@yazifo_42: 👉🏻ከመጠን በላይ ማሰብ የሚያሳዝነው ነገር አንዳንዴ ሰው ሀቂቃው ላይ ካለው ሁኔታ ይልቅ በአእምሮው ውስጥ በሚፈጥረው ሁኔታ ይበልጥ መኖሩ ነው። አንድ ነገር ሲያጋጥመው የሚታየውን ብቻ አይመለከትም፤ ከጀርባ ያለውን ምክንያት፣ ያልተነገረውን በዝምታ የታለፈውን ትርጉም፣ ሊሆን የሚችለውን ነገር ሁሉ በአእምሮው ውስጥ ያስተናግዳል። አንዳንዴ ያለፈ ነገር በሌሎች ሰዎች ተረስቶ ሳለ፣ እሱ ግን አሁንም በውስጡ ደጋግሞ ይኖረዋል ለምን ፣ እንዴት ፣ መቼ ፣ ኬት …….ማሰብ ማሰብ ማሰብ 🙇🏽‍♀️ ለዚህ ነው ከሁሉም የሚያደክመው የሆነው ነገር ሳይሆን፣ በውስጣችን የቀጠለው የሀሳብ ጉዞ የሚሆነው። አለማሰብም ልክ አይደለም መሳብም ሲበዛ ልክ አይደለም ልክነትን እና በመጠኑ ማሰብን እንዴት ማገናኘት ይቻላል 😌 #yazifo_42 #foryoupage #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #saudiarabia🇸🇦

Foz✨
Foz✨
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 31 October 2026 18:16:57 GMT
1956
176
4
23

Music

Download

Comments

.neima40
🌼 :
አላህ ሆይ ዱንያን ትልቁ ጭንቀታችን አታድርግብን!!🤲
2026-10-31 18:33:02
3
user7504324693303
𝐋𝐢𝐣 𝐙𝐮𝐙𝐮🤘😎🇹🇷 :
በጣም 🥹አላስብም ብየምእዛዉነኝ ማሰቤንአልተዉም በጣምደክሞኝል😢
2026-10-31 22:09:04
0
hedriya3
🦋HEDRU🍃🦋 :
2026-10-31 19:49:11
0
To see more videos from user @yazifo_42, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About