@user665928259: follow me💖🙏 በመኪና ጋጋታ ከሚጋቡት ይልቅ የነዚህ ሙሽሮች ፎቶ በጣም ቀልብ ይስባል🥺 ትዳር የአንድ ቀን ድምቀት በሰርግ ቀን ማሸብረቅ ብቻ አይደለም ተማሩበት።

የፀጋዬ አሰፋ ምክሮች
የፀጋዬ አሰፋ ምክሮች
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 31 October 2026 16:02:12 GMT
44442
5597
185
406

Music

Download

Comments

akihabesha123
ሙሉ ጎጃም🌴 :
የልባቹን መሻት ይሙላላቹ🥺አካውንታቸውን የምታቁ ላኩልኝ መቀበያ እገዛላቸዋለው
2026-10-31 17:04:06
111
user8038491975409
ye 12 lij :
maryamn ngyachew btam new yemiyamrew tayalachu fitsamachew liyu new mihonew mikaelin liyu bal tsgoch yihonalu tadlew
2026-10-31 18:08:23
0
meba0701
meba :
Yet nachew ena lalbesachew be fetari 🙏🙏🙏
2026-10-31 19:10:29
0
selam.kidane16
Selam Kidane :
It is true
2026-10-31 19:20:00
0
decolonize_the_mind
Gual Bahri :
Perfect ❣️❣️❣️God bless you!!!
2026-10-31 18:11:06
0
hanidejene3
hani :
አካዉንታቸዉን ብትሰጡኝ ቅዱስ ቅርባኑን መቀበያ ልግዛላቸዉ ትዳራችሁ እንደ አብርሀም ና ሳራ ያድርግላችሁ
2026-10-31 17:23:57
23
kamellaseid
🦋umuAfnan2720🦋ነጅመተል ባህር💎 :
😥አካውት አስቀምጭ ልብሱ ልግዛለት
2026-10-31 17:33:44
15
yemarya18
✞ 𝑯𝑨𝑹𝑬𝑮 ዘተዋሕዶ ✞♥️ :
አካወታቸውን ሸር አርጉልን🥺
2026-10-31 17:46:31
9
user66918781174612
Friwot Tasfaye :
ሰው በለው ነው ፈጠሪ ይበሪካቹ
2026-10-31 16:29:12
27
leykundemek0
🍒ባላገሯ🍒➏➒ :
ኮሜተሮች ግን አስለቀሳቹሁኝ የምር ለካ የምንቀልድበትን እና የምናዝንበትንም ለይተን እናወቃለን ተመስገን ማስተዋልን አብዝቶ ይስጠን አሜን 💗🌹🥰💗
2026-10-31 17:44:45
9
.2116312
እናቴ እመቤቴ ማርያም2116 :
በትክክል ትዳራቹ የተባረከ ይሁን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-31 17:26:37
10
hanalaklw
አድራሻዬ ከመስቀሉ ስር ነው 🤲🤲 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲መልካም ጋብቻ
2026-10-31 18:48:58
2
eyerusaleme56
eyerusaleme :
በየትኛውም መገድ እግዚአብሔር ብቻ ያዙ🥰🥰🥰
2026-10-31 18:19:36
1
user3059218185320
Aleham lave seweet :
ምን አይነት መታደል ነው
2026-10-31 18:32:48
1
galatakeeyaawaqayyo
Arseema haadha koo :
ciidhaa ebifama bayyee namati tola waqayoo isiin yaa ebisuu ❤️❤️❤️
2026-10-31 18:14:13
2
user8197580614506
elsa :
የዘመናችን ምርጥ ጋብቻ
2026-10-31 17:54:28
3
user3556798554479
ወይኩን ፍቃድከ 👌💒💓🙏🙏🙏 :
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በእዉነት 🙏
2026-10-31 17:32:02
4
user8094637075715
ELIYAS ZEMENE :
እነዚህን ሙሽሮች ሳይ እና መዝሙሩን ሳዳምጥ ሁለት ዓይነት ስሜት አስተናገድኩ፣ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሳርን ትዳር የባረከ፣ያጸና አምላክ የናንተንም ያጽናችሁ፣የመጀመሪያ የልጃችሁን ክርስትና ስታስነሱ የሆነ ነገር ለማድረግ ቃል እገባለሁ አድራሻችሁን በውስጥ መስመር የሚልክልኝ ዘመድ ካገኘሁ🥰🥰🥰
2026-10-31 18:03:37
3
enem.sew
Enem sew :
yet barek tedar yihn
2026-10-31 18:02:13
1
lamlamkasa596
waqayyoo guyyaa qabaa :
dasii namaa jedhaa waqayyoo laphee ilalaa❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-31 17:11:02
3
syumgetachew
ሰው ውሸትን ስራ አደረገ ሀቅ ጠፋ :
የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ልበ ወርቆች ንፁሆች ናችሁ በዚህ ዘመን እዚህ አይነት ሰው አይገኝም በተለይ ሴቷ ሳትንቀው አለማድነቅ አይቻልም እሷን
2026-10-31 18:00:29
1
user2717005393859
የማትበላ ወፍ :
ትዳራችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰🥰
2026-10-31 17:59:01
1
abayinesh816
Abayinesh :
👍💯💪👏👑 Betikikili
2026-10-31 17:21:16
0
s10815134
ልጅ ሳምራዊት✝️♥️ :
እውይመታደል🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-31 17:22:48
1
amhra21
ጊዜ ዳኛው :
ሲያምሩ🥰🥰🥰🥰💖
2026-10-31 16:36:46
1
To see more videos from user @user665928259, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About