየሱስ በርግጥም አለ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ደግሞም ይመጣል በክብር እንደገና🙏🙏🙏🖐🖐🖐🔥🔥🔥
2026-11-18 12:56:09
26
us22927
𝓵𝓲𝓵 𝔪𝔲𝔞𝔷𝔢 :
ከሁለትሺ አመት በፊት ካሜራ ነበር እንዴ
2026-10-31 13:38:33
11
teshale823611
teshale mara shu :
ኢየሱስን በውስጤ ያለው መንፈስ ቅዱስ አረጋግጦልኛል
2026-11-23 12:09:09
2
betisho16
Bethlehem Estifanos🕊 :
የዮሐንስ ወንጌል 20:29 ²⁹ ኢየሱስም፣ “አንተ ስላየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ግን ብፁዓን ናቸው” አለው።
2026-11-19 17:32:36
8
samuelysu1
samuel ysu :
ምንም ማስረጃ ኣያስፈልግም ነበር ኣሁንም ኣለ ለዘላለም ይኖራል
2026-10-31 13:41:38
34
yabi741
yabu🌸🦋✝️❤ :
እሺ ለምን አለቀስኩ 🥺የኔ ጌታ
2026-11-19 06:13:13
7
dibora.getu
Dibora ✝️ :
እየሱስ ይወዳችኋል የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ✨✝️🙏
2026-11-18 20:24:06
8
liya25619
liya :
ማስረጃ አያስፈልገንም ድሮም ነው ምናምነው
2026-11-15 11:47:50
8
amenk.4
ባሮክ :
እስኪ እንዴ መኖሩንና አምላክ መሆኑን መንፈስ ቅዱስ የገለጠላቹ🙌
2026-11-19 11:28:23
5
kal.sarina
@kal sarina :
ለኔ ግን ማስረጃው እኔ ስላለሁ ነው
2026-11-14 16:19:54
9
sanfrasisko
Kalkidan♥️ 12 :
እየሱስ እውነተኛ አምላክ ነው
2026-11-04 03:57:31
10
princess.nardi
S.W.E.E.T💞💖 :
የኔ መኖር በቂ ማስረጃ ነበር የነበረ ያለ የሚኖር የዘላለም አምላክ🙏
2026-11-15 21:14:49
9
dessale1234
desu :
ሕይወቴ መቀየሩ ማስረጃ ነው
2026-11-19 13:37:06
4
bombastik1321
Bombastik... :
Absolutely, but he is prophet....
2026-11-20 17:52:38
1
diboradibora83
Dibora🦋 :
ማስረጃ አያስፈልገኝም አምኜዋለሁ
2026-11-21 17:02:56
3
bezit2611
Nova✝️🔗 :
ስጀመሪ ለመኖሩ ማስረጃ አያስፈልግም መኖሩን ለእኛ በመኖር አሳይቶናል
2026-11-18 07:58:05
4
amesayaye
አምሳያዬ :
መንፈስ ቅዱስ በቂ ነው
2026-11-19 03:52:14
4
meskeremmeski81
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን :
እንዲሁ ለቤ ውስጥ ቀርቷል
2026-11-20 21:08:36
2
wege2024
WEge sam :
ካለ ምንም የማይታይ ማስረጃ በቃሉ ያመንኩት እኔ!
2026-11-19 13:01:03
2
To see more videos from user @natnael.ermias49, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About