@sendeku.162127:

Dereje Degefaw official
Dereje Degefaw official
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 06:56:37 GMT
103201
6708
99
466

Music

Download

Comments

afeworkfisha
afework :
ደሬ ወንድም የድንግል ማርያም ልጅ ይማርህ አይዞህ
2026-11-01 13:41:34
6
user1650814363996
ማሜ :
አይዞህ ወደጤናህ ይመልስህ
2026-11-02 10:43:54
1
user7453012246744
ሙሉዓለም አዘዞ :
አይዞህ ደሬ 1980 ሳሙና በር ላይ በሣንቲም ድብ ድብ አብረን ስንጫወት የነበርኩት ጓደኛህ ነኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
2026-11-02 13:04:07
3
gashawyilma
ጋሻው ይልማ ከአርማጭሆ ሰማይ ስር :
ምንም እንዳያሳስብህ ደርየ ትድናለህ 🙏🙏🙏
2026-11-04 19:54:41
0
ttetesemma
tte tesemma :
አይዞህ ደሬ ምህረት ያውርድልህ
2026-11-06 04:09:15
0
user1679620407044
fikir :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-11-06 00:56:01
0
alexander.alex572
Alexander :
ሙሉውን የት ነው የምናገኘው?
2026-11-01 12:35:27
2
abayneh199
abayneh :
ደሬ ጸበል አብሬሕ እድሆን ከፈለክ ልምጣ
2026-11-01 16:29:31
1
cheguvera750
Che-Guvera :
ደሬ ወንድማችን እግዚአብሔር በንህረቱ ይዳብስህ ክፍህን አያሰማን
2026-11-01 19:30:05
1
user434196092521
adutsh :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-11-06 19:43:06
0
user1296243746869
ዕዝራ :
ደረጀ በሁሉ ተፈቃሪ እግዚሐቤር ይማርህ
2026-11-05 13:13:49
0
www.tiktok.kenedewa.com
ሠው ከሆንክ ለሆድህ አትኑር❤❤❤ :
ደርዬ በቅድሚያ ሰላምህን የጭቅ አማላጇ እመቤቴ ማሪያም ትፈውስህ 🙏🙏 በመቀጠል ሁሌ አንተን የማስታውስህ ልዩ ማስታወሻዬ ያኔ ተማሪ ነበርኩና በትምህርቱ ጎበዝ የነበረ ተማሪ ነበር እና ሁሌ በመንገድ ላይ ስለትምህርት በጣም እናወራ ነበር እና አስታውሳለሁ 1985 ከለቀከው ካሴት በተለይ ኧኸኻ ሰዋሠው ....የሚለው ዜማ ለኛ ቅላፄው እና ድምፁ በጣም ይለይ ነበር እና እኛ ገና ሳንሠማው አልሰማነውም ነበር እና ጮክ ብሎ ኧረ እናንተ አለን ሁላችንም ለመስማት ዝም አልኖ እና ብሰሙት አዲስ ዘፈን ወቷል !! ብሰሙት!! አለን እኛ እሱ የሚለውን ለመስማት እያዳመጥን " በአለም ሌይ ተወዳዳሪ የሌለው ካሴት ወቷል ብሰሙት"!! የምትለዋ መልዕክት የምር በአእምሮየ ተቀርፅ እስካሁን ድረስ ደሰጀን ሳይ የደረጀን ድምፅ ስሰማ ደረጀ ሲነሳ ከአእምሮየ የማይጠፋ ማስታወሻ ሆኖኝ ቀረ❤❤❤❤❤
2026-11-01 16:18:33
1
getachew2545
Getachew :
ደሬ ምድነው የገጠመው እግዚአብሔር ምህረት ይስጥህ
2026-11-01 10:36:25
1
ayele5936
Ayele :
[Red heart]
2026-11-06 13:21:08
0
user2926619803961
Muler :
[Big LOL]
2026-11-04 09:17:46
0
myhope.41
𝓶𝔂 𝓰𝓸𝓭 :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-11-01 16:55:35
2
tayech.tayech5
tayech :
እረኔስ እረኔስ.....❤️
2026-11-01 11:35:12
0
abayneh199
abayneh :
ገብርኤል ጓደኛየን አማልድልኝ
2026-11-01 16:19:00
2
user24826079963188
bahran negash :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው የዘፈኑ አልበም ስም ማን ይባላል
2026-11-03 19:21:09
0
dereje.yisemaw
Dereje Yisemaw :
ደራ ፈጠሪ ጤናሀን ጨርሶ ያስተካክልልህ
2026-11-03 16:33:13
0
tsegayedamt
Tsegaye Damtie :
ደሬ ምድነው የገጠመው እግዚአብሔር ምህረት ይስጥህ
2026-11-05 07:56:27
0
adane862
ye fyr sew :
ፈጣሪ ይማርህ
2026-11-04 04:31:06
0
user5059311629941
wondesen 12 :
ደርየ እንዴት የሚያምር መረዋ ድምፅ ነው
2026-11-04 01:21:40
0
abaymisgan7
ላያስችል አይሰጥም :
ፈጣሪ ይማርህ አብዝቶ
2026-11-03 22:15:47
0
abesolome.tewodro
Abesolome Tewodrose :
😍😍😍😍
2026-11-01 11:44:59
0
To see more videos from user @sendeku.162127, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About