@medangeneralhospital: ከመዳን ጠቅላላ ሆስፒታል ሰራተኞች! ድርጅታችን መዳን ጠቅላላ ሆስፒታልን ጨምሮ ለበርካታ ድርጅቶች መሠረት የጣሉት፣ የድርጅታችን መዳን ጥቅላላ ሆስፒታል እንዲሁም የባይህ መኮነንና ቤተሰቦቹ ቢዝነስ ግሩፕ መስራችና ባለራዕይ፤ የነበሩት የተከበሩ አቶ ባይህ መኮነን ህልፈተ ህይወት በሁላችንም ሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ ሀዘን እና ድንጋጤ ፈጥሯል። የእሳቸውን መልካም አርአያነት፣ ታታሪነት፣ ደግነት እና ለድርጅታችን ያበረከቱትን አስተዋጽኦ ሁልጊዜም በክብር እናስታውሳለን። ለተከበሩ ባለቤታቸው፣ ለልጆቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለሁሉም የስራ ባልደረቦቻችን ፈጣሪ መፅናናትንና ብርታትን እንዲሰጥ ከልብ እንመኛለን። የለፋህበት፣ የደከምክበት እና የገነባሃቸው መልካም ሥራዎች ሁሌም በሕዝብ ልብ ውስጥ ይኖራሉ። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን! #bahirdar❤️🇪🇹 #ethiopians #ethiopia_challenge #hospitales #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
MEDAN GENERALHOSPITAL
Region: ET
Saturday 31 October 2026 13:22:22 GMT
Music
Download
Comments
Yemariyam :
Aye alemtadelachen menale tensh betkoyelen Hiwot endzeh nat beka ayeeeee....
2026-11-01 09:24:47
0
Marye masersha :
ነፍስህን ባአፀደገነት ፈጣሪ ይቀበላት
2026-10-31 18:25:09
5
birsh :
አይ ሞት እንግዳ ዝም ልደታ ማሪያምን ያሰራ ጀግና ወንድማችን።
2026-10-31 15:57:03
17
woldemaryam :
ወድሜ ባይህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቡንም መፅናናቱን ይስጣችሁ!!!
2026-10-31 14:51:39
6
Eshe22 BZ :
ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ; ለቤተሰቡ እና ለወዳጆቹ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን!!!
2026-10-31 14:27:53
1
Enyat Hospital እንያት ሆስፒታል :
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመዳን ጠቅላላ ሆስፒታል ሰራተኞች በሙሉ ፈጣሪ መጽናናትን ይሰጣችሁ ዘንድ እየተመኝን በድርጅታችን እንያት ሆስፒታል እና ማኔጅመንቱ ስም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን ለመግለጽ እንወዳለን!
2026-10-31 16:42:20
3
Tekalign Tax &BusinessAdvisor :
ውድ ወዳጃችንና ደንበኛችን አቶ ባይህ መኮንን በድንገተኛ ህመም ምክንያት በሞት መለየታቸውን ስንሰማ እጅግ አዝነናል ልባችን ተሰብሮል።
ከእርሳቸው ጋር የነበረን የሙያ ትብብርና የግል ወዳጅነት ሁሌም በክብር እናስታውሳለን። ለብዙዎች የሥራ ዕድል የፈጠሩና ለተቸገሩ ደራሽ የነበሩ ታላቅ ሰው ነበሩ።
ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመድ ለሁሉም ድርጅት ሰራተኞች የስራ አጋሮች መጽናናትን እንመኛለን።
ነፍሳቸውን ይማር!
Tekalign Tax & Business Advisor
2026-10-31 15:48:13
1
ayale :
አይ ወንድሜ ፈጣሪየ ነፍስህን አይከልከል ያግባው
2026-10-31 15:36:52
2
Tadele | Filmer :
አስደንጋጭ ነገር ነው።
ነፍሳቸውን በአጸደገነት ያኑር! ለቤተሰባቸውና የቅርብ ሰዎችም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥ።
2026-10-31 14:21:23
4
Life of hope :
ነብስ ይማር
2026-11-01 08:06:46
1
Zemenu :
አይ ሰው እደሸክላ ተሰባሪ መሆናችነነ ሳስበው ባዶነት ይሰማኛል ደግና ትሁቱ ወድማችን ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋል ለባለቤቱ ለልጆቻቸው ለወዳጅ ዘመድ መፁናናቱን ይስጥልን
2026-10-31 18:02:22
3
Dr selam_f :
ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
2026-10-31 16:09:20
1
ሜሮዳ :
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭
2026-10-31 19:00:44
1
Birsh Ze'Ghion🌴💦🌴 :
የታታሪነት ተምሳሌት ፣ ከምንም ተነስቶ ታላቅ ተፅኖ ፈጣሪነት መሆን እንደሚቻል ሰርቶ ያሳየ ጀግና ወገን ወዳድ ወንድማችን ነበር 😓 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ጋሽ ባይህ 🙏😣
2026-10-31 18:25:08
3
Dr Bemulu Fasika(OBGYN) :
ነፍስህን በገነት ያሳርፋት ጋሼ😭😭😭
2026-10-31 14:43:54
2
Tegest Kassi :
የሰው ልጅ የሚመሰገነው ሲሞት እየሆነ ነው እንጂ ይህን ጀግና የድሃ አባት ሰራተኞችን አብሮ የሚያበላ ፊት አይጠቂሪ የወንዶች ወንድ የይቻላል እርስት ባለቢት ነብስህን በአፀድ ገነት ያኑራት
2026-11-01 09:48:31
1
Dr Mesfin S. pediatrician :
ነብስ ይማር!!!
ለቤተሰቦቹም መፅናናትን መሰላቸው !!!
2026-10-31 15:11:29
1
beza12 :
ነፍስ ይማር🙏
2026-10-31 16:47:50
1
Mimi :
ነፋስ ይማር አባታችን
2026-10-31 15:48:24
1
ሲንደሪላ DM2127 :
ውይይ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-01 17:25:27
0
እቴቴ ነኝ :
መቼም አንረሳህም ወንድሜ
2026-11-01 16:08:26
0
Yaregal :
ነፍስ ይማር
2026-11-01 14:10:28
0
kya tilaye :
ነፍስ ይማር
2026-11-01 13:50:34
0
ema :
nefskn yemare
2026-11-01 12:57:54
0
melakayalsew :
RIP
2026-11-01 12:41:26
0
To see more videos from user @medangeneralhospital, please go to the Tikwm
homepage.