@melat_eshetu: የኔ ዉድ ደስታሽን ሁሌ ያርግልሽ @Meluthrift #wife#wifeandhusband #women

Melu
Melu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 31 October 2026 17:32:15 GMT
273260
45115
285
2617

Music

Download

Comments

baby__becho
ቤቢ💃 :
ግንኮ እንዲሳካለት ምፀልየው ሚስቱ ናት😁
2026-10-31 18:10:03
1810
32sosi
sosi :
የኔ ውድ ባል እድሜና ጤና ይስጥክ ባጋጣሚ ከጎደኞቹ ጋር ውጪ ከበላ አብሶ ለየት ያለ ነገር ከሆነ ከልጄጋር እዛው ወስዶ የሚጋብዘን ስበላ አስቤያቹሁ በጣም ቅር አለኝ ብሎ ተጨንቆ ቤት ይዞ የሚመጣ እድሜና ጤና ይስጥክ
2026-10-31 20:07:27
655
wanawu27
wana📱📲 :
ብሩንም አምጣ ጊዜውንም አምጣ ምን አርጉ ነው ምትሉን
2026-11-01 12:11:48
92
user7175756596016
ኢናላህ ማአሷቢሪን :
ወላሂ አታስለቅሸኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እኔ እራት ቀርቶብኝእሱጋ እድታይም እይፈልግ
2026-10-31 19:38:42
84
senu.negn4
senu 🫅 💪🦁 :
የምፈራዉ ሕይወት 😒😤
2026-10-31 19:35:55
275
yordibucu0
ቡቹ(yordi😎😎) :
ችርስ ከቤታችን ውጭ በልተን ለማናውቅ
2026-10-31 18:45:01
481
negwa_999
Negewa_999🎯 :
እህ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ባሎች ድካም ናቸው ከነሱም ብሶ ሌላ ዜጋ አገባችሁ ብለው የሚንጨረጨሩትስ ነገር
2026-10-31 19:21:37
112
respect_humanbeing
Ankober View :
ከውጭ በልተን ሚሥቶቻችን እራት ሢያቀርቡ በልቻለሁ ላለማለት ከአቅም በላይ የምንበላውሥ?
2026-10-31 22:08:40
28
sii2319240627624
lelita :
ስለማይወዳት እየረሳት እኮ ነው 😔
2026-10-31 18:47:27
175
princessethiopia0
Princess Ethiopia :
He is covering something baby[Heartwarming] may be cheating[Teary eyed]
2026-10-31 18:43:47
307
touchbyyasmin
Yasmin Bedri :
That day all his friends were busy, that’s why !😌
2026-11-01 18:37:23
0
jerusalemwendwesen
Jerusalem ᥫ᭡ :
Ye habesha set tidar wist meft ena gidetachewun ayawkum betam yasazinal
2026-10-31 17:58:09
91
aster7369
aster :
ለምድነዉ እየወደድኩሽ ነዉ ከልጆች ጋር ከቤተሰቦች ጋር
2026-10-31 17:51:42
85
.bbc.online
ታሬ online :
ኑሮ እራሱ ወቶ ለመብላት ብቁ አይደለም ሲኖር ትሮጣለህ ስታጣ ታዘግማለህ ብናስብ
2026-10-31 20:08:41
27
haymanothaymanot73
HL :
ወይ ጉድ የእራቱ ነው የገረመሽ የኔ እህት አስቤዛ እና የቤት ኪራይ ከከፈሉ ውለታ የሚያደርጉም አሉ ልንገርሽ ብዬ ነው
2026-11-01 05:37:08
47
awareness2027
Awareness :
First of all why they need friends if they are married simple is that
2026-11-01 09:53:37
1
mesir_zone
mesir :
batekekel ewnat nw asazenachge
2026-11-01 14:34:20
0
mery12210
Mery _16 :
100% ሀቅ።
2026-10-31 20:55:57
25
h_a_y_u21
SELAM Ethiopia 💚💛♥ :
በትክክል ሜሉዬ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም🥺
2026-10-31 18:54:58
24
feveerkihun0
Feven :
ኦሱ ገንዘቡን ጎዜውን አቅሙን ጎአደኞቹጋ ያስረክብ እሶ ጉልበቷአን እድሜዋን እውቀቶአን ትግስቷአን ማንነቷን ለሱና ለልጆቹ በመስጠት እድሜዋን ስትጨርስ ፊታቸውን ሲያዞሩበት ኪሱ ባዶ ሲሆን ሄዶ ሚስቱጋ ከመጋጋጥ አልፎ ለቁሶ ብሶቱን እሶአ ላ ይወጣ እንጂ ያኔ ነው ሚገባው የሶአ ብቻ ከጎኑ መሆኖን
2026-11-01 00:41:45
9
eyobe030
ህ,,መ,,ም,ብ,,ቻ🤭🤭🤭🤲🌸🌸💐💐 :
የኔ ህይወት ነው ማን ነገረሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-31 22:00:28
6
haileshigute
Haile Shigute :
ውለታ .... መነሻሽና መልዕክትሽ ተምታታ
2026-11-01 04:18:16
6
zadeali3.zadeali3
zade ALi :
ትክክል
2026-10-31 17:37:00
35
user747285741457
zaryee agri :
ስሟን ነገሪን
2026-11-01 03:25:40
5
hana801403
H⭐ :
ምን ሊላት ይሆን?😳
2026-11-01 08:38:24
5
To see more videos from user @melat_eshetu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About