Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@aziseid:
ቅመም➻seid💙
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 31 October 2026 14:55:25 GMT
4273
77
30
10
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.68MB
)
Watermark .mp4 (
4.01MB
)
Music .mp3
Comments
𝑛𝑒𝑣𝑒𝑟 𝑔𝑖𝑣𝑒 𝑢𝑝🐝💪 :
እኔ ነኝጅ ጀግና 💪 ታላቆቸ ተቀምጠው አባቴጋ ወጣ የምል🥰
2026-10-31 15:12:06
2
Fatuma Mohammed :
እኔ ሲነጋ ፊቴ አባብጦ ነው የማገኝው እናቴ የበላሽው ማር አወፍሮሽ ነው ትለኝ ነበር አይ ልጅነት
2026-10-31 16:44:26
1
Abu bilal 19 :
እኔን የመጀመሪያ የሄድኩ ቀን የበላችኝ ንብ አትረሳኝም ወላሂ 😁😁😁
2026-10-31 20:42:27
0
toyba :
አላህ ይረሀመው እና አባቴ ወንዶቹ ተከምጠው እኔ ነብኩ አብሬው የምሆነው እሱም ሲሞት ንቦቹም ሄደው አለቁ
2026-10-31 19:36:47
1
𝙡𝙞𝙟 𝕞𝕖𝕜𝕚📚🧕 :
እኔ ደሞ ገና አብሪልኝ ሲለኝ ወየዉ ዉየዉ በላችኝ አበዋ እለዉ ነበር አይ 🥺😂
2026-10-31 23:22:44
1
toyiba worbabw :
ትዚአለኝ ወላህ ጧት አባብጨ ነበር ትምህርትቤት የምሄደው ንቢቱ የነከሠችኝ
2026-11-01 00:37:57
1
[Muktar] :
ወላሂ እኔም አብራ ባልባል ነብሴነዉ እንደት እንደምፈራ
2026-10-31 15:11:05
1
بنت ابوها :
እኔ አንድ ጊዜ ባሌ ማር ሊቆርጥ ልሄድ ነው አለኝ እና እኔም እህቱ ካልሄድን ብለን እርይ አልን ማታ ነበር ከዛ ይዞን ሄዴ እና እሱና ጓደኛው ሲቆርጡ እኔና እህቱ ደግሞ ስንበላ አመሸን ከዛ ባሌ ለካስ ሰውነቱን እዳለ ነድፋዋለች ሰውነቱ ስለሞቀ አልሰማትም ከዛ ጨረሱ የቆረጠውን ማር እኔንና እህቱን አሸክሞን መንገድ ገባን ጫካ ስለነበር በጣም ያስፈራል እና እሱ ስላሰከረችው እረስቶን መንገድ ላይ ትቶን እቤት እኛደግሞ የዛሬን አውጣይ እያልን እያለቀስን በግድ እቤት ደረስን ከዛ እቤት አይቆጡት ለራሱ ሰክሯል እዳለ ሰውነቱ ተነድፏል ከዛ አኮረፍኩት እሱም ጋር በምሽት መንገድ ላልሄድ ማልኩ በመነገኛው ይቅርታ ጠየቀኝ 😅
2026-11-01 04:40:15
0
l͟i͟j͟ s͟u͟s͟u͟❤የባቦዋ💫 :
እኔ ባሌ ሊቆርጥ ያለቀን ኩርፊያ ኩርፊያ ይለኛል ደሞኮ ሣበላኝ አታዲርም😂😂😂
2026-10-31 20:21:16
0
✨ :
አላህ ይዘንልህ አባቴወይ የማሩማለቤት ነበር[Crying]
2026-10-31 19:59:48
1
barich.🔐 :
ወላሒትዝአይይይይ
2026-10-31 22:41:47
1
ያልተኖረ ልጅነት 😅😋 :
እኔም ባትሪ አብሪ ነበርኩ
2026-11-01 05:37:13
0
amiti 🍓የባቦዋ🍂 :
እኔሥ አላቅም ከመብላት ውጭ
2026-10-31 19:20:15
1
AIhamdulilah💗 :
🥰🥰🥰
2026-10-31 14:59:33
1
💝 ዉሸትህ ይነቀኝ 🦋 :
ሺርጥ ተሸፋፈኔ ነበር የማበራው 😁 ጭንቅ ነው የሚለኝ ቶቶሎ በል ሳይነክሱኝ ስለው የድመት እሩህ የሚለኝ😁😁😁
2026-11-01 11:27:08
0
ጥቅ ሹሁ ሴን :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-31 19:07:27
1
Sቾ ትግራዋይ👑🤪 :
🥰🥰🥰
2026-11-01 01:01:08
0
ልጂ ዚዙ ያቫቷ🦋 :
@H የሀራዋ🤴👸 ነይማ አያታችንን ላስታውስሽ😋
2026-10-31 20:59:30
0
Titi Ebrahim 🇸🇦 :
❤️❤️❤️
2026-11-01 10:48:57
0
To see more videos from user @aziseid, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Brasil vai ter o maior IVA do mundo? CBS de 11,3% do TCU + IBS: projeção de 30%, acima da Hungria (27%). E a lei tinha trava em 26,5%. 30% é justo? Comenta NÃO ACEITO #reformatributaria #iva #impostos #cbs #politica
A..........❣️🫵🏻🥹💕💢
احم كرومة النجوم في كثير طلبوها مني،لو تبوني اسوي مرة مرة كذا اطلبو أشياء وبسويها لكم💕،. . . . . . . . . . . . #
🤓 #fyp
Ganda ng bago kong tints huhu!!🥰🥹 #theadeluna #fyp #focalluremusthaves #tiktokshopcrossborder_seasales #focallureph #proink
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy