@mhretab_7: ምህረትኣብ እባላለው ተወልጄ ያደጉት ማርያም ጉጉሳ ቤተ ክርስትያን መቀሌ ነው ኣባት እና እናቴ 3 ዓመት ከደረስኩኝ በኋላ ቤተ ክርስትያን ይዘዉኝ መሄድ ጀመሩ እና 5 ሲሞላኝ ሰንበት ት/ቤት ኣስገቡኝ እኔም እዛ ለ 10 ኣመታት ስለ እናቴ ቤተ ክርስትያን ኣወኩኝ እና I really like this part of my life ስለ እግዚኣብሔር ትእዛዛት ማወቄ! Just Feel proud To be orthodox ፈጣሪ ህይወትህ ውስጥ ሁሌ ጣልቃ ካስገባሀው…..በእውነት ነው ምላቹ ሁሉም ነገር ይሳካል ሁላችንም ደሀ ለመሆን ኣልተፈጠርንም If we Work hard and Have a faith To GOD I swear to you all We will be Successful ኣለቀ ! I’m call mercy And Just try to be Successful Even tho there is a lot Struggles in life That’s part of it. ❤️❤️❤️