@hoa.ha.tay: Ethiopian Electric Power Corruption Scandal: 78 Billion Birr Lost, Executives Bribed, 16 Whistleblowers Fired #EthiopianElectricPower #CorruptionScandal #Ethiopia #CryptoMining #fyp #viral

Hoa Ha Tay
Hoa Ha Tay
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 31 October 2026 14:17:18 GMT
370872
11497
254
2337

Music

Download

Comments

user11990785442383
user11990785442383 :
* ሔኖኬ !! በጣም ይገርማል ፣ ቀስ በቀስ ኢትዮጵያን ከነ ህዝቧ ሳይሸጡ አይቀሩም
2026-10-31 19:42:11
49
mde.mdant
Mde Mdant :
ቻል እንግዲህ የኢትዮጵያ ህዝብ፣ነገየመብራት ክፍያ በ3 እጥፍ ይመጣልናል ፣
2026-11-02 06:57:57
20
tibb2128
እንደሰዉ👍ይሻላል :
የህዝቡ ግፍ ነው
2026-11-06 06:05:02
2
edne51
EDEN አማራዊት :
አይ ኢትዮጵያ 😳
2026-11-06 05:29:20
2
tayehordofa
tayehordofa :
የኢህአዴክ ፕሮጀክት !!!!
2026-11-01 05:37:56
5
seninum
SENU ኣስመራዊት❤️‍🔥🇪🇷 :
😂😂😂😂😂Leman hager
2026-11-01 15:20:40
7
user7474663133478
user7474663133478 :
አርሲ ትጣራለች
2026-11-02 05:28:32
11
yeshiharegalem
yeshiharegalem :
እኛላይ ይቆለላል
2026-10-31 19:16:45
8
abera.dabi4
Abera Dabi :
ኧረ የራሳቸውን ትራንስፎርመር ተክለው ኃይል እየሰረቁ ይጠቀማሉ
2026-11-07 15:58:27
1
getachew3322
Get@solomon :
78 ቢልየን 33 ቢልየን ዶላር በዚህች ደሀ ሐገር ላይ ይህን ያህል መበዝበዝ ሀገራችን ወዴት እየሔደች ነው??ቆይ ግን ለምን መንግስት ግን አለ??
2026-11-06 06:53:16
1
atatuyehun
werkye atatuyehun :
ምን ችግር አለ የእነሱንም እዳ እኛን ያስከፍላል መብራት ሐይል!!! በኑሮ ቁስል ላይ ሚጥሚጣ ይነሰንሳል ሀይ ባይ የለም አሁንስ መንግስት እንዲያየን ኮሪደር መሆን አማረን
2026-11-07 05:20:28
1
user1717624677119
Manda 16 :
አብይን ያዙት
2026-10-31 17:03:27
6
yeeruksew
eliza :
እኝ ግን በየወሩ ይቆልሉብናል ክፍያ ከሳስት ቀን ካሣለፍን መቀሳቸውን ይዘው ከች ይላሉ መንግስ አልባ ሀገር ስትሆን እንደዚህ ነው
2026-11-05 13:26:42
1
etate03
Etate :
እኛን ከመጠን በላይ የሚያስከፍሉን የነሱን ለመሸፈን ነው እንዴ 😭😭😭
2026-11-06 14:33:23
2
cherkos.tariku
Cherkos Tariku :
የነሱን ዕዳ እኛ እከፊላለን
2026-11-04 09:19:07
1
danielpetros85
DannyP :
2026-11-01 10:29:20
4
kedijashumet
kedijashumet :
መሣሪገዙበት
2026-11-02 20:05:42
1
adesabeba1
ማጀስቲክ :
ምን ማለት ነው ?
2026-11-01 03:27:30
2
m6102851
Lij ማሜ💚💛❤️⚔️ :
እኔምን አገባኝ
2026-10-31 18:42:53
3
mwa71512cu1
addis :
responsiblty የጎደለው ስራ በአገሩ ሰው ላይ ይበረታሉ ሰው ያጣች አገር መባከን ልመና እዳ ድህነት።
2026-11-03 10:09:01
1
hashimkeml543
hashim kemal :
አብይን ያዙት
2026-11-02 08:03:42
1
gechechkebr1
user80617551790384 :
ለዚህ ነዋ በየወሩ መብራት የሚጨምርው
2026-11-04 22:41:37
1
sofiya49203
sofiya4920 :
ይህ ሁሉ እዳ መልሶ የሚጫነው ወደድሀው ህዝብ ነው ።
2026-11-02 13:55:47
1
user7218767750212
Aster Alemu :
ከዛ የበለጠ ሰንት ኪሳራ አለን
2026-10-31 21:18:49
3
zegeju.getane
መነሻየ አምሀራ :
no Ethiopia
2026-10-31 18:21:12
4
To see more videos from user @hoa.ha.tay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About