@yematoa: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

ትምህርት በታሪክ
ትምህርት በታሪክ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 07:31:51 GMT
182436
7657
196
414

Music

Download

Comments

sun.flower5661
Sun flower :
4....ከግድግዳው ጀርባ ብቻውን ነው ስለዚ አውልቆ ማየት ይችላል
2026-11-01 20:02:07
287
efootballr5
Eft edit :
face color
2026-11-01 10:14:46
315
buze65
BUZE😎 :
መጨረሻ ያለው በፊቱ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ማየት ይችላል። አንዱ ጥቁር ሌላው ነጭ ኮፍያ እንደደፉ ነገር ግን የራሱን እና ከግድግዳው ጀርባ ያለውን ሰው ኮፍያ ማየት ስለማይችል ዝም ይላል። ሁለተኛው ሰው መሀል ላይ ያለው ሰው ማለት ነው የመጨረሻው ሰው ዝም ማለቱን ያስተውላል (ማለትም የመጨረሻው ሰው አእምሮ ውስጥ «እኔና በፊቴ ያለው ሰው ያየው እውነት እርግጠኛ ሆኖ ለመናገር ግልጽ አይደለም» የሚል መደምደሚያ ላይ ይደርሳል)። ሁለተኛው ሰው በፊቱ ያለው ሶስተኛው ሰው (ነጭ ኮፍያ) እንዳረገ ያያል። አጠቃላይ ያለው ጥቁር ኮፍያ ደግሞ ሁለት ብቻ መሆኑን አስቀድሞ ያውቃል ስለዚ በፊቱ ያለው ሰው ነጭ ኮፍያ ከለበሰ፣ እና የመጨረሻው ሰው ዝም ካለ (ማለትም የራሱን ወይም የሁለተኛውን ሰው ኮፍያ ቀለም ለይቶ የራሱን እርግጠኛ መሆን ካልቻለ) ሁለተኛው ሰው በመጨረሻው ሰው ዝም ማለት እና በፊቱ ባለው ሰው ኮፍያ ቀለም ላይ በመመስረት የራሱን ኮፍያ ቀለም (ጥቁር መሆኑን) 100% እርግጠኛ ሆኖ በመናገር ሁሉን ያስለቅቃል። 😎
2026-11-01 20:31:58
140
henzo_xoll
CR7 :
አኔ ነኝ ምነግራቸው 😉
2026-11-01 10:10:12
58
haset249
dream&reality :
ሁለተኛው(የመሐሉ) ነው ምክንያት፦ ከኋላ ያለው ሰው ከፊት ያሉት ሁለት ኮፍያ ከለሮች አንድ አይነት ቢሆኑ ኖሮ የራሱን ስለሚያቅ ተናግሮ ያድናቸው ነበር፤ የተለያየ ስለሆነና የራሱን ማወቅ ስለማይችል ዝም ይላል።ሁለተኛው ግን ከላይ በጠቀስኩት ምክንያት የመጀመሪያው ሰው ዝም ያለበት በመረዳት ከፊቱ ያለውን ሰው ኮፍያ ነጭ መሆኑን ተመልክቶ እሱ ያደረገውን ኮፍያ ከለር በቀላሉ ያውቃል ማለት ነው። በዚህም ሌሎቹን ማዳን ይችላል።
2026-11-03 18:28:59
18
koket1231
koket :
ka howala Yale 3
2026-11-06 19:03:09
0
tsarukyyan
🐦‍🔥 :
ሁለቱንም ማየት የሚችለው ሰውዬ ነው መልሱን የሚመልሰው ምክንያቱም አሱ የቆዳ ቀለሙ ነጭ ነው ከሱ ፊት ያለው ጥቁር ነው ኮፍያውም ጥቁር ነው ከሱ ፊት ያለው ሌላኛው ሰውም ኮፍያ በቆዳ ቀለሙ አይነት ነው ይሄ ለሰውየው ከግርግዳ ጀርባ የቆመው ሰው ኮፍያ ምን ሊሆን አንደሚችል ለማውቅ ሶስታች በቆዳ ቀለማቸው አይንት ኮፍያ ማድርጋችው ለቀረው አራተኛ ሰው ምን አይንት ኮፍያ አንዳረገ ለማውቅ የሱውይውን የቆዳ ቀለም ማውቅ መልሱን በ ትክክል አንድያውቅ ያደርግዋል በዚ መሰረት ፊት ለፊት ያለው ሰው የራሱን ኮፍያ ተናግሮ ሁሉንም ማዳን ይችላል
2026-11-01 12:21:29
103
user5258632571
...... :
እንደኔ ጠፍቶት ኮሜንት ሊያይ የገባ 😂
2026-11-02 04:34:50
7
gondar.meme
Gondar Memes :
ሁለተኛው ነው የሚያውቀው
2026-11-01 09:37:15
5
suleymanyesuf
Sulle :
071 ሁለት ኮፋያ ያያል የራሱን ማወቅ ያልቻለው ያየው ኮፋያ የተለያዬ ሲሆንበት ዝም ይላል ማለት ነው ፣ የመሀለኛው ሰው ግን አንድ ነጭ ኮፋያ ከፊቱ አይቶል ሰለዚህ መሀልም ላይ ነጭ ቢሆን ከኋላ ያለው ዝም አይልም ሁለት ተከታታይ ነጭ አለመሆኑን የመሀለኛው ይረዳል ማለት ነው መሀለኛው ሰው ከኋላው ያለውን ሰው ያድነኛል ብሎ ይጠብቃል ፦ 071 ከኋላ ሁኖ ዝም ሲል ሁለት የተለያዬ ማየቱን መሀለኛው ያውቃል
2026-11-02 01:04:17
3
pretty96862
bad girl 💀 :
እኔ ነኛ ምነግራቸው
2026-11-06 18:12:33
1
semerudin
semerudin :
የመጀመርያው ነው ምክንያቱም ከፊቱ ያሉት ሁለት ሰዎች የኮፍያቸው ቀለም ስለሚታየው የሚያውቅበት ምክንያት ደሞ ከፊቱ ያሉት የተሰጣቸው የኮፍያ ቀለም ከቆዳቸው ከለርጋ አንድ አይነት ስለሆነ የሱ የቆዳ ቀለም ነጭ ስለሆነ ነጭ ኩፍያ እንደሆነ መረዳት ይችላል
2026-11-05 23:53:22
2
user5711104671379
abdulfetah :
አንደኛው ነው በሁለት ምክኒያት ሊያውቅ ይችላል 1 በቀለም ቅደም ተከተል 2 በቆዳ ቀለማቸው
2026-11-01 14:43:15
7
kintube3
who cares🫠 :
ቲሽ መልሱን ሳገኘው 11 ደቂቃ ሆኗል። በቃ አዝናለሁ ስላልደረስኩላችሁ
2026-11-04 11:47:23
2
abdure.abdu
Abdure Abdu :
2026-11-01 09:06:47
7
rodasye7lji
asmarech asre admase bru mola1 :
እኔነኝምነግራቸው
2026-11-06 17:00:49
1
a.r.s.u_1
A.r.s.u.💕 :
መኪና ግዙልኝ
2026-11-06 20:00:08
1
dr.abelo
አ🔔 $ ,MD :
ሁለተኛው b/c ከፊትለፊቱ ያለውን በማየት በእርግጠኝነት ማወቅ የሚችለው የመጀመሪያው ሰው ብቻ ነው ግን ከፊቱ ያሉት ተመሳሳይ ከሆኑ ብቻ ነው። ነገር ግን የተለያየ ስለሆነ መመለስ አይችልም። የመጀመሪያው እስረኛ ዝም ማለቱ፣ ከፊቱ ያሉት እስረኞች ኮፍያ የተለያየ ቀለም እንዳለው ያሳያል። ሁለተኛው እስረኛ ይህን በመረዳት ከፊቱ ያለውን ሶስተኛ ሰው ኮፍያ ጥቁር ስለሆነ፣ እሱ ነጭ ኮፍያ እንደለበሰ እርግጠኛነት ማወቅ ይችላል።
2026-11-01 20:35:59
3
tekefe22
𝕋𝔼𝕂𝔼 :
4 mekeneyatum bechawun selehone awuleko mayet yichalal
2026-11-01 12:04:44
9
yishak.abraham10
𝚢𝖐7 :
አውልቆ ያያል[Cool]
2026-11-03 14:29:40
1
off....001
ayu ✨ :
kuay chatgpt teyikeyat lmta 😜😁😁😁
2026-11-02 12:33:57
2
habukoster2030
@haben :
3tegnaw ke huala trafiku negrôtal
2026-11-01 20:17:46
0
nahigere
Nahom :
n0 2 is the answer b/c if his hat was white n0 3 already told the answer surely but n0 3 can't tell and no 2 can tell his hat is black by seeing no 1s hat and no 3 silence
2026-11-01 20:31:17
1
dawitbereket108
@ዴV:♐️ :
የአንደኛው ነው የሚናገረው
2026-11-01 11:30:25
3
reyr117
beki :
ye zare wloye yemiyasmesegn aydelem gn fetari 6
2026-11-01 15:44:22
1
To see more videos from user @yematoa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About