@dr.abiy: የሚወዷችሁን ብቻ ብትወዱ ምን ይገርማል ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳዘዘን ወንድምህን 7 ጊዜ 77 ይቅር በለው ይላል። ወንድሜ ዶ/ር ሱራፌል(ኒቆዲሞስ) በግሌ እንዲሁም በተቋሜ ላይ ብዙ በደልን ብታደርስብኝም ተበድሎ ተሰድቦ ተዋርዶ ተሰቅሎ ይቅር ማለትን ባስተማረኝ በጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር እኔ ይቅር ብየሀለሁ። ወደ ተቋማችን ኢሊት የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና ማእከል ከምትወደው አባትህ ጋር በአካል መጥተህ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነትህን ያሳያል። ያለውን እውነታ በአካል ተመልክተሀል ማሀበራዊ ሚድያው በተሳሳተ መንገድ እንዴት ሲጓዝ እንደነበር አስተውለሀል ብየ አስባለሁ። ከዚህ በውሀላ ለኔ ታናሽ ወንድሜ ነህ በማስፈልግህ ጊዜ ሁሉ ከጎንህ እሆናለሁ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው። ዶ/ር አብይ ታደሰ የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ከኢሊት የአንገት በላይ ቀዶ ህክምና ማእከል

ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 12:43:48 GMT
46246
3095
257
159

Music

Download

Comments

user47869610380302
helu :
መገርጣት እንደሆነ ልማዳችን ነው
2026-10-31 13:00:58
229
dr_muse_pediatricsurgeon
Dr. Muse | Pediatric surgeon :
የPretoriaው ስምምነት
2026-10-31 17:06:05
16
bu06042
bu :
Endi be feker abero meserat abero mehone eyetechale lemen....? am happy for u guys. doctor abye 10qs bro.
2026-10-31 13:34:08
0
hus4546
Ahuzzah :
አሳስረህ ልክ አገብተህ ስታበቃ 😁😁 እኛም ገንዘብ ስናገኝ እናሳስርሀለን
2026-10-31 13:36:04
37
user6197228580618
michael :
seletane new! well done.
2026-10-31 17:34:15
0
7777yoyo7
ዮዮ :
ኒቆዲሞስ የመርህ ሰው ነው። እውነቱን መሸሽ አያስፈልግም። should be trust
2026-10-31 13:46:11
23
user7777072925274
user7777072925274 :
እኔ የምልህ የራሱን ምልከታ ማስቀመጥ ጠላትነት ነዉ
2026-10-31 13:29:57
22
natni96
natni :
እኔ የምልለው የራሱን ምልከታ ማስቀመጥ ጠላትነት ነዉ ይህ እኮ ንፁ አመለካከትን ነው የሚያሳየው
2026-10-31 14:02:31
24
rich.barch
Rich barch :
አይ Dr እኔ ባንተ ምክንያት temijew ነበር አይይይይ 😣
2026-10-31 12:50:40
44
dr.abinous
Dr.Abebe's View :
ፍቅር ያሸንፍል!🥰🥰🥰👍
2026-10-31 12:51:40
37
tsehay_guta
Tsehay Guta :
D/r Nicodimos liki neber
2026-10-31 16:46:08
3
dawit.sisay912
Dawit Sisay :
Great Dr.
2026-10-31 15:13:52
0
fearless.ruth
fearless.ruth :
Please show atabza, ahun erasu meteh yikrta meteyekeh mnamn maleteh lemn asfelege eshi ezaw mecheres new beka. ahunm Price astekakel!
2026-10-31 14:00:42
13
hanah8438
hanah :
አረ ዶ/ር ጠላትህን ማቅረብ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን እንዳታምነዉ በጣም ነዉ የሚቀናብህ በየቦታዉ ስምህን እንዳብጠለጠለህ ነዉ live ላይ የሚያወራዉ ዘግናኝ ነገር መቼም አረሳዉም እና ደግሞ እግዚአብሔርም ይጠብቅህ
2026-10-31 13:10:00
9
emama2385
የኔ :
የብዙ ሀበሻ ባህሪ ነው የሱ የሚደብረው ይህንን ያክል ዓመት ተምሮ አለመለወጡ ነው አግዚአብሔር ይርዳው አንተ ግን ይመቸህ❤️
2026-10-31 13:03:09
7
abey.kasa
Abey Kasa :
wow congra
2026-10-31 15:07:05
0
yonatan.edmi.love
Yonatan Edmi Love :
ትችላለህ በቃ የምር በጣም አናዶኝ ነበር በየቪዲዮው ማሰብ እንዲጀምር እንደዶክተር እንዲአስብ እየነገርኩት ነበር
2026-10-31 16:59:44
0
d102716
??????? :
ይቅርመባባሉ ጥሩ ነው ግን እርቀትክህን ጠብቅ እርሱም ባለባት አንተም በቦታህ
2026-10-31 12:56:06
11
jeelm202
Nahotan :
ንቃተ ህሊናን አስታወሰኝ
2026-10-31 16:46:46
1
user7069323869165
ይዘባርቃሉ :
ሲጀመር ምን አደርግሃቸውውው አንተ ምርጥ ነህ
2026-10-31 13:31:20
1
wendinat141921
WendinatEthiopia 🐐🐐 :
እኔም ይህ እንደሚሻለው ነገሬው ነበር እንኳንም በረደለት ተባብራችሁ ስሩ። እሱም አንተም አግኙ❤
2026-10-31 13:37:33
4
kasti.na
👉pass ward 1888 💪 :
Gpም ለካ በስፔሻሊስት ይቀናል😱
2026-10-31 12:53:16
4
schu.zag
ኤማሁስ :
ዶክ እኔ በአንተ ምክንያት ኪድዬን የሰደብኩት ስድብ በየ ሰራው ቪዲዮ እይሄድኩ ግን ደስ ይላል✌️✌️✌️
2026-10-31 14:05:18
2
lidyatesfaye21
Lidu🧚‍♀️ Tesfaye :
የተማረ ይግደለኝ ማለት አሁን ነዉ 👏
2026-10-31 15:54:32
1
sheger236
27 :
መጀመሪያምኮ የቅናት መንፈስ አድሮበት ነው እንጅ ዶክተር አብይ ምንም አላጠፋም በጣም ምስኪን ለሰው አዛኝ ነው እኔ የወንድሜ ልጅ ተሰርቶለታል እና እንክብካቤው እንደናት ነው
2026-10-31 13:25:30
3
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About