@sami2183944: እኛ በርያዎቹ ተነስተናል! የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ያከናውንልናል፡፡ (ነህ 2:20) የ1676 ዓመታት እድሜ ያላት የፍቼ መ/ፀ/አራተ ማርያም ቤተክርስቲያን፣ ከ44 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ቤተመቅደሷ አርጅቶ በማፍረስ ላይ ይገኛል፡፡ አሁን እድሳት ያስፈልጋታል፡፡ በዚህ ምክንያት በደብሩ ያሉ ታቦታት ከቤተመቅደስ ወጥተው ወደ ጊዜያዊ መገልገያ መቃኛ ውስጥ ገብተዋል፡፡ አዋጅ! አዋጅ! የጥንታዊቷን አራተ ማርያም ቤተመቅደስ ለማደስ ተነሱ! ታሪክን ለመጪው ትውልድ ማሻገር የእኛ ተራ ነው! ✝️✝️ ለእርዳታ የሚረዱ የባንክ አካውንቶች: • CBE: 1000015852511 • SINQE BANK: 1053484920101 • AHADU BANK: 0049492010901 • ABYSSINIA BANK: 8254087 እንተባበር!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️

sami@21
sami@21
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 16:16:31 GMT
171
47
4
19

Music

Download

Comments

berekte.salalee
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን :
ማርያምዬ🥰🥰
2026-10-31 16:30:30
0
berekte.salalee
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-31 16:30:00
1
bontu.selale6
👸Bontu🌳 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-31 18:00:13
0
To see more videos from user @sami2183944, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About