@jasminjas677: 📌ሳር ቤት ይማጅ ሰፈር (ቫቲካን ኤምባሲ ጀርባ) ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች ባለ 2 መኝታ :- 152.97 ካሬ 158.90 ካሬ 167.19 ካሬ 171.93 ካሬ ባለ 3 መኝታ:- 191.26 ካሬ 198.14 ካሬ ↪️በ15% ቅድመ ክፍያ በካሬ 99,000 ብር ↪️በ40% ቅድመ ክፍያ በካሬ 94,050 ብር ↪️ ሙሉ ለሚከፍል በካሬ 89,100 ( ይህ ዋጋ ለመጀመርያ 5 ቤቶች ብቻ ሚያገለግል ነው) - በፍሎር 4 ቤት - 2 ሊፍቶች - B+G+16          📌ሳይቱ የሚያሟላቸው ነገሮች 👉5771 ካሬ ላይ ያረፈ compound apartment 👉ልጆች በጊቢ ውስጥ እደፈለጉ የሚጮቱበት 👉የልጆች ማቆያ 👉 ዋና 👉የተሟላ እና በቂ ፓርኪንግ 👉ሱፐርማርኬት 👉 የጋራ አዳራሽ 👉 ጂም 👉 የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ 👉 ማስተር አንቴና 👉 የከርሰ ምድር ውሃ 👉 ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ መንደር 👉 የቆሻሻ ማስወገጃ 👉ኢንተርኮም ሲስተም 👉ፋየር አላርም 👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር 👉 ሊፊት 👉 ዲፕሎማቲክ ሰፈር #viral #realestateEthiopia #samiahomes #JASMIN_SAMIA #Addisababa

JASMIN_SAMIA🏘️
JASMIN_SAMIA🏘️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 08:05:29 GMT
84981
4100
63
282

Music

Download

Comments

yosefsisay8
yosef :
ጣልያን ቅኝ አልገዛንም !!!
2026-11-01 11:19:29
47
anuke10
Anዋር🦅anu :
እሪበከንቱ ለፒያሳ ነው ለ 4ኪሎ ሚቀርበው
2026-11-01 12:00:16
6
bochusino
bocha :
taliyan algezanim
2026-11-01 10:06:55
8
teddy_mamuti
TêdĐý 🤴 MâMúTì :
ጣልያን ገዝቶን ነበር እንዴ..? ይቅርታ ይህንን ፓርት አልተማርኩትም...
2026-11-01 10:18:24
3
fitaworaridemtew
AbduR/ Getahun Murad :
ቅኝ አልተገዛንም
2026-11-01 11:06:54
12
habtamu.birehane
habtamu birehane :
እሪበከንቱ የሚገኘው 4ኪሎነው
2026-11-01 10:18:42
11
user8392506102340
soliyana :
ጉለሌ ነው ምኖረው ያለዛሬ ስለሙታን ሠፈር ሰምቼ አለማወቄ
2026-11-01 15:33:59
2
amanukilo
amanukilo :
ere bakantu 4kilo nawe megagnyawe
2026-11-01 10:27:10
4
user8265980615606
ኢትዮጵያዊ :
መጀመሪያ ሰዎችን ጠይቂ እሪ በከንቱ ትርጉሙ የተሳሳተ ነው
2026-11-01 10:37:41
1
eyobe678
Eyobe :
ቀጣይ ክፍል
2026-11-01 14:24:19
1
user3014197804138
commach :
እሪ በከንቱ በሁሉም ከተማ አለ
2026-11-01 14:49:47
0
user366786500687
Seife /M 22 22 :
ኧረ እኛጋ ኑ ሳሪስ አዲስ ሰፈር ቤርሙዳ ብትሉ ማንም ያሳያቹዋል
2026-11-01 10:27:55
7
user9380842157142
user9380842157142 :
part2
2026-11-01 15:05:11
0
emi2521love
Emily :
አስተካክዬ ቅኝ ግዛት አልተገዛንም አምስት አመቱን አልገዛም ብለው በጦርነት ነበር
2026-11-01 13:48:43
0
user6978755682421
Abdu :
ሌሎች ብዙ አሉ እኮ
2026-11-01 13:54:16
0
user8819680099821
Shema Baዩsh :
መቼነው ቀኝ የተገዛነው
2026-11-01 13:34:40
0
user23555003618120
አመሀ ኪቦርድ :
እሪ በከንቱ 4 ኪሎ እንጂ ፒያሳ አይደለም
2026-11-01 10:32:59
2
durifuad
fuad duri :
❤️❤️
2026-11-01 11:45:36
1
lubaba.ahmed459
Lubaba Ahmed :
part 2
2026-11-01 10:54:10
0
findinganduse
runerss :
eriiii
2026-11-01 11:07:39
1
shilge1219
shilge :
እንቆርጫስ ማማ ያልተወራለት ሰፈር
2026-11-01 11:16:11
2
mayko6.7.19
Miko ፬ ኪሎ :
እሪ በከንቱ 4kilo ነው ተሳስተሻል ምርጥዬ የያደኩበት ሰፈሬ መቼም ከልቤ አቶጪም ❤️✌️😍
2026-11-01 11:10:25
3
elubabaa
Hilu Property Hub :
Gud😂
2026-11-01 08:15:15
2
kh614249
kh :
አመሀካላወክጠይቅ
2026-11-01 15:37:13
0
inuu....8
Choco Lover...🍂 :
ቸኮሌት ጋብዙኝ......🥹🍫
2026-11-01 15:56:13
0
To see more videos from user @jasminjas677, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About