@gocbinhyen.com: tâm lý học về tiền, hiểu cách đồng tiền vận hành, thay đổi tư duy để xây dựng sự giàu có bền vững.#tiktokshop #xuhuong1111 #BookTok #sach #tamlyhocvetien

Tiệm Sách Bình Yên
Tiệm Sách Bình Yên
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 01 November 2026 12:00:00 GMT
2183
3
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gocbinhyen.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል@Holy_scriptures  መዝሙር 116 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር የልመናዬን ድምፅ ሰምቶአልና ወደድሁት። ² ጆሮውን ወደ እኔ አዘንብሎአልና በዘመኔ ሁሉ እጠራዋለሁ። ³ የሞት ጣር ያዘኝ፥ የሲኦልም ሕማም አገኘኝ፤ ጭንቀትንና መከራን አገኘሁ። ⁴ የእግዚአብሔርንም ስም ጠራሁ፦ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት። ⁵ እግዚአብሔር መሓሪና ጻድቅ ነው፥ አምላካችንም ይቅር ባይ ነው። ⁶ እግዚአብሔር ሕፃናትን ይጠብቃል፤ ተቸገርሁ እርሱም አዳነኝ። ⁷ ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤ ⁸ ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድኖአልና። ⁹ በሕያዋን አገር በእግዚአብሔር ፊት እሄዳለሁ። ¹⁰ አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ፤ እኔም እጅግ ተቸገርሁ። ¹¹ እኔም ከድንጋጤዬ የተነሣ፦ ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው አልሁ። ¹² ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እመልሳለሁ? ¹³ የመድኃኒትን ጽዋ እቀበላለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። ¹⁴ በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ። ¹⁵ የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው። ¹⁶ አቤቱ፥ እኔ ባሪያህ ነኝ፥ ባሪያህ ነኝ፥ የሴት ባሪያህም ልጅ ነኝ፤ ሰንሰለቴን ሰበርህ። ¹⁷ ለአንተ የምስጋና መሥዋዕትን እሠዋለሁ፥ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። ¹⁸ በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ፥ ¹⁹ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ፥ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በመካከልሽም። ሃሌ ሉያ። ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

About