@ishaqahmed888: ስለማያስችለኝኮ ነው 😩#bajaj

IS’H🖇️Q B73ቱ
IS’H🖇️Q B73ቱ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 15:34:34 GMT
238484
16033
841
4090

Music

Download

Comments

yaadabdu1
Vikram :
ባጃጂ በገዛሁ ሁለተኛ ቀን ጎደኛዬጋ እየነዳሁ ሄጄ ስመለስ እረስቻት በግሬ ተመለስኩ ቤት ትንሽ ቆይቼ ስወጣ ጠፋችብኝ😂 ከዛ ቀወጥኩት ፍለጋ ወጣሁ ላማክረው ጀለስ ጋር ስሄድ ቆማ አገኝዋት ዋላሂ😂😂😂
2026-11-01 03:29:30
7930
abelgirma321
Omgisthatyou321 :
የኋላ በር ያለው ባጃጅ ላይ እየሰራሁ የሆነች ሴትዮ ትመጣና በኋለው በር በኩል ከንትራት ትጠይቀኛለች እኔም ብሩን ነገርኳት ከዛ በሩ ሲዘጋ ሰማሁ የገባች መስሎኝ ያለችኝ በታ ደርሼ ዞር ስል ባጃጁ ውስጥ የለችም ለማንም ሳልናገር ተራላይ ተመልሼ ከኋላ ተሰልፍኩ 😡😡😀😁😂
2026-10-31 17:55:31
5148
mr.truth4109
Mr.truth :
ስራ በቃኝ ቤት ልገባ ብየ እየሄዱኩኝ ብዙ መንገድ ሄጄ ጀርባየን ከብዶኝ ዘወር ስል እንዴት እንደተሳፈረ ያላወቁት ሙሉ ራቁት የሆነ እብድ ቁጭ ብሏል በድንጋጤ ከመገልበጥ ፈጣሪ ነው ያተረፈኝ😂😂
2026-10-31 20:27:37
3458
sunzu516
sun :
አንድ ተሳፋሪ ከዋላ እንዳለ እረስቼ ለምሳ ወደሰፈር ታጥፌ ስነካዉ...ወዴት ነዉ የሚል ድምፅ ሰምቼ ስዞር ሰዉዬዉ አፍጦ እያየኝ ነዉ🤣
2026-10-31 18:50:53
2675
devine_gold23
Pŕiñ©é :
ተሳፋሪ አውርጄ የጨረስኩ መስሎኝ ፈታ ብዬ ፈሴን እየፈሳሁ ለካ የመጨረሻ 1ሰው አለ ሰውዬው ምን ነካህ የኔልጅ ነውር አይደለም😭 ወይኔ ግርጣት 😭😭
2026-11-01 06:13:18
1571
daniyo119
Danial :
እንደኔ በኮሜንት ፈታ ያለ
2026-10-31 23:58:39
1698
nubccc
Bi_ru_ka_¿ :
መቼም ማረሳው ትራፊክ መጫኔን እረስቼው ስልክ ተደውሎ አስቼው ወርዶ የቀጣኝን 😁
2026-11-01 03:51:28
1489
dawit.kase19
𝕯𝓪𝔀𝓲𝓽 𝓴𝓪𝓼𝓮🔱 444 :
የሆነ ቀን ፃሆም መያዣ የመጨርሻ ቀን ነው የሚኤደው ረጂም መንገድ ነው 35km እና የጫንኩት ሰው ቅርብ ወራጅ ነበር እና አውርጂው ጉዞዬን ቀጠልኩ ከዛ ሰፋሬ ደሪሼ ባጃጄን አቁሜ ወደ ዋላ ስዞር ጥቁር ፔስታል አየዉ ሳየው 4kg ሚሆን ስጋ ነው ተመልሼ ያን ሁሉ መንገድ ይጄ ያወረድኩበት ቦታ ሰው ጠያይቄ ሰጠውት በጣም ደስ ብሎት ስልክ ተቀያይረን ብዙ ኮንትራቶችን አሰርቶኛል እንደ ቤተሰብ ነን አሁን ድረስ ባጃጅ ሽጪ እንኳን እንጠያየቃለን
2026-11-01 09:55:43
703
ibmz.4
IBM ☪️ :
ለረጅም ሰአት እግረኛ ነበርኩ እና ብዙ ጊዜ እረስቻት ሄጃለሁ የምር
2026-10-31 17:56:30
851
ibrahimshome569
ABU HANAN :
ወላሂ ከጀለሴ ጋ ሰርቪስ አስገብተን በእግር ወክ ወተን ባጃጅ ሲባል ለምዶብኝ አቤት ስል ጀለሴ በሳቅ ወደቀ
2026-10-31 19:28:24
466
yonatan5265
Yonatan :
ስልኬ ሰአት ተሳስቶ 11 ሰአት ይላል እኔ የነጋ መስሎኝ ወጥቸ ፌርማታ መሰለፍ ጀለስን ደውየ ና ስለው 6 ሰአት ኮ ነው አላለኝም ለካ ሰአቱ 6 ሰአት ነበር ተመልሸ ወደ ቤቴ ሄድኩ
2026-10-31 17:20:31
434
rbhassen
Rb :
ተሳፋሪ ይዤ ወደቤት የሄድኩት እኔ
2026-11-01 04:51:48
440
seluysualih
𝑴𝒓. 𝑳𝒂𝒖𝒈𝒉ሚ 𝒏𝒊𝒔𝒕𝒆𝒓 :
ገና እንደገዛሁ የማድረው ባጃጄ ላይ ነበር
2026-10-31 16:47:54
476
fikrbashe
fiker(ባሼ) :
ለመጀመርያ ጊዜ ሞተር ትቼ ባጃጅ ስነዳ ጎርፍ ውስጥ ስገባ እንደሞተር ጎርፉ እንዳይነካኝ እግሬን ከፍ አርጊያለው😂
2026-11-01 06:36:23
221
dnfitsum2119
D/N Fitsum :
መንጃ ፍቃድ የሌለው ጀለስ ነበር ባጃጁን ላቪያጆ አቁሞ በእግር እየሄድን ትራፊክ ፊሽካ ሲነፋ ሮጧል
2026-11-01 08:28:29
288
shita.mulu
Shita Mulu :
ለኮሜንት የመጣነው ባለባጃጆች አራዳ ስለሁኑ ነው😁😁😁
2026-11-01 03:43:03
102
donkeys099
ደቤ :
ለኮሜንቶቹ
2026-11-01 12:56:52
60
tarik.shkur
Tarik :
ህዝቤ ሚያዳምጠው አቶ ነው እጂ ብዙ ሚያወራው አለው😳
2026-11-02 19:48:23
7
toooty01
ቀብራራው ወሎየ :
ቱራፊቁን ተራፊቆቹ የት ናቸው ብየ የጠየኩበት ቀን መቸም ነው የማይረሳኝ😁😁😁😁😁😁😁
2026-10-31 17:37:03
896
yohannes192026
Johnny GGMU :
ነዳጅ ለመሰለፍ alarm ሳለውቅ PM ላይ ሞልቼ 11 ሰአት የሞላው መስሎኝ 5ሰአት ተነስቼ ማደያ ስሄድ ብቻዬን ማንም የለም😂😂😂
2026-11-01 05:15:56
81
official_sala_
Salah :
ፍሬሽ እያለው በስፖኪዮ በኩል ዘይት እያፈሰሰ ነው ሲሉኝ አስነስቼ ጋራዥ የሄድኩት 😂
2026-10-31 17:19:59
402
bukhari9867
Bukhari© 🔥 :
ከከተማ ውጭ ኮንትራት ሄጄ ብቻየን ስመለስ መንገድ ላይ የሆነ ሰው ያስቆመኝና ተባበረኝ ብሎኝ እየወሰድኩት ከኋላ የሆነ የሚንኳኳ ድምፅ ሰምቼ ስዞር ሰውዬው ፊቱ ያስፈራል አደጋ ደርሶበት ግማሽ ፀጉሩ ተላጭቶ የተሰፋው ጠባሳ ይታያል በድንጋጤ ደርቄ ከአስፈልቱ ወርጄ ሜዳ ለሜዳ ነድቼ ስነቃ ባጃጁን አቁሜ በሩጫ ነካሁት ሰውዬው ደንግጦ ምን ሆኖ ነው ብሎ እያወራ ይከተለኛል ጭራሽ ልቆም ነው እንዴ እየሮጥኩ ከተማ እንደደረስኩ ሰው ቤት ገባሁ ተከትሎኝ ሲመጣ ሰዎቹ እሱን ያውቁታል በስሙ ሲጠሩት በቃ የሱ ሰዎች ናቸው አስበሉኝ ብዬ ድጋሜ ፌንት በላሁ ሰነቃ የኔ ቤተሰቦች ታሟል ተብለው ተጠርተው መጥተው ነበርና ከበውኝ በጥያቄ ያጣድፉኛል ምን ልበላቸው ሰውየው አሁንም አለ አልሄደም ዝም ብላችሁ ቤት ውሰዱኝ ብዬ ቤቴ ወሰዱኝ ባጃጄንም ጓደኞቼ አመጡልኝ ባጃጅ ከዛን ቀን በኋላ መንዳት አቆምኩኝ
2026-11-01 10:08:58
181
suapa997
suapa :
ሞተር እና ባውዛ ሳለጠፋ ቤቴ ገብቼ የተኛሁት እኔ🤣😁
2026-10-31 16:05:46
170
user29713966681164
kilido :
ባጃጂን ለጀለስ ሽጨለት ሊላገዛው ከዛ አጋጣሚሁኑ መዝናኛ ቦታላይ አንድላይ ቆምን ከዛ መርቅኝ የሸጥኩትን ባጃጂ አጠብኩት የኔ መስሉኝ ዘወር ስል የኔ ከጀርባየ ቁሞል ወላሂ🤭
2026-10-31 18:52:18
112
nigatushiferaw163
🚬 ዱ💚ር 💛ዬ ❤️ ዉ ➛🧷 :
የጓደኛዬን ባጃጅ ይዤ ትራፊክ መንጃ ፍቃዴን ቀምቶኝ ምሳ ልጋብዘዉ ጠራሁት ከበላን ቡሀላ መንጃ ፍቃዴን ተቀብዬ እየጠጣን እያለ ሽንት ቤት ብዬ ወጥቼ አስተናጋጇን ሂሳብ ተቀበይዉ ብያት በዛዉ ጠፋሁ 😂
2026-11-01 15:54:54
52
To see more videos from user @ishaqahmed888, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About