@yheyasi: የአርሲ አማራዎች ፓለቲካ 👂👂👂 #creatorsearchinsights #ethiopianorthodoxprayer #አማራ #fyppppppppppppppppppppppp #ኢስላም

"ጅብ በልቶህ ከምትረክስ በልተከው ተቀደስ"🫵
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 17:09:59 GMT
46764
2911
61
300

Music

Download

Comments

kalid494
KALID ABDU :
እኛ ምን አልን አማራ ብሄር አደለም እምነት እንጂ
2026-10-31 20:22:40
41
asf.f1234
1234 :
አማራ ማለት እኮ ክርስትያን ማለት ነው እንጂ ብሔር አይደለም
2026-10-31 20:17:50
26
lakomertha2
J@ :
ymechihu abatachin ewnet mamen tru new
2026-10-31 20:21:40
2
robel6915
Robel :
Bro erso Americawi not
2026-10-31 23:17:19
1
yitemersh
Y.F 🔨🇪🇹💪 :
አማራ ማለት ለካ ብሄር አይደለም 😩😩😩
2026-11-01 05:10:34
13
seid.endris202
Seid Endris :
ከዛሬ ጀምሮ አማራ አይደለሁም የወሎ ሙስሊም ነኝ በቃ
2026-11-01 04:30:13
17
.mohammed370
محمد ደ نورMohammed :
ታቦት ሸኙልን እያሉ ነው ደንበኛችን😁😁
2026-10-31 20:11:01
7
vital_issue
ኤማሁስ :
አማራ እና እስላም ማለት ምን ማለት ነው..?? ስለዚህ አማራ እስላም የለውም ማለት ነው..? ወይ ደሞ ክርስቲያን ማለት አማራ ማለት ነው..??
2026-11-01 04:40:05
3
beramane3
bera mane :
እርስዎ ግን ፖለቲከኛ ነዎት ወይስ የሃይማኖት አባት? እረ እባክዎት ለዩልን።
2026-10-31 19:00:07
12
the.truth.came
🙅 :
እኛስ ምን አልን አማራ አደለንም
2026-10-31 20:36:40
7
mekonnenabebe0
meko990 :
አማራ ሃይማኖት እንጅ የዘር ሐረግ አይደለም !
2026-11-01 11:09:41
2
ayelgn.habtie
Ayelgn Habtie :
ትክክል በኛም እንደሱ ነበር ምንለው
2026-11-01 11:42:11
1
mastewalbelete
Masti123 :
አማራ ማለት እኮ ክርስትያን ማለት ነው እንጂ ብሔር አይደለም እውነት ነው ብሔር የሚባልም ነገር አናውቅም ነበር
2026-11-01 09:12:40
1
azi_az.14
azi_az.14 :
ትክክል ነው
2026-11-01 04:59:47
2
ahmedin3021
Ahmedin :
አርብ እና ቅዳሜ የእረፍት ቀን ይሁን የምትሉ.. እስቲ አዎ አዎ በሉኝ ❤️❤️❤️❤️
2026-11-01 03:36:18
2
muhammadsaanikadi
Abu Mu،s'ab መሀመድ ሳኒ ከድር አቡሙስብ :
ትክክል
2026-11-01 04:41:35
2
joci513
Jos :
ምን አልከን
2026-10-31 18:06:07
2
user1968150519363
RELAX GAME ZONE :
Bereketwo yidresen
2026-11-01 00:55:31
1
mamela4336
Mamela :
👍👍👍👍👍👍 እንድህ ነው እንግድህ
2026-11-01 05:14:37
1
user8209097776104
ብዙ :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-31 23:28:44
1
user31947412156812
bire :
አረ አባት አይሰደብም
2026-10-31 19:54:37
1
esagashaw
esagashaw :
አወትክክልናቸውአባታቸንየተናገረት
2026-10-31 18:35:48
1
user49503610304304
አድራሻየ ከመሥቀሉ ሥርነው መልካምሥራ ለራሥነው :
እውነትነው
2026-11-01 15:18:36
0
ferihabesha
የገን ወርቅ :
ግን በጣም እየተፈታተኑኝ ነው እርሶ ግን ሆ
2026-11-01 15:51:28
0
samford0714211327247
Samoa19831990 :
ዘመኑን ዋጁት እንጂ አባ...አማራ ሁሉ ክርስቲያን ስለነበር ነዉ አማራ ክርስቲያን እስላም እስላም ተብሎ የሚጠራው!አሁን ግን አማራ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ካቶሊክ ሙስሊም እና የመሣሠሉትን ሀይማኖቶች የሚከተል ህዝብ ሆኗል
2026-11-01 11:25:10
0
To see more videos from user @yheyasi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About