@music90gereba: የገርባ ከተማ አባታችን፣ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ታላቅ መሪ፣ በለሰለሰ ድምፃቸው አዛን በማድረግ እና ቁርአን በመቅራት የሚታወቁት ሸህ ሙሄ ወደ ማይቀረው አኼራ ሄደዋል። እሳቸው ለሰዎች አዛኝ፣ አስታራቂ፣ ሀገር የሚያቀኑ የሀገር ሽማግሌ እና መካሪያችን ነበሩ። በከተማችን እና በልባችን ውስጥ ብዙ ውብ ትዝታዎችን ጥለው አልፈዋል። የገርባ ህዝቦች ሁልጊዜም በፍቅር እና በሰናይ ስራቸው ያስታውሷቸዋል። አላህ ራህመቱን ይላክላቸው፤ ጀነተል ፍርደወስንም ይወፍቃቸው። ቤተሰቦቻቸውንም አላህ ሶብሩን ይስጣቸው! አሚን! 🤲 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #muslimtiktok #ገርባ #islamic_media
የገርባዉ_ትዝታ 👌❤
Region: ET
Saturday 31 October 2026 12:14:39 GMT
Music
Download
Comments
hiku 💞💞 :
allah jenetel firdos ywefkachew
2026-11-01 13:07:58
0
🥰🥰🥰🥰🥰 :
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
2026-10-31 13:06:52
13
tila tube official :
የኔ አባት ወላሂ በጣም አዝኛለሁ ግን ምን ይባላል አላህ ከደጋጎች ጎን ያድርግልን
2026-11-01 11:42:24
2
Alladin Ali :
𝑎𝑙𝑙𝑎ℎ 𝑦𝑒𝑗𝑒𝑛𝑒𝑡 𝑦𝑏𝑒𝑙𝑎𝑐ℎ𝑖𝑤 🥺
2026-10-31 18:39:35
1
king👑 :
gerba tlk sew atalech😔
2026-10-31 16:53:08
1
MaMe.Endris :
ፎቷቸውን እየለቀቃችሁ ውስጣችንን አታድሙት
የኔ ብየ የምላቸው ጠፋኝ ምክንያቱም ሁሉም ነገሬ ነበሩ ካባቴ በኋላ ያገኘኋቸው አባቴ ነበሩ 🥺😢
2026-11-01 11:46:38
2
Md jM :
የአላህ ይማረቸው ጀነተል ፍርደወስ ይወፍቃቸው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-31 13:28:32
10
ayushbintabuy :
Allah yerahamachewu yarab
2026-10-31 19:53:55
1
Life is book🇪🇹 :
ኢናሊላሂ
ወኢናኢላሂ
ራጅወል
አላህይራሀማቸው
ያረብ
እረአላህበቃይበለን
ያሠላም
2026-10-31 19:47:33
1
Ademhussen :
አላህ ይማራቸው
2026-10-31 19:09:34
1
H k የገርባው :
ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ራጅኦን አላህ ጀነዠተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው
2026-11-01 03:30:22
1
abdu endris :
አላህ ይዘንላቸው
2026-10-31 21:26:25
1
ሹርጣው :
ረሂመ ከላህ አላህ ይዘንላቸው
2026-10-31 21:08:06
3
✨𝖑𝖆𝖑𝖆 𝖑𝖎𝖘𝖆🎀 :
allah jenet ywefkachew
2026-10-31 15:35:11
5
አሜዚንግ :
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
2026-10-31 21:00:29
1
Azizi Seid :
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን
2026-10-31 20:05:44
1
jemahmed :
አላህ ይርሀማቸው አባታችን
2026-10-31 21:17:53
1
H.u A.I :
አላህ ጀነትል ፈርድወስ ይወፍቃቸው
2026-10-31 19:30:33
1
Eng Ahmed Hussen(AHA) :
አላህ ይዘንላቸው
2026-10-31 20:02:26
1
📷 𝙢 🎧' 𝙖'🎲 𝙢'🛹 𝙚 '🕸 :
አላህ ይዘንላቸው
2026-10-31 19:40:14
1
A/ምቾት!! :
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኦን
2026-10-31 21:36:56
1
confront the truth😎😎 :
አላህ ይርሀማቸው😥😥😭
2026-10-31 19:49:24
1
@yuti :
አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው
2026-10-31 19:49:40
1
Nuriya seid :
ሸይክ አላህ ይዘንላቸው😭💔🤲
2026-10-31 18:24:24
1
☆ℳ𝓊𝒷𝒶☆🎧 :
ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
አላህ ያማረ ሀገር ያርግላቸዉ 😭😭😭
2026-10-31 14:27:36
5
To see more videos from user @music90gereba, please go to the Tikwm
homepage.