@dawaapeace: جزء 746 ኢጃዛ ቤት አከራዩ የሰራኝን ጉድ ስሙ #explore #ዲንህን_እወቅ_dawaa_and_peace #ethiomuslim #elias_alfaqih #fyp هذا اليوم

Dawaa & Peace
Dawaa & Peace
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 01 November 2026 10:23:02 GMT
23296
853
111
375

Music

Download

Comments

erhama11
R ሰለምቴዋ :
የአላህ[Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-01 11:34:01
0
omu.jude.ye.zerga
fedu :
ye ethiopiay wendoche endi nachew allah yesrachune yistachu abo
2026-11-01 12:40:57
0
m462425
Mቾ የወግድዋ 🦅❤✅ :
ቼርስ በሰዉ ትዳራችን ለፈረሰዉ😢😢😢😢😢😢😢
2026-11-01 11:41:10
32
ahmednur697
አሀዱን አሀድ :
ውይ እደዚች አይነት ሴት አሏህን የምትፈራ ሴት የት ነው ያለችው ወሏሂ ሚስት እፈልጋለሁ
2026-11-01 12:39:48
11
user2707737443612
🎤 I AM MUSELIM📚 :
እሱቅ መሄድ ያለ አይደለ ምድን ነዉ ባልየዉስ ካንቺ ይልቅ ሰዉየዉን ያመነዉ ? ሐስቡን አላህ ወኒዕመል ወኪል😢
2026-11-01 11:59:53
20
mylove5899
ℎ𝑎𝑦𝑢 ... 𝑞𝑢𝑒𝑒𝑛🧕🎧 :
ባይገባ ቢቀር🥺
2026-11-01 11:40:24
20
alewya01
አለውያ ሰይድ 🌎 :
ለጊዜዉ የተጎዳሽ ቢመስልሽም እመኒኝ የተሻለ ነገር አላህ ይሰጥሻል ለኸይር ነዉ
2026-11-01 11:22:42
46
i.do.know216
i do know :
እንደው ሚስቴን እንደዚህ የማስለቅሳት ከሆነ ጭራሽ ትዳር የሚባል ህይወት ውስጥ እንዳታስገባኝ ያረቢ
2026-11-01 13:27:01
2
abmuaze211
@ላይፍ is ሳውዲ@# :
አንዳንዲ በይ ሁሉንም አትበይ እኔ ሾፈር እና ቤትም አከራይ ነኝ አልሀምዲሪላህ 3 ልጂቼን እና ሚስቴን በፍቅር እየናርን ነው
2026-11-01 13:29:42
1
rosa.rosana65
ሮዚ🦋🌸 :
አላህ ከመጥፎነገ ይጠብቀን አላህየ አተ ትዳሪን ጠብቅልኝ🥺
2026-11-01 12:32:42
2
fjitf88
ጎራዲት❤️‍🩹✝️🤌🏿🤗 :
የኔ እናት ስታሳዝን ፍፍ💔💔💔💔💔🥹ጃዛ አከራይዎች ኮ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው🥹
2026-11-01 11:11:27
10
abdu.muhammed86
Abdu Muhammed :
ወላሂ እኔ ማንም ሆነ ማንም ስለሚስቴ ቢያወራኝ ጥላቴ ነው ባይኔ እስካላየኋት ድረስ አላህም ያግዘኛል
2026-11-01 13:23:57
2
rbinthuss
የማይነጋ እና የማያልፍመከራየለምአልሃምዱሊላህ :
ወላሂ እዉነት ነዉ አንችም አብሽሪልኝ እህት
2026-11-01 11:50:33
6
.1.2.327
Seid :
አላህ የተሻለውን ትዳር ይስጥሽ አይዞሽ
2026-11-01 12:24:10
6
.hafiza11
Saniya ነኝ የH ሸጋ እናት❤ :
ሱብሀን አላህ ሰንት ክፉ አለ😭😭😭ሰታሳዝን
2026-11-01 11:10:26
9
user07199133
Madina ጎደሬዋ📷💞💞 :
እረ መከራነው ዘድሮ ባይገባ ቢቀርስ ወገን😭😭
2026-11-01 12:04:05
0
tabasummalik83
አዲ አማራ 💪 💪 💪 :
አየ እህቶቻቻን አላህ ይገዛችሁ😳
2026-11-01 11:59:08
4
hhhhhhhh6433
اللهم لك الحمد ولك الشكر :
ልክነሽ ወላሂ
2026-11-01 11:18:40
7
user1445132020629
አመ ለኛዉ :
ልጅቷ ማለት ያያዘችዉ ገብቷችኋል ወገን አከራዩ ጠይቋት ነበረ ለባሏ ለመናገር ግዜ ወይም ወቅትእየጠበቀች ካለ አከራዩ ቀድሟ ለያያቸዉ
2026-11-01 12:21:45
10
zeynba13
zeynba :
በጣምከባድነዉ🥺🥺🥺🥺🥺አብሺሪእሕቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የአላሕ😍😍😍🙏🙏🙏
2026-11-01 11:55:11
4
user462092311
አላህ ነው ጌታይ የኔ መመኪያየ :
የኔ እናት🥺🥺🥺🥺🥺
2026-11-01 10:55:56
4
user3549870884907
መገፋት ዋጋለው :
በሰው ሂወት እየገባችሁ የሰውን ሂወት የምታመሰቃቅሉ አይ ቀብራችሁ እኳን እሷ እኔ አይኔ አበጠ 😭አላህ ያግዝሽ እህቴ
2026-11-01 11:53:40
5
1ibnu22
Mamilan Mam :
አብሽሪ የአላህ ሚዛን አይዛባም
2026-11-01 13:17:31
1
nkitdsefhji7tfvn
Bllak Beautifull :
ቀስምህን አላህ ይስብረዉ።
2026-11-01 12:42:17
2
mohas_taye
Mohas Taye :
አዑዙብላህ እህት የለውም 😔 በጣም ከባድ ጥፋት ነው 😔😔😔
2026-11-01 12:50:50
2
To see more videos from user @dawaapeace, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About