@yetormida_welo: ጀኔራል ሳሞራ የኑስየቀድሞው የጦር ሐይሎች ኢታማዦር ሹም እናሜጀኔራል ሳዕረ መኮንንየቀድሞው የሰሜን ዕዝ አዛዥ የሰጡት ምስክርነት#derg #ethiopia #comando #military #militarylife #warzone #hi#History

የጦር ሜዳ ዉሎ
የጦር ሜዳ ዉሎ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 November 2026 09:42:55 GMT
73526
3404
39
256

Music

Download

Comments

desalgen.menayhu
Dessu& m&u :
መቼም ቢሆን የናንተ ጀግንነት ሁሌም በልባችን በብዕር ቀለም እንደ ተፃፈ ይቀጥላል ጀግና ሁሌም ተወዳጅ ነው ስሙ እንደ ታወሰ ይቀጥላል
2026-11-01 16:04:30
13
princenorth12
North London :
ይህ ሀይል ኢትዮጵያ ደረጃ በሁሉም መስክ አሳድጎል በኢህአዴግ ዘመን ቢያንስ ሰላም ነበር
2026-11-01 12:30:28
17
relaxfreely
#Tab😜z screen :
ኧረ ጦርነት አይነፋም
2026-11-01 21:40:06
2
kiko16367
kiko :
ውሸት
2026-11-01 11:49:05
1
mikel.birhne
Mikel birhne :
ጅግኖች እንካን ከናተ ተወለድን
2026-11-02 13:18:08
0
user105072247337
ሀገሬ :
እንዲህ ተደረገ ምን ጥቅም ተገኘ ሀገር ገነጣጥሎ ከማደህየት በስተቀር።
2026-11-01 15:12:22
2
namrude24
ናምሩድ😉 :
ክብር ለዛ ዲሲፕሊንድ ለሆነ ወታደር 🥺🥺🥺 ከወገኑ ላይ ላለመተኮስ በዳቦ ጠመንጃ እየቀየረ ለሄደ ወታደር ክብር ይገባዋል የቀድሞው ሰራዊት 💪💪💪💪💔
2026-11-01 16:27:53
1
brukman75
bruk boss :
አባው በዛን ወቅት ህወሓት እንጂ ኢህአዴግ የሚባል የለም
2026-11-01 11:04:25
0
user5872796996507
ali hassen :
ያሁሉ አለፈ
2026-11-01 15:18:33
0
daniuser3535
dani china 2121 :
2026-11-01 16:18:20
0
ahmedbelay681
ሙሴ :
ይኸን ተከትሎ የ604 ኛን ሶስተኛው አቢወታዊ ሰራዊት አዲስ አግላቸው ከለገሰ አስፋወሰ ጋ አለመግባባት ተፈጠረ
2026-11-01 14:59:22
0
zolateshome
ዘላለም ነኝ :
ለኢትዮጵያ መከራና ሰቃይ ይዞ የመጣ ድርጅት ነው
2026-11-01 11:38:08
5
userbbtw73i3p8
siru :
ሀገር መሞት የጀመረችበት ከታሪካዊው ቀይ ባህር የተለያየንበት ምዕራፍ ይሄ ነው ያሳዝናል
2026-11-01 20:26:55
2
user4931008330528
user4931008330528 :
ቀጣይ
2026-11-01 23:05:52
0
hailemariam249
@Hailemariam :
ሀገረ በተናቹ እንጂ ምንም አጠቀማቹም እንደ ጀግና ታውራላቹ አሜሪካ እንግሊዝ ጀረመን ጣለያን ግብፅ ሱዳን ሌሎችም ሁናቹ ሀገሪታቷ ችግር ውሰጥ የከተቱችዋት ሀገረቹም አሰገነጠላቹ ወደብ አልባ አደረጋቹ ብዙ ግፍ ፈጸማቹ ጥሩ እንደሰራቹ አታጸባረቁ
2026-11-01 13:51:00
2
ahmedbelay681
ሙሴ :
ለ604 ኛ ኮር መደምሰስ " ጭላ" ናት፣
2026-11-01 11:36:21
0
samedaglas
Daglas :
go to hell.ለኢትዮጵያ መከራና ሰቃይ ይዞ የመጣ ድርጅት ነው. chaw TPLF. DONE
2026-11-01 13:38:09
1
kume4322
kume :
እንደ ታሪክ ...604ኛ ኮር ለመደምሰስ የኢሐዲግ ወታደራዊ ጥንካሬ ብቻ ሳይሆን በወቅቱ በመንግስት ከፍተኛ አመራር ውስጥ የነበሩት የኢሐዲግ ደጋፊዎች እጅም እንደነበረበት ልብ ልትሉ ይገባል ...ከዚህም በተጨማሪ ሻቢያ የመካናይዝድ ድጋፍ አድርጎ እንደነበር ሊረሳ አይገባም።
2026-11-01 17:49:16
0
user7408715631654
jojo :
JEGENOCHE 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪
2026-11-01 14:59:39
0
yazminyami3
yami :
t ga da la ya
2026-11-01 21:19:53
0
ahmedbelay681
ሙሴ :
ወዴያው እቅድ ወጣ ለሻእቢያም ጥሪ ተደረገ በሜካናይድ ውጊያ የካበተ ልምድ ያለው ሻቢያ በዚህ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጎል
2026-11-01 15:06:14
0
haliltah
halil taha :
🥰🥰🥰
2026-11-01 17:23:48
0
abdure3624
Abdure :
💪💪💪
2026-11-01 17:59:07
0
meracl1421
🌊(𝒎𝒊𝒓𝒂𝒄𝒍𝒆) 🗽 :
💪💪💪
2026-11-02 06:47:00
0
tilahun12294
Tilahun122 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-01 11:07:22
0
To see more videos from user @yetormida_welo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About