@papas.and.pollo: Let’s Go! #WNBAfinals #Valkries tonight at 5pm! Sound On, Two large screens. #SebMex Boo!ritos 🏀❤️🎃🔥

Papas and Pollo
Papas and Pollo
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 31 October 2026 18:45:48 GMT
932
59
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @papas.and.pollo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቤተክርስቲያናችን በተለያየ ጊዜ ደወል ታሰማለች 1የተጋብዖ ደወል (የመጀመሪያው ደወል)  • መቼ እንደሚደወል: ቅዳሴው ከመጀመሩ በፊት (ለማሕሌት፣ ለሰዓታት፣ ለኪዳን እና ለቅዳሴ በር ከመከፈቱ በፊት / ሌሊት) ይደወላል።  • ምሥጢሩ: የትንቢተ ነቢያት ምሳሌ ነው። ነቢያት ሕዝቡን ከጨለማ ወደ ብርሃን እንዲመለሱ ጥሪ እንዳደረጉ ሁሉ፣ ይህ ደወልም የተኙትንና የራቁትን ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመጥራት ያገለግላል። 2. የቅዳሴ መግቢያ ደወል (ሁለተኛው ደወል)  • መቼ እንደሚደወል: ካህናቱ መስዋዕቱን አክብረው ከቤተልሔም ወደ ቤተ መቅደስ ሲገቡ ይደወላል።  • ምሥጢሩ: መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን ማርያም ያበሰራት የብስራት ምሳሌ ነው። 3. የእግዚኦታ ደወል (ሶስተኛው ደወል)  • መቼ እንደሚደወል: በቅዳሴ ሥርዓት ውስጥ ለእግዚኦታ በሚደረግበት ወቅት ይደወላል።  • ምሥጢሩ: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀል እመቤታችን እና ቅዱስ ዮሐንስ ያለቀሱበት የእምባቸው ምሳሌ ነው። 4. የ
ቤተክርስቲያናችን በተለያየ ጊዜ ደወል ታሰማለች 1የተጋብዖ ደወል (የመጀመሪያው ደወል) • መቼ እንደሚደወል: ቅዳሴው ከመጀመሩ በፊት (ለማሕሌት፣ ለሰዓታት፣ ለኪዳን እና ለቅዳሴ በር ከመከፈቱ በፊት / ሌሊት) ይደወላል። • ምሥጢሩ: የትንቢተ ነቢያት ምሳሌ ነው። ነቢያት ሕዝቡን ከጨለማ ወደ ብርሃን እንዲመለሱ ጥሪ እንዳደረጉ ሁሉ፣ ይህ ደወልም የተኙትንና የራቁትን ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመጥራት ያገለግላል። 2. የቅዳሴ መግቢያ ደወል (ሁለተኛው ደወል) • መቼ እንደሚደወል: ካህናቱ መስዋዕቱን አክብረው ከቤተልሔም ወደ ቤተ መቅደስ ሲገቡ ይደወላል። • ምሥጢሩ: መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን ማርያም ያበሰራት የብስራት ምሳሌ ነው። 3. የእግዚኦታ ደወል (ሶስተኛው ደወል) • መቼ እንደሚደወል: በቅዳሴ ሥርዓት ውስጥ ለእግዚኦታ በሚደረግበት ወቅት ይደወላል። • ምሥጢሩ: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀል እመቤታችን እና ቅዱስ ዮሐንስ ያለቀሱበት የእምባቸው ምሳሌ ነው። 4. የ"ፃኡ ንኡሰ ክርስቲያን" ደወል (አራተኛው ደወል) • መቼ እንደሚደወል: ወንጌል ተነቦ ካለቀ በኋላ "ፃኡ ንኡሰ ክርስቲያን" (ያልተጠመቁና ታናናሾች ውጡ) በሚባልበት ሰዓት ይደወላል። • ምሥጢሩ: የሐዋርያት የስብከትና የትምህርት ምሳሌ ነው። 5. የቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ደወል (አምስተኛው ደወል) • መቼ እንደሚደወል: የአምላክ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ሲወርድ (ሲገለጥ) ይደወላል። • ምሥጢሩ: ኒቆዲሞስና ዮሴፍ ክርስቶስን ሲገንዙትና ሲያመሰግኑ ያወጡት የምስጋና ድምፅ ምሳሌ ነው።

About