@deutchify0: Your Cars Hood Has Hidden Reference Points #carparking #hiddenfeatures #drivingtips #drivingskills #cartok

deutchify2
deutchify2
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 31 October 2026 18:29:33 GMT
48292
1899
9
184

Music

Download

Comments

blessed1987654321
Blessed1 :
Can use the bonnet as point of reference?
2026-11-01 01:55:26
0
reyna.alt.santos
Reyna alt Santos :
ustedes enseñar a mi aprender
2026-11-21 23:46:09
0
girum.sintayehu1
0911355435GirumADDISMEDIAHOUSE :
የአቶ ኩማ ደመቅሳን ነገር በወፍ በረር! አባ ፊራ 21/2/19 2008 አጋማሽ አካባ ይመስለኛል። አንድ ተልእኮ ይሰጠኛል። በወቅቱ የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ባለ ሞያ ነበርኩ። አቶ ኩማ ደመቅሳን ከወቅቱ ትኩሳት አንፃር አብዛኞቻችን አቂመንበት ነበር። ማስተር ፕላኑን እሚዘውሩት እሳቸው እንደሆኑ፣ የኦሮሞን አሳልፈው ጥቅሞች አሳልፈውእንደሰጡ፣ ሲጀመር ኦሮሞ እንዳልሆኑ ጭምር እናማቸው ነበር። እሳቸውና አባይ ፀጋዬ የፓሊሲ ሚንስትር ነበሩ። ኢህአዴግ ህዝቡ ለምን እንደጠላን ጥናት አድርጉ ይልና አባይን ትግራይና ኣማራ፣ ኩማን ኦሮሚያና ደቡብ ይመድባል። አቶ ኩማም ኦህዴዶችን መረጃ የሚተነትን፣ ሪፓርት የሚያቀናጅ፣ ጎበዝና ታማኝ ሰው ከግንባር ቀደም አባላት ፈልጉልኝ ይላቸዋል። አስቴር ማሞ እኔን ጠቆመች። አቶ ኩማም በራሱ በኩል ማጣራት ካደረገ በኋላ ኦህዴድ ፅ/ቤት ተጠራሁ። የተሰጠን ተልእኮ ከፍተኛ እንደሆነና የድርጅቱን እውነተኛ መልክ እሚያሳይ ስለሚሆን የምንሰበስበውን መረጃ በታማኝነት መተንተን፣ በየቀኑ ሪፓርት ማድረግ፣ በእጋጣሚ መረጃው አደጋ የሚደርስበት ከሆነ መረጃውን አድኜ እኔ መሰዋት እንዳለብኝ በግልፅ ተነገረኝ። በመድረኩ አቶ በዙ ዋቅቤካ፣ አቶ አብዱላዚዝ መሀመድ፣ አቶ አለሙ ሲሜና ሌሎችም ነበሩ። እኔም ራሴን ለተልእኮ አዘጋጀሁ፣ የቄሮው ትግል እየተፋፋመ ለውጥ አይቀሬ መሆኑ ግልፅ እየሆነ ነበር። ስራችንን ከአዳማ ጀምረን፣ አርሲ፣ምእራብ አርሲ፣ ሻሸመኔ፣ ቡታጂራ፣ ወራቤ፣ ሀዋሳ፣ ሆሳእናን አካለልን። ለአንድ ወር በቆየው ጥናት አባላት፣ ተቃዋሚዎች፣ ሴቶች፣ ወጣቶች፣ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌና የኃይማኖት አባቶች፣ ምሁራን ሁሉም በዝግ ስብሰባና በነፃነት እንዲሳተፉ አደረግን። ሙሉ ጥበቃ ስለነበረን ስራውን በነፃነት እንሰራ ነበር፣ ወጣቶችም ዓላማው ለውጥን ይበልጥ እሚገፋ ስራ መሆኑን እንዲረዱ ስላደረግን ደጋፊ ሀይል ሆነውናል። በሁሉም መድረክ ህዝቡ ለአቶ ኩማ ያለው ክብርና አድናቆት ስለሱ መሳሳታችንን አሳብቆልኛል። ስለ ድርጅቱ አባላት ምልመላ፣ ስምሪት፣ የአመራር ምደባና፣ ስምሪት፣ ስለመልካም አስተዳደር ሁኔታ ነበር ጥናቱ። ምንም ሳያስቀር ህዝቡ ተነፈሰልን። እኛም40 ገፅ በአማርኛ የተሰነደ ሪፓርት አዘጋጅተን ልክ በወራችን ሀዋሳ ተመለስን። በየቀኑ አቶ ኩማ ማታ ማታ ለሁለት ሰዓት ያህል ሪፓርቴን ይሰማል፣ ሀሳብ ይሰጠኛል፣ ሪፓርቱ አጥጋቢ ሱሆን ደግሞ እየቀለደ ቢራ ይጋብዘኛል። ከመቀራረባችን የተነሳ የኦሮሞን ህዝብ ትግል ውጣ ውረድ፣ የየግል ታሪኮቻችንን፣ የደርጅታችንን ወደ ውድቀት መፍጠን፣ የየምእራፎቹን ግድፈት እንገመግም ነበር። ሪፓርቱን አጠናቀሬ ካስረከብኩት በኋላ እስካሁን ከደረስንበት ቦታዎች ካሉ አመራሮች ለውጡን እሚያግዙ ምናልባት ድርጅቱ ከዳነም እሚጠቅሙ ሰዎችን እንድጠቁም ጠየቀኝ። ሶስት ሰዎችን ብቻ ሰጠሁ። ከደቡብ የወቅቱ ፓራቲ ኃላፊ የነበሩትን ትንታግ ሰው(አሁንም ከፍትተኛ ቦታ ላይ ያሉ) ፣ ከኦሮሚያ የወቅቱ የሻሸመኔ ከተማ አመራሮች ከአርሲ ዞን አመራሮች (ሁለቱም ከፍተኛ አምመራሮችና ወሳኝ የለውጥ ዘመን አጋሮች እንዲሁም አሁንም የቅርብ ወዳጆቼ ናቸው)። አቶ ኩማ በመደነቅ አሰተውሎኝ ሀሳባችን አንድ እንደሆነ ነገረኝ። በጥናታችን የአባላት ምልመላ ከመርህ እንዳፈነገጠ፣ ስምሪት በዝምድናና በሙስና እንደሚሰጥ፣ ምደባ ለግል ጥቅምና ዝውውርም ቢሆን በብልሹ አስራር እንደተጨማለቀ ተረዳን። የመልላም አስተዳደር ግፎች ህዝቡን እንዳንገሸገሹትና ድርጅቱን አንቅሮ እንደተፋው አረጋገጥን። ሀብት ለአንድ ቡድን ቅርምት እይየዋለ እንደሆነ በሁሉም ስፍራ አየን። ወያኔ እጁ ሁሉም ቤት ገብቶ ተይዟል። ቄሮ በአደረጃጀት ጭምር እምቢ ብሏል፣ ማስተር ፕላኑ ተቀልብሷል፣ ሁሉም ለውጥ ለውጥ ብሏል። በሀዋሳም ኤጄቶ እይያቆጠቆጠ ነበር። በወራቤም የስልጤ በሆሳእናም ተመሳሳይ ጥላቻዎች በርትተው አገኘን። የኦሮሚያው ልዩ ነበር፣ አመራሩ ሳይቀር ታክቶት ነበር። አቶ ኩማ አዲሳባ እንድተመለሰ የኢህአዴገን ባላውቅም የኦሮሚያዎቹን ጥቆማዎቼን እ
2026-11-01 07:59:31
0
kb544345
kb :
😁😁😁
2026-11-03 08:43:50
0
bahadjan98
Bahad Dad 04 :
🥰🥰🥰
2026-11-01 11:05:15
0
shoukat78677
👑shoukat 🪄H🪄 Jan 🪄H👑 :
🌹🌹🌹
2026-11-12 13:36:23
0
zahiry57
ᘔᗩᕼIᖇY🧸 :
❤️❤️❤️
2026-10-31 18:40:14
0
zahiry57
ᘔᗩᕼIᖇY🧸 :
🖤🖤🖤
2026-10-31 18:40:13
0
mexxz14
Julius Caesar :
people are in different height 3-9 you mean they will all see the same??
2026-11-21 08:51:55
0
To see more videos from user @deutchify0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About