@liqesolomon: ጥቅምት ፲፬ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም. የአቡነ ዘሚካኤል አረጋዊ ወአባ ገብረ ክርስቶስ በዓለ ዝክር። አጫብር ዘምሥራቀ ጎጃም፣ ዘማኅሌቱ ስብሐት ወዜማሁ ሰላም። በአፈ አበው ዘተወርሰ ምሥጢር፣ ዘኢይጠፍእ ዝክሩ ለዓለመ ዓለም። #orthodox #ethiopian_tik_tok

ሊቀ ጠበብት ሰሎሞን
ሊቀ ጠበብት ሰሎሞን
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 31 October 2026 18:26:05 GMT
43117
4646
39
475

Music

Download

Comments

anuayelaw
Anu Ayelaw :
የቤተክርስቲያን ሥርአት ሁሉ አንድ ነገር መጥፍት የለባትም
2026-11-01 18:38:22
17
zola14839
zola :
አጫብር የኔታ ሀይማኖት ዲበኩሉ ሀዬሰ አማካኝነት እያጌጠ አና እያማረ የሚየሳይ ነው ሁለችንም እሳቸውን ብንረደቸው ከዚህ የበለጠ እያማረበት ይመጣል ሰለዚህ የጠፋ ነው ሰዎች አንኳን ሊጠፋ እያማረበት ነው ረጅም እድሜ ለመምህር የኔታ ሀይማኖት ዲበኩሉ ሀዬስ
2026-11-06 08:07:46
11
anen588
user5776794215425 :
ደስ ይላል የጓጃም መገለጫ ነው አባቶች አዳብሩት
2026-11-06 16:29:10
4
reeyuke
reeyuke :
የምን መጥፋት ነው? ጎጃም ሁሉም ቦታ ማኅሌት ይቆምበታል እኮ!
2026-11-01 22:30:34
5
elphaz05
Eliphaz :
ወረብ እንዴት ነው ደስ የሚለው
2026-11-06 17:25:15
1
tayeenyewalem
H ቼልሲ 💙 21❤27 :
ምስራቅ አላለም በሁሉም ጎጃም ዝወኖች አለ
2026-11-08 06:13:14
0
beckyman21
Becky :
ይሄ የአባቴ አረጋዊ ወገብረ ክርስቶስ(ዘነበ ወርቅ) መቅደስ አይደለም
2026-11-06 11:12:06
1
alehegn1223
Alehegn1223 :
አጫብር አልጠፍም ወዳጂ። ሙሉ ጎጃም አለ አሁንም
2026-11-01 17:30:55
3
usernamefenta
ሚስጥረኛዬ /፲፪\፲፮\፳፩\፳፯)🙏🙏🛐🛐🛐 :
ተመስጨ ያየሁ ያዳመኩ ለሊቃዉት በሙሉ እድሜማቱሳላ ያድልልን
2026-11-06 10:31:05
0
adu3456578
Adu :
ደሰ ሲል በማሪያም🥰🥰🥰
2026-11-07 19:23:53
0
hiwezemdkun
hiwezemdkun :
እምዬ ኦርቶዶክስ ስንዱ ቤተክርስትያን
2026-11-06 15:18:44
0
yared.yardo
Yared Yardo :
አሁን እያንሰራራ ነው
2026-11-02 03:59:57
0
drsa.com
drsa :
ይሄን አቋቋምና የመርጦለማርያምን ጥንታዊ ቤተክርስቲያን አስተሳስሮ ለክርስትና እምነት ለጎጃም መገላጫ ማድረግ የሁሉም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ጥበብነው። ለከርሱ የጠመጠመ ለአለማዊነት የሚሰራ ጥምጣም ቀርቶ ለጥበብ ለቅድስና ለመለኮታዊ ሰራ የተቀረፀ ጳጳስ እና ሊቃውንት ያስፈልጋል። በልዩ ኬዝ አጫበርን ሙዚዬም አድርጉ
2026-11-06 16:01:45
0
user61957269212054
ቅዱስገብርኤልአባቴ :
ለሁሉም መመርጥ ያስፈልጋል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-06 12:33:47
0
user2129819613418
user2129819613418 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቶችን ያቆይልን
2026-11-06 12:22:55
0
user279502922005
user279502922005 :
አይይይይ
2026-11-07 17:56:55
0
andaluwma14
andaluwma14 :
ኧረ ሲመስጥ
2026-11-01 07:14:03
1
mezgebuzelalem
Mezgebu Zelalem :
2026-11-06 14:18:33
0
benie1221
ከበደ :
መቼም አይጠፍም፣የማውቀው ሀገረ ጎጃም ነው አሁንም አለ ሀገረ ጎጃም👌👌👌
2026-11-04 18:24:42
0
mastewa_1
Masti :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-05 04:37:57
0
selamawit.bezahabi.ayele
S.B :
እልልልልልልልልል
2026-11-06 08:28:48
0
zo412582
zo' :
ሊቃውንት ላይ እንዴት ያምራል
2026-11-06 09:48:47
0
user7119160858538
ዥዥባራ :
የእንታ ዲበኩሉ ዘአምጃ ሚካኤል ይባላሉ ሲባል እሰማለሁ የት አካባቢ ነው አምጃ?
2026-11-05 21:51:36
0
bizawet12
ቤዛዊት .12አባቴ አይኖቸ ማዳኑን አይተዋልና :
እልልልልልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌺🍃🌻
2026-11-06 12:29:19
0
user5434722772808
𝖎𝖘𝖚𝖇𝖆💯 :
እሰይ ይበል🥰
2026-11-02 19:13:41
0
To see more videos from user @liqesolomon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About