@mugese.media: ሚኒስቴሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ወታደራዊ ስልጠና ጀመሩ‼️ በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሾሙ አዳዲስ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በሁርሶ መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና እየወሰዱ ይገኛሉ። ይህ ያልተለመደ እርምጃ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ባለስልጣናት በተከታታይ ተመሳሳይ ወታደራዊ ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል። ይህ እርምጃ የአመራር የአቅም ግንባታ አንዱ አካል ነው ተብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ"ወታደሮች ዒላማ፤ ሲቪሎች ደግሞ ዓላማ አላቸው፡፡ የሁለቱም ግብ ድልን ማስመዝገብ ነው፡፡ ሁለቱን ዲሲፕሊኖች በማገናዘብ ዒላማውንም የሚመታ፤ ዓላማውንም የሚያሳካ ትውልድ እንፈጥራለን፡፡" ብለዋል። [አዩዘሀበሻ] ====== #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ethioia😘
ሙጌሰ ሚዲያ (Mugese Media)
Region: ET
Saturday 31 October 2026 17:09:01 GMT
Music
Download
Comments
Sewasw :
ይሄ ህገወጥ ግንባታ መፍረስ አለበት
2026-10-31 21:09:03
57
abuka :
wowwwwwww. I see something ....
the training may help.....
2026-11-01 08:30:04
0
Milion Lema :
weadewe lemewen dare dar eyale new derg
2026-11-01 06:08:47
0
🎵yonas 🎤🎸 :
ye kit new inde[Big LOL]
2026-11-01 06:27:43
0
ለሚያልፍ ቀን ክፉ አትናገር 𝙗𝙞𝙣𝙚 :
ገንዘባች የት እንዳለን አሁን አውቀናል 😂😂
2026-11-01 02:01:18
14
user839402281839 :
የስጋ ዋጋ ይቀንስልን
2026-11-01 05:06:14
7
user4974549853317 :
ወታደርነት ሙሉ ያደርጋል ትክክለኛ እርምጃ ነው
2026-11-01 11:08:31
0
Tariku lema :
ወይኔ በላቸው
2026-11-01 11:49:40
1
Ewunetu :
እረ የአንድ ሰው ጋቢና ቫይራል ወጧል
2026-11-01 06:27:23
4
Bojaa 🙏✍️ :
2026-11-01 04:04:44
1
sisay :
ኧረ ምኑን ሰ
2026-11-01 06:34:00
2
252012 :
የፈዲላ ሻኛ ምንድነው
2026-11-01 03:49:00
2
Getachew Yemariam :
ዶክተርአብይጀግና
2026-11-01 08:05:48
1
ቤተሀ :
እህ! "እያየን ነው" ብቻ ለምን ትላላችሁ!? ዜናውንም እየሰማን ነው በሉ እንጅ😂
2026-11-01 04:43:11
2
Ayu :
ስቃዩን እዩ እና ስለደሞዟም አውሩበት
2026-11-01 02:35:28
2
መሰለይባ 🤔🤔🤔🤔 :
የብልፅግና ስርኣት በቃ ጦርነት ብቻ ገው በቃ።ሰላም የሚባል የለም ማለት ነዉ? በቃ ሚኒስቶሮች ወደ ማስልጠኛ ሆነች ኢትዮጵያ ታሳዝናለች!😭😭
2026-11-01 05:45:33
1
2pac :
አይ ሀገር ይቀልዱብን እንደዚህ። ቢሆን እንኳ የአንድ ወር ስልጠና ለዉጥ ሊያመጣ ማስመሰሉ ቢቀር።
2026-11-01 07:38:08
1
1 ኢትዮጵያ :
እኔ እየበላሁ የሰለጠንኩት ዳቦ በሺብራወጥ ነው እነሱስ?
2026-11-01 04:56:39
1
Sesko :
popo
2026-10-31 21:46:48
3
Basha :
አረ ቁጥ
2026-11-01 03:27:53
2
wolde broker🇪🇹❤️ 0986002000 :
2026-10-31 20:35:05
1
ቤተሀ :
ኧሯ ......😎😎😎
2026-10-31 17:13:59
1
ሙጌሰ ሚዲያ (Mugese Media) :
🤣🤣
2026-10-31 17:10:16
1
ermias :
ፊልም
2026-11-01 02:43:42
1
Ethio king ሀበሽ!!!! :
ኧረ ጥቂ ዋው!!!!
2026-11-01 12:34:06
0
To see more videos from user @mugese.media, please go to the Tikwm
homepage.