@sabrni7:

NEVER GIVE ማሂ
NEVER GIVE ማሂ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 16:24:07 GMT
412343
57352
1193
1984

Music

Download

Comments

makibafilm
ማኪባ film🎥 :
ይኑርበት አትነካኪው
2026-11-01 11:49:33
839
fasilurga
የሰማእቷ የአርሴማ ልጅ :
👌🏻👌🏻👌🏻👍🏻👍🏻👍🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻respect u
2026-11-04 15:53:52
0
geta088
Aa :
ሰጪው ይድናል😁😁
2026-11-02 04:28:01
420
arsenal957
santa 19 :
ወንዶችዬ ፍቅር ከሚባል ነገር በመራቅ ጤናችሁን ጠብቁ
2026-11-02 06:05:37
156
stay.cool472
Stay cool :
yantew country
2026-11-04 06:14:03
0
yasiin494
Yassin :
old friend yemchesh
2026-11-03 14:39:49
0
abusha4105
ENGIDA 16@53 :
የዚ ሰው ታሪክ ፊልም ይወጣዋል በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ውስጥ ሊመዘገብ ሊሸለምም ይገባዋል።
2026-11-01 11:47:18
440
amanueltafara6
amanueltefara :
እህቴ ፈጣሪ አምላክ ይባርክሽ እውነት እንዳቺ አይነት ሰው ነው እኮ የጠፋው እርጂው አባታችንን
2026-11-01 10:11:43
230
aliyi1989
Mishaa :
libsishin bediro style libeshiwu🙏
2026-11-03 17:20:04
0
hailsh90
hailsh :
the buetifuly counter
2026-11-03 11:22:02
0
teshu.arba
Teshu Arba :
አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ
2026-11-01 06:54:02
75
mintewusho
ስለማይነግር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን :
እኔ ደሞ በፍቅር እሚጠብቃት ሴት መስለሽኝ መደሰቴ 🥲
2026-11-02 16:38:26
25
tseidyeshome
ሰይድ ተለያየን# :
ከስውየው ይልቅ አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አላህ ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው
2026-11-01 10:50:55
36
user1224490616276
yarado :
ልብስ ልግዛለት የትነው ሰፈሩ
2026-11-01 19:20:59
6
kindu106
kindu :
የሰዉ ጥግ ብየሻለሁ እሰኪ በቻልሸዉ አቅም አሁንም ፈታ ለማረግ ሞክሪ
2026-11-01 06:54:38
16
whatcountryisthis032
What Country Is This :
what Country is this
2026-11-01 17:56:37
7
wendmne5
Wendmne :
አከበርኩሸ ጎበዝ🙏🙏🙏🙏
2026-11-01 10:12:03
19
tiruesate
Tiruset የተክልዬ ወዳጅ🙏 :
ያ ሌላ ይህ ሌላ አሉ፤አሁን ደግሞ ብቸኝነቱን አፍቅሮታል🥰🥰
2026-11-02 07:27:17
6
adis3727
adis :
የፍቅር ምልክት በመሆኑ ሀውልት ሊቆምለት ይገባል
2026-11-02 22:38:12
6
ashenafe8
አሸናፊ :
ሁሉም ሰው አስመሳይ ብቻ ነው ተውውት ሰውየውን
2026-11-01 08:25:33
9
lebese0910
A/munim siltew :
ያልሽውን ብታደርጊው ፣የኢትዮጵያ ህዝብ ሰርግሽን፣ቤትሽን መኪናሽን ሁሉ ይሸፍናል፣ይህ ብቻ አይደለም ሙሉ ኢትዮጵያዊ በሰርግሽ ይታደማል፣ፕሌኖች ያንዣባሉ፣ሰበር፣ዜና፣ ሁሉ ይሆናል፣ ድያመንድ የሆነ ፊልምም ትሆናላችሁ፣ተዋናዮች ይሰለፋሉ፣ 🥰🥰🥰 በጌታ አድርጊው
2026-11-02 05:17:53
5
www.tiktok.comcomment
CUBARSI :
እግዜር ይስጥሽ
2026-11-01 06:36:49
9
braka077
ብራካ👑👑🦂 :
አረ አታስጨንቂው የሱን እውነት መቀበል ከፈለግሽ እሱ እሷ ቦታ ለይ ከኔ እድሜ በላይ እዛ ቦታ ቆሙአል ከ30 አመት በላይ ችግሩን ለመረዳት ከወደድሽው አንድ አመት አብረሽው እዛቦታ መመላለስ መዋል ግድ ነው ከዛ ህሙን ትረጂዋለሽ በርቺ ግን ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ለማ ምርጥ ሰው real human🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-01 18:39:50
8
ahmed.mohammed5782
AMA :
አፍቅሮ ነው የተባልሽው ልጅ አንች ነሽደ በአላህ🥰🥰
2026-11-01 12:43:58
7
user9167699076296
user9167699076296 :
የረፈደ ፍቅር !!!
2026-11-01 07:23:36
21
To see more videos from user @sabrni7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About