Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@linh.lanh.li4: Bộ bát đĩa hoa mặt trời gốm sứ#linhlanhloi #reviewthat #bobatdia#bobatdiahoamattroi #bobatdiacaocap
Linh lanh lợi
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 31 October 2026 15:43:00 GMT
8
0
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.21MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.21MB
)
Watermark .mp4 (
5.52MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @linh.lanh.li4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Crash-Smash-Rock-MashUp Take what you want! CORTIS TOUR IN JAPAN 2026. PUT YOUR PONE DOWN #seonghyeon #keonho #juhoon #james #cortistour
Cruise trip boston horber tour #viral #fyp #treanding
💥አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ነበልባሉ ፎገራ 23ኛ ክፍለ ጦር ሁለተኛ ዙር ኮማንዶዎችን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ፣ ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ነበልባሉ ፎገራ 23ኛ ክፍለ ጦር ለተከታታይ ወራት ሲያሰለጥናቸው የቆየውን ሁለተኛ ዙር ኮማንዶዎች በድምቀት አስመርቋል። በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የድርጅት፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ እንዲሁም የዕዝ፣ የኮር እና ሌሎች የተቋም አመራሮች ተገኝተዋል። ኮማንዶ ምሩቆቹ በቆይታቸው ጠንካራ የአካል ብቃት፣ ዘመናዊ የሽምቅ ውጊያ ክህሎቶች እና ጥልቅ የፖለቲካ ትምህርቶችን በጽናት የተከታተሉ ሲሆን ፤ ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በብቃት በመቋቋም የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ዳር ለማድረስ በከፍተኛ ስሜትና ፍቅር ተቀላቅለዋል ። ይህ ስልጠና ድርጅታችን አፋብን እና ተቋማችን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ በዕቅድ የያዙት ዘመናዊ ጦር የመገንባት ስትራቴጂካዊ ግብ አካል መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በቀጣይም ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራበት ትልቁ እና ቁልፍ ተግባር መሆኑን ተገልጿል። በመርሃ ግብሩ ማጠቃለያ ላይ ተመራቂዎቹ በወታደራዊ ሥልጠናና በዲሲፕሊን ታንጸው ህዝባቸው የሚገባውን ክብርና ነጻነት እስከሚያጎናጽፉ ድረስ በቁርጠኝነት እና በጽናት ለመታገል በትግሉ ሰማዕታት ስም ቃል ገብተዋል። በመጨረሻም ለሰማዕታት ክብር በሰጠ ስነ-ሰርዓት ተጀምሮ፣ በድምቀት በተከናወኑ ወታደራዊ ሰልፎች፣ የውጊያ ትርኢቶች፣ እንዲሁም የዕውቅና ሽልማቶችና ምስጋናዎች ተካተውበት ፕሮግራሙ በደመቀ ስነ ስርዓት ተጠናቋል ። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
#cuộcsống #cố_gắng #tiktok
piye iki matt 😂😅 #story #jombang24jam #katakata #storywa #tiktok
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy