@saylalemmm: ባህርዛፍና እንሰት....ደራሲ ሳይላለም#ደራሲ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #hasab #podcast

saylalem
saylalem
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 16:46:00 GMT
2866
434
17
45

Music

Download

Comments

getu.hayilu1
Getu Hayilu :
so much
2026-10-31 17:05:58
0
resetuphere
newyer :
ጉዳዩ ወቅታዊና መሰረታዊ ቢሆንም በርግጥም ገበሬው የሰብል ምርት በሚያመርትበት ማሳ ላይ በሀርዛፍ እየተከለ ለማገዶ ፍጆታና ለገበያ ሲል እያስፋፋ ከሆነ ምናልባትም ከቀበሌ ገበሬ ማህበር ወይም በቅርበት ከሚያገኛቸው የግብርና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችም ሆነ ከልምዱ ባገኝው ተሞክሮ ይጠቀምበታል ብለን ባንገምትም በተለይ ደግሞ አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን ማለትም ከመብራት ጋር ተያይዞም ሊጠቀም ያልቻለበት ሁኔታና ሌሎችም ጉዳዮች ተያይዘው ቢቅርቡ ሃሳቡን የተሟላና ከሚዛን አንፃር በግልፅ ለማስቀመጥ ይረዳል።በሌላ በኩል ግን የእንሰት ተክልን በአማራጭ ብንጠቀምበት የሚለውም ሃሳብ ምንም እንኳ ባህርዛፍን ሊተካ ባይችልም ይልቁንም በተለያየ መልክ ለምግብነት መጠቀምን ጨምሮ ለእንስሳት መኖነት ጭምር አልፎም ድርቅን ከመቋቋምና ወቅትን ሳይጠብቅ አመቱን ሙሉ ለመጠቀም ማስቻሉ ምናልባትም በሌሎችም ክልሎችም ሆነ ወረዳዎች ቢዘወተር መልካም ይመስለናል።
2026-10-31 18:13:25
1
hm992241
HM :
ሁ:መ
2026-10-31 16:58:52
1
tnela24
@Tnela Torshn :
እውነት ነው
2026-10-31 17:01:25
0
aaaabbb2334
Ethiopia :
2026-10-31 18:29:23
0
user4034326719028
Solomon :
esun zaff yesttun eku ymttkm hunu adl letnkul enj egnam yzenew eskahun tkmtenal
2026-10-31 16:55:42
1
salimahmed0352
salim :
ለምን አናሳውቃቸውም ከመፀሀፋ ባሻገር
2026-10-31 18:21:00
0
ermi12rasta
ermi12rasta :
በጣም አብሶ ወደ ጎጃም ጤፍ ከመዝራት እያለ በብዛት እየተከሉ ነው አንድ ሊባሎ ይገባል
2026-10-31 17:22:46
0
girumchala1
Girum Chala :
Betam tikikl betam asasabi ngr new tekilu
2026-10-31 19:44:56
0
mafi_solar_generat
Mifta abdela :
ባርዛፍን ምን ይተካ ቀርክሀ በርዛፍን ልተካ አይችልም ሆኖም ቀርከሀን በብዛት መትከል የባርዛፍን ተፅኖ መቀነስ ይቻላል
2026-10-31 19:20:40
0
zerihun2643
zerye zerelaw :
ባሕር ዛፍ ብዙ ጥቅምም አለው እኮ እናት🤔
2026-10-31 19:18:27
0
yohannes.tafere4
ትግራይ ዓደይ❤❤❤ :
በጣዕ እየ ሓሳብኪ ዝቅበሎ ብዙሕ ሰብ አይነቀሐን ።
2026-10-31 18:17:48
0
dirsh7
Dersha :
🥰🥰🥰
2026-10-31 16:52:09
1
robsoti09
robtit :
😍😍😍
2026-10-31 21:09:47
0
ms937312
ms olds :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-31 18:21:44
0
fitse200fs
fitse EAM Love :
[Red heart][Pray]
2026-10-31 19:16:34
0
meki487970fffxx
flyxs487970ffff :
👌👌👌
2026-10-31 22:52:34
0
To see more videos from user @saylalemmm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About